Page 26 - DinQ 223 Sep 2021
P. 26
┼ ┼
ድንቅ ፎቶ
ድንቅ ፎቶ
ጃንሆይይ እናና እንሰሶቻቸውው!!
!
ጃንሆይ እና እንሰሶቻቸው!
እ
ና
እ
ን
ን
ይ
እ
እ
ሆ
ሆ
ቸ
ው
ሶ
ሶ
ቻ
ቻ
ሰ
ን
ጃ ጃ
ን
ሰ
ቸ
)
)
ዳዊትት ከበደደ ወየሳሳ)
ወ
ዳ
ዳ
የ
ሳ
ወ
የ
በ
በ
ከ
ት
ከ
ዊ
ዊ
ደ
( (( (ዳዊት ከበደ ወየሳ) የኢትዮጵያ ንጉሠ
ነገሥት የሆኑት
ቀ ዳ ማ ዊ
ኃ ይ ለ ስ ላ ሴ ፤
በ እ ን ሰ ሳ
አ ፍ ቃ ሪ ነ ታ ቸ ው
ይ ታ ወ ቃ ሉ ።
በኢዮቤልዩ ቤተ
መንግስት ውስጥ
ከሰጎን ጀምሮ እስከ
አንበሳ ድረስ፤ በግቢው ውስጥ የነበሩት
ለአይን መስህብ አንበሶች መኩሪያ እና ሞላ
የሚሆኑ እንሰሶች ይኖሩ ነበር። አቦሸማኔም ይባሉ ነበር። በኋላ ላይ
እንደለማዳ እንሰሳ በአንገቱ ሰንሰለት ጠልቆ ሞላ ሚስቱን በመግደሉ
በ ግ ቢ ው ም ክ ን ያ ት ሁ ለ ቱ ም
ውስጥ ወዲያና ወዲህ ይል ነበር። ፈረሶች አንበሶች ከግቢ ተባረው
አ ስ ፈ ላ ጊ ው ን ጥ በ ቃ እ ና ህ ክ ም ና
እየተደረገላቸው፤ ንጉሠ ነገሥቱ አንዳንዴ ስድስት ኪሎ ጋር፤
በግቢው ውስጥ ይጋልቧቸው እንደነበር አነስተኛ ዙ ወይም መቆያ
ይታወቃል። ተሰርቶላቸው እዚያ መኖር ጀመሩ። እነሱ ከቤተ መንግስት
ከሁሉም እንሰሶች በላይ ግን ለማዳ ውሾች ከተባረሩ በኋላ እስከመጨረሻው ታማኝ ሆኖ የቆየው ጫላ
የንጉሠ ነገሥቱን ልብ ሰርቀዋል። ከትላልቆቹ የተባለው አንበሳ ነበር። የሆኖ ሆኖ ሉሉ የተባለው ውሻ
ውሾች በተጨማሪ፤ ሉሉ የተባለው ችዋዋ ከሞተ በኋላ አነስተኛ ሃውልት በመሰራቱ፤ ጃንሆይ በደርግ ክፉኛ ተከሰው
ውሻቸው ደግሞ እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑ
የተነሳ፤ እንደነበር ይታወቃል። ለማጠቃለያ ያህል ግን
ን ጉ ሠ ከኒውዮርክ ታይምስ ላይ ያገኘነውን፤
ነገሥቱ ስለጃንሆይ እና አንበሶቻቸው የተጻፈውን
አ ገ ር በመጋበዝ እንለያይ።
ለመጎብኘት ወደ ውጭ አገር ሲሄዱ ጭምር
ሉሉ አብሯቸው ይሄድ ነበር። ካናዳ፣ Guarded by Lions
አሜሪካ እና አውሮጳ አብሯቸው ተጉዟል።
ር
ር
ክ
ስ
ዮ ዮ
ኒ
ኒ
ው
ኒውው
ይ
ይ
ም
ም
ታ ታ
ታይምስ)
ዮርክ
በአጠቃላይ… ሉሉ የተባለው ችዋዋ ውሻ (ኒው ዮርክክ ታይምስስ
ከንጉሠ ነገሥቱ እግር ስር አይጠፋም። Around the clock, he was guarded by lions
ሌላው ቀርቶ ከሚንስትሮቻቸው ጋር and cheetahs, protected by Imperial Body-
ስብሰባ ሲያደርጉ፤ በጠረጴዛው ስር guards, trailed by his pet papillon dogs,
እየተሽሎከለከ ሚንስትሮቹን በማሽተት በንጉሡ ላይ መጥፎ ባሰበው ሚንስትር ላይ flanked by a multitude of chamberlains and
ይጮህ ስለነበር፤ ሚንስትሮቹ ንጉሡን ብቻ ሳይሆን አሳባቂውን ውሻም ይፈራሉ። flunkies and sustained by a tradition of
ስለ ሉሉ ብዙ ማውራት ይቻላል። ነገር ግን የሉሉን መጨረሻ እንንገራቹህ። ንጉሠ reverence for his person. He took seri-
ነገሥቱ ስልጣን ከመልቀቃቸው ጥቂት ቀደም ብሎ፤ ሉሉ በግቢው ውስጥ ካሉት ously the doctrine of the divine right of
ትላልቅ ውሾች ጋር መጣላት ጀመረ። kings, and he never allowed his subjects
ከዚያም አንድ ቀን ፖል የተባለው ጥቁር to forget that he con-
ውሻ፤ ድንክዬውን ሉሉ ማጅራቱን ነክሶ sidered himself the
ወዘወዘው። ሰዎች ለማዳን መጥተው Elect of God. Indeed,
ጥቁሩን ውሻ ቢመቱትም፤ ሉሉን he combined in his per-
የለቀቀው ነፍሱ ከወጣ በኋላ ነበር። son the temporal sover-
የሉሉን መጨረሻ ከወታደራዊው eignty of the state and
መፈንቅለ መንግስት ጋር ማገናኘት the leadership of the
ይቻላል። ሆኖም እሱንም እንተወውና Ethiopian Orthodox
ስለ አንበሶቹ ጥቂት ነግረናቹህ Church, the country's
እንሰነባበት። established church.
”
“
2
0
1
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
1
0
ያ
2
ሚ
ዝ
ያ
ን
ድ
ቅ
ት
ሔ
ጽ
መ
ም
ት
ላ
ዘ
ለ
ር
”
ኑ
ኢ
ት
ዮ
ለ
ጵ
ያ
ሚ
ያ
26 DINQ magazine September 2021 Happy Ethiopian New Year 3
ዝ
ለ
ላ
ድ
ኑ
ት
ጵ
ሔ
ዮ
ኢ
ት
ጽ
ዘ
ን
መ
ለ
┼ ┼