Page 31 - አብን
P. 31

አብን


                  የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ በውጭ እርዳታ ላይ

                    ጥገኛ መሆን ናቸው፡፡

             ለ/ ፖለቲካዊ

                      የሃገሪቱ  ፖለቲካ  በዘውገኝነት  የተተበተበ  መሆን
                        እና  ይኸም  የዘውግ  ፖለቲካ  በፖለቲካ  ደጋፊነት

                        (Allegiance)      እና      በፖለቲካ         ተጠዋሪነት
                        (Patronage)  ላይ  የቆመ  ከሃገር  ሃብት  እጅግ
                        ከፍተኛውን  መጠን  የሚያጋብስ  ቁጥሩ  አነስተኛ
                        የሆነ የማህበራዊ ክፍል እንዲፈጠር ማድረጉ፤
                      የዘውግ ፖለቲከኞች የያዙትን የመንግሥት ሰልጣን
                        ወደ  ፖለቲካ  ካፒታል  በመቀየር  አላግባብ  እየከበሩ
                        መሆናቸው  ይታወቃል፡፡  በሌላ  በኩል  ከመንግስት

                        ስልጣን ውጭ የሆኑ የፖለቲካ ልሂቃን ሚዛናዊነት
                        በሌለው       ሁኔታ       ከሃገሪቱ      የሃብት       ክፍፍል
                        እንድንገለል       ተደርገናል        በሚል      የሚቀሰቅሱት
                        የፖለቲካ ውዝግብ፣ በአየካባቢው ማንነትን መሰረት
                        ያደረገ  የዘር  ፍጅት  እና  የህዝብ  መፈናቀል
                        ማስከተሉ  ከፍተኛ  የሃገር  ውስጥ  የደህንነትና
                        የፀጥታ ስጋት ሊፈጥር ችሏል፡፡



             ሐ/ የሃይማኖት ልዩነትን በስርዓት መምራት አለመቻል

             የኢትዮጵያ መንግሥት ለተወሰነ ሃይማኖት የተመቻቸ ሁኔታ
             በመፍጠር  ሌሎችን  የማግለልና  ጥቃት  ሲደርስባቸው  ህግ

             የማስከበር ኃላፊነቱን ሊወጣ አልቻለም፡፡ ኃይማኖትን ለአክራሪ

               29   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36