Page 28 - DinQ 223 Sep 2021
P. 28

┼                                                                                                                              ┼



    ቆይታ                                               ከሰይፉፉ  ፋንታሁንን

                                                                             ን
                                                                             ን
                                                                         ፋ
                                                                                 ታ
                                                                                      ሁ
                                                                                           ን
                                                                                 ታ
                                                                                      ሁ
                                                          ሰ
                                                          ሰ
                                                      ከ ከ
                                                      ከሰይፉ ፋንታሁን  ጋር የተደረገ   አጭር
                                                                  ፉ
                                                                         ፋ
                                                              ይ
                                                              ይ
                                                                                                አጋጣሚ  ሳላደንቅ  አላልፍም።  እናም
            ብዙዎች የሚያውቁትን… ሰይፉ ፋንታሁን መልሰን ማስተዋወቅ “የአዋጁን በጆሮ” ስለሚሆንብን፤ እንዲያው                      በርቱልን ለማለት እወዳለሁ።
            በደፈናው፤ ሰይፉ ፋንታሁን ከልጅነት እስከ እውቀት ድረስ በኪነጥበብ ዘርፍ ውስጥ የቆየ፤ በተለይም በዘርፉ                  ዳዊት  -  በጣም  እናመሰግናለን።
                                                                                                   ት
                                                                                                  ዊ
                                                                                                ዳ ዳ
                                                                                                ዳዊትት
                                                                                                  ዊ
             የሚገኙ ከያንያን እንዲተዋወቁ፤ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ጋዜጠኛ በመሆን ህዝቡን እና ሙያውን በማገልገል ላይ                   በነገራችን  ላይ  ሰይፉ  እንደመጣ
              ይገኛል። ከዚሁ ጋር አያይዘን የበጎ አድራጎት ስራውን እና ተዛማጅ ክንውኖችን መጥቀስ ይቻላል። ሆኖም                   ከሄደባቸው  ቦታዎች  አንዱ  ቴዲን
            በመጀመሪያ ከጠየቅነው ጥያቄ መካከል አንደኛውን ሲመልስ የቀድሞ እና የአሁን አገልግሎቱን ስለሚዘረዝር፤                    ከማስታወስ  መቃብሩን  ጎብኝቷል።
                                        በዚያ ውስጥ ሰይፉን እናገኘዋለን።                                   እንዲሁም የቴዲን ባለቤት እና ልጆቹን
          ቃለ ምልልሱን ያደረግነው በአድማስ ሬዲዮ ሲሆን፤ ኤሚ እና ታሪኩ ከስቱዲዮ ሆነው፤ እኔና ሰይፉ ደግሞ ከውጭ                   በመጎብኘት አጽናንቷል። ይሄን ብዙም
          ሆነን፤ በስልክ ያደረግነው ቃለ ምልልስ ነው። ከእኔ ጋር ያደረግነው አብዛኛው ቃለ ምልልስ ወደ ድሮው ትዝታችን                 መናገር  ላያስፈልግ  ይቻላል።  ነገር
              ይወስደናል። ከአድማጮቻችን የመጡትን ጥያቄዎች ደግሞ በኤሚ አማካኝነት ከስቱዲዮ እየቀረቡ ምላሽ                       ግን  እኛም  ብንሆን  ስለመልካም
           ሰጥቶባቸዋል። ወደ ቃለ ምልልሱ ከመሄዳችን በፊት ግን… ሰይፉ ፋንታሁን ባለትዳር እና የሶስት ልጆች አባት                   ስራህ ማመስገን ስላለብን ነው፤ ይህ
                           መሆኑን ማስታወስ ከማስተዋወቁ አካል አንደኛው ሊሆን ይገባዋል።                              ያነሳሁት። እግዚአብሄር ያክብርልን።
            ቃለ ምልልሱ ሲጀመር፤ ሰይፉ ራሱ እንደጠያቂ ሆኖ ጨዋታውን ጀመረ። ምናልባት ተጠያቂ መሆኑን ረስቶት                      ሰይፉ  -    ያኔ  አይቻልም  እንጂ፤
                                                                                                ሰ ሰ
                                                                                                ሰይፉፉ
                                                                                                   ፉ
                                                                                                 ይ
                                                                                                 ይ
                                              ሊሆን ይችላል።                                         እንደቅርበታችን  ለቀብሩም  ብመጣ
                                                                                                ደስ ይለኝ ነበር። ሆኖም ያኔ ጊዜው
                                                                       ጥሩ አልነበረም።  እንዲህ ይሆናል ተብሎም አልተገመተም። ኮሮና ያኔ


                   -


          ቅንብር - ዳዊት ከበደ ወየሳ


          ቅንብርር  --  ዳዊትት  ከበደደ  ወየሳሳ                                  የነበረበት  እና  አሁን  ያለበት  ገጽታ  የተለያየ  ነው።  እግዚአብሄርን
                ር
             ብ
             ብ
                                      ሳ
                              በ
                                ደ
                                   ወ
                              በ
                            ከ
                            ከ
                         ት
                     ዳዊ
                     ዳዊ
                                   ወ
                                     የ
                                     የ
          ቅ ቅ
            ን
            ን
                                                                       የማመሰግነው  “የዚህች  አለም  ነገር  አበቃ፤  ተፈጸመ።”  ከተባለ  በኋላ
          ሰይፉ - እሺ ዴቭ… ሰላም ነው?
            ፉ
          ሰ ሰ
           ይ
           ይ
          ሰይፉፉ                                                         ታሪክ  ተቀይሮ፤  ቆመን  ለመሄድ  መብቃታችን  በራሱ፤  “ክብር
          ዳዊት  -  ያው  እንግዲህ…  ሰሞኑን  አብረን  ነበርን።  “ወደ  አትላንታ
          ዳ ዳ
          ዳዊትት                                                         ለእግዚአብሄር”  የሚያሰኝ  ነው።  ከፈጣሪ  ጋር  ያለንን  ቅርበት
            ት
           ዊ
           ዊ
          ከመጣህባቸው ምክንያቶች አንደኛው?” ብዬ ብጀምርስ?                              ያጠበቅንበት፤  ህይወት  ማለት  ምን  እንደሆነ  ያየንበት  አጋጣሚን
          ሰይፉ -  ቤተሰብ ጥየቃ ነዋ። ሌላ ምን ይሆናል ብለህ ነው? ከመጣሁ በኋላ
           ይ
          ሰ ሰ
           ይ
            ፉ
          ሰይፉፉ                                                         ፈጥሮልናል። ማየት እና መማር ለሚችል ሰው ብዙ የምንማርበትን ጊዜ
          እንዳየሁት ግን… አትላንታ ለየት ብላ ነው የጠበቀችኝ። ያልጨመረ ነገር                 ነው  ያሳለፍነው።  ሆኖም  ማየት  ለማይችል  ሰው  ደግሞ  ሃዘኑም  ሆነ
          የለም።  ሙቀቱም  ጨምሯል።  ገበያ  ስትወጣ  ዋጋው  ይለበልባል።  ውጪ               ደስታው፤  ሁሉም  ነገር  ጊዜያዊ  ነው።  ለምሳሌ  እኔ  ምን  አጋጠመኝ
          ስትወጣ  ጸሃዩ  ይለበልባል።  እንዴት  እንደምትኖሩ  እኔ’ንጃ።  ቆይቼ               መሰላቹህ?
          ስለመጣሁ እንደሆነ አላውቅም፤ ግርግሩም ጨምሮብኛል። ድሮ አትላንታ                    አዲስ  አበባ  ኮሮና  በገባ  ጊዜ፤  የሆነ  አንድ  ሰው  ስልክ  ደወለልኝና
          የገጠርነት  ባህሪ  ነበራት።  መንገዶች  በመኪና  መጨናነቃቸው  የሌሎች               “እባክህን  ችግረኛ  ፈልግልኝ።  ሁለት  መቶ  ሺህ  ብር  የምሰጠው”
          ከተሞች  ባህሪ  ነበር።  ግርግሩም  ሞቅ  ብሏል፤  ዘንድሮ  ግን  ሙቀቱም             አለኝ። ከዚያ ችግረኞች አፈላለግን፤ ሁለት መቶ ሺህ ብሩን ሰጠ። አየህ
          ይለበልባል።                                                      እንግዲህ…  ኮሮና  እንደመጣ  የአለም  መጨረሻ  የመሰላቸው  ሰዎች፤
          ዳዊት - አሁን ደግሞ እኛ በቃለ ምልልስ ልንለበልብህ ነው።
          ዳ ዳ
            ት
           ዊ
           ዊ
          ዳዊትት                                                         በዚያው የጽድቅ ስራ ሰርተው መንግስተ ሰማይን ለመውረስ ፈልገው
          ሰይፉ -  (ሳቅ) አዎ እንግዲህ
          ሰይፉፉ                                                         ይሆናል።  እናም  ገንዘቡን  ሲሰጥ  ለሌሎችም  ሰዎች  እንደሚሰጥ  ቃል
           ይ
          ሰ ሰ
            ፉ
           ይ
          ኤሚ  -  ሰይፉ  እዚህ  ላይ  ላቋርጥህ።  ቀደም  ሲል  ዋጋውም  ይለበልባል…
          ኤሚሚ                                                          ገብቶ ተለያየን። በኋላ ላይ ግን ኮሮና ህመሙን ሞቱም የተለመደ ሆነና
           ሚ
          ኤ ኤ
          ያልክ መሰለኝ።                                                    ሰውም መፍራቱን ተወ።
          ሰይፉ - አዎ ዋጋውም ይለበልባል። አሁን በፊት የነበረው ዋጋና አሁን ያለው
          ሰ ሰ
           ይ
            ፉ
           ይ
          ሰይፉፉ                                                         ከዚያ በኋላ ነገሮች ካለፉ በኋላ ሌላ ችግረኞች አጋጠሙኝ። እናም ትዝ
          ዋጋ  አንድ  አይደለም።  ወይም  እንግዲህ  የልጅ  እቃ  ስለምገዛ  ይሁን  ምን         ሲለኝ፤ ‘ቆይ እስኪ ያኔ ቃል የገባው ሰውዬ ጋ ለምን አልደውልለትም?’
          እንደሆነ  አላውቅም፤  ቆንጠጥ  እያደረገኝ  ነው።  ወይስ  ሙቀቱም                  አልኩና  ደወልኩለት።  እናም  ገና  ችግሩን  ስነግረው  “አንተ  ግን  ካለኔ
          ተጨምሮበት ነው?  ብቻ ግን ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል። ሆኖም ሙቀቱም                  ሌላ ሰው አታውቅም እንዴ?” አለኝ። (ሳቅ)
          ዋጋውም  አለማቀፋዊ  ነገር  ነው።  ከዚያ  ውጪ  እነዳዊት  እያሉ  ሁሌም             ዳዊትት
                                                                       ዳዊት - ነገሮች ስለተረጋጉ ማለት ነው…
                                                                        ዊ
                                                                       ዳ ዳ
                                                                          ት
                                                                        ዊ
          መስተንግዶው ልዩ ነው።                                               ሰይፉፉ
                                                                       ሰይፉ -  አዎ ነገሮች ሲረጋጉ፤ ነገሮች ወደበፊት ሁኔታ ሲመለሱ እሱም
                                                                       ሰ ሰ
                                                                          ፉ
                                                                        ይ
                                                                        ይ
          ምናልባት ትንሽ ቅር የሚለው… ቴዲ ብዙ እንግዳ ያደርገኝ ነበር። ለብዙ                 ወደድሮው ማንነቱ ተመለሰ ማለት ነው። እናም ለጽድቅ የምናደርገው
          ጊዜ  ስለምመጣ  ወደ  አድማስ  ስቱዲዮም  ብቅ  እል  ነበር።  እናም  የዘንድሮ         ነገር በመፍራት ወይም ለጊዜው መሆን የለበትም። እናም ያ ጊዜ ብዙ
          ጉብኝቴን ጎዶሎ የሚያደርገው ወዳጃችን ቴዲን ማጣታችን ነው። አትላንታን                 ነገር አስተምሮናል። ይሄም ሁሉ አልፎ ግን እንኳንም ለዚህ አበቃን።
          ያለ ቴዲ ማሰብ ከባድ ነው። ይሄ ይሄ የሃዘን ድባብ አለው። በተቃራኒው                 ዳዊትት
                                                                       ዳዊት - ብዙ ጊዜ ሰዎችን ስትጠይቅ ነው የምትታወቀው። ዛሬ ደግሞ
                                                                          ት
                                                                        ዊ
                                                                        ዊ
                                                                       ዳ ዳ
          ደግሞ፤  መቼም  ህይወት  መቀጠል  አለበትና  እናንተ  ደግሞ  የሱን  ሚና             ተጠያቂ  ሆነሃል።  እኔ  ለምሳሌ  በግል  የማውቃቸው፤  ነገር  ግን  ሰዎች
          ለመቀጠል  የምታደርጉትን  ጥረት፤  አየሩ  ባዶ  እንዳይሆን  ኮሚዩኒቲው               የማያውቋቸው፤  አንተም  ደግሞ  በሌሎች  ጋዜጠኞች  ተጠይቀህ
          እንዲቀራረብ፤  ህብረተሰቡ  መረጃ  እንዲያገኝ  የምታደርጉትን  ጥረት  በዚህ
                                                                       የማታውቃቸው  ብዙ  ነገሮች  አሉ።  እንደው  እኔ  ራሴ  ከማውቃቸው









                                                                                                                     2




                                                                     ”






                                                     “

























































































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013





























                                                                                                                  ዝ



                                                      ኢ






















                                                        ት


                                                                                                                     2


                                                                                                                   ያ











                                                                                                         ት







                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133





                                                                                                        ሔ
                                                                                                ድ
                                                                                                               ሚ



                                                                                                                 ያ







                                                                                                      ጽ
                                                                                                     መ
                                                                                                  ን

                                                                                                  ቅ


                                                         ዮ


                                                               ለ







                                                                ም








                                                              ላ


                                                                 ት










                                                                     ”







                                                                    ር

                                                                   ኑ







                                                           ያ















                                                          ጵ






                                                             ዘ


                                                            ለ

                                                      ኢ


                                                                                                               ሚ
                                                        ት
                                                             ዘ

           28    DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year                                       0 0 1 1 3
                                                                                                                 ያ
                                                         ዮ
                                                                                                                  ዝ


                                                                  ት
                                                            ለ
                                                               ለ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                     መ
                                                                                                        ሔ
                                                                   ኑ

                                                                                                ድ
                                                          ጵ
                                                              ላ
                                                                                                  ን

 ┼                                                                                                                              ┼
   23   24   25   26   27   28   29   30   31   32   33