Page 62 - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶ
P. 62

አብን


                    ኢንቨስትምንቱን  የሚያሸሽ  የግብር  አሰባሰብ  ስርዓት

                    ነው ያለው፡፡
                  በተቋሙ የሚሰሩ ሰራተኞች የታክስ እውቀት ክህሎትና
                    ማነስ እና የአመለካከት ችግር
                  የታክስ  አጣጣሉ  የህዝቡን  ነባራዊ  ሁኔታ  ያላገናዘበ፣
                    ፍትሃዊ ያለሆነ ፣ በፈቃደኝነት የሚከፍሉ ሀቀኛ ግብር
                    ከፋዮችን  የማያበረታታ  መሆኑ  የመተግበሪያ  ስልት
                    እጥረት ያለበት ነው፡፡
                  የግብር  መክፍያ  ማዕከላት  እጥረት  እና  ተደራሽ

                    አለመሆን፡፡
                   የዘመነ  የቴክኖሎጂ  ሰርዓትን  አለመዘርጋትና  በጥቂቱ
                    የተዘረጋውንም በአግባቡ አለመጠቀም፤
                 ግልፅነት የሚጎድለው የግብር አስተዳደር መኖር ናቸው

             2.13.  የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ያለመቻል


              የአገራችን ድህነት ዋነኛ ነፀብራቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ
              ዋስትናን  ለማረጋገጥ  ያለመቻል  ነው፡፡  በአሁኑ  ወቅት  ከ25
              እስከ  30  ሚሊዮን  የሚደረስ  ህዝብ  በቂ  ምግብ  የማያገኝ
              እንደሆነ  ይታወቃል፡፡  በአገራቸን  ድህነት  ከገቢ  አነስተኛነት
              እና  ከገንዘብ  እጦት  ጋር  ብቻ  የተያያዘ  አይደለም፡፡
              ኢትዮጵያውያንን  ከሰብዓዊ  ክብር  በታች  ያወረደ  ተዛማች

              ጠንቆችን  ያዘለ  ነው፡፡  ድህነት  ያልተመጣጠነ  ምግብ፣
              ያልተሟላ  ጤንነት፣  የትርምህርት  እድል  መነፈግ፣  በቤት
              እጦት  መሰቃየት፣  ቤተሰብ  መመስረት  አለመቻል፣  ሥራ
              ማጣት፣  በማይጠቅም  ሥራ  መሰማራት፣  የሃገር  ዜጋ  ሆኖ
              የዜግነትን  ክብር  ማጣት፣  ፍትህ  ማጣት  እና  ማናቸውንም

               60   ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   57   58   59   60   61   62   63   64   65   66   67