Page 32 - DinQ 223 Sep 2021
P. 32
┼ ┼
“አበባየሆሽ… ለምለም!”
ወግ
ወግግ ለመሆኑ ‘ለምለም’ ማናት?
ግ
ወ ወ
ከልጅነታችን ጀምሮ… “አበባየሆሽ” ሲዜም እንሰማለን። አንዳንዶቻችን ዜማውን እሷ ድርቆሽ እየበላች ማደጓን አናውቅም። ወደ
በመስማት ስንነሆልል… ሌሎቻችን ደግሞ በግጥሙ ውስጥ ገብተን እንጠፋለን። በግጥሙ ውስጥ ገጠር ስንሄድ ግን ይህች ተቆርጣ የቀረች ታሪኳን
ሰጥመን፤ የለምለምን ታሪክ እየሰማን ሆዳቸው በሃዘን ከሚንኮሻኮሽባቸው ሰዎች አንዱ እኛ እንሰማለን። ሌላው ቀርቶ ጓደኞቿ ወልደው
በመሆናችን፤ “አበባየሆሽ” ሲባል… ዘፈኑን የምትመራውን ወጣት በታሪክ እና በስነጽሁፍ መነጽር ሲድሩ እሷ ግን የሰው ልጅ “እሹሩሩ” እያለች
ስር አስቀምጠን ልንመረምራት ግድ ሆነብን። እነሆ ከዜማው ጋር አብሮ የሚወርደውን ግጥም የምታሳድግ ምስኪን መሆኗን አናውቅም።
አብረን እየሰማን፤ እሷንም በጊዜ መነጽር እያየናት የታሪኩ ፍሰት እንከታተል። የለምለም ዜማ ይቀጥላል። “አበባ አየሽ ወይ?”
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) ስትል፤ ጓደኞቿ ስሟን በመጥራት… “ለምለም”
ይላሉ፤ የሷም እንጉርጉሮ ይቀጥላል።
አደይ የብር ሙዳይ፣ ኮለል በይ።
በ ወ ር ሃ አደይ የብር ሙዳይ፣ ኮለል በይ።
መስከረም… አደይ አደይ የብር ሙዳይ፣ ኮለል በይ።
አ በ ባ ፈ ክ ቶ ፤ አበባየሆሽ፣ ለምለም
በየደጃፉ አበባ አበባየሆሽ፣ ለምለም
በ ሚ ቆ ረ ጥ በ ት
ወቅት፤ ለሷ ግን የንጀራ እናቴ፣ እማዬ ‘ምላት፤
አበባ ጠፍቷት… ከኔ ያነሱ፣ ሁለ’ልጅ አላት፤
“አበባ አይታችኋል ለነሱ ፍትፍት፣ ለኔ ድርቆሽ፤
ወይ? ለማለት፤ ከሆዴ ገብቶ፣ ሲንኮሻኮሽ።
“አበባ አየሽ ወይ?” አበባ አለ፣ በየውድሩ፤
በማለት ዜማዋን ባልንጀሮቼ፣ ወልደው ሲድሩ፤
ታስጅምራለች - እኔ በሰው ልጅ፣
አ ው ታ ቲ ት ። ማሞ እሹሩሩ።
ጓደኞቿ ደግሞ
“ለምለም” በማለት “ አደይ የብ ር
ይቀበሏታል። “ይህ ሙዳይ፣ ኮለል
‘ለምለም’ የሚለው በይ።” በማለት
ስያሜ የዚህች የለምለምን አሳዛኝ
አውታታ ልጃገረድ መጠሪያ ስም ሊሆን ታሪክ፤ የብር ሙዳይ ኮለል ብላ
ይችላል።” በማለት አጃቢ ጓደኞቿ አበባየሆሽ፣ ለምለም እ ን ድ ት መ ጣ መ ል ካ ም
በሚጠሩበት ስሟ… “ለምለም” እያልን አበባየሆሽ፣ ለምለም ምኞታቸውን ይገልጻሉ።
እንጠራለን። ለምለምም ባልንጀሮቿን ጠርታ፤ ባልንጀሮቼ፣ ቁሙ በተራ፤ “አደይ የብር ሙዳይ፣ ኮለል
“እንጨት ሰብራ፣ ቤት እስከምሰራ ድረስ፣ እንጨት ሰብሬ፣ ቤት እስክሰራ፤ በይ።” ይላሉ። የምስኪኗ
በተራ ቁሙ” ብላ… እንዲህ ስትል ብሶቷን እንኳን ቤትና፣ የለኝም አጥር፤ ለምለም አሳዛኝ ታሪክ ግን
በግጥም ታሰማለች። እደጅ አድራለሁ፣ ኮከብ ስቆጥር። በዚህ የሚያበቃ አይደለም።
ኮከብ ቆጥሬ፣ ስገባ ቤቴ፤ በህይወቷ መጨረሻ አካባቢ
“እንኳን ቤትና፣ የለኝም አጥር፤ ትቆጣኛለች፣ የ’ንጀራ ‘ናቴ። የደረሰባትን አሳዛኝ ታሪክ
እደጅ አድራለሁ፣ ኮከብ ስቆጥር።” ታጫውተናለች። ይህ በለምለም
በማለት ታሪኳን አሃዱ ብላ ትጀምራለች። የለምለም ብሶት ማለቂያ የለውም። የመጨረሻ ህይወቷ ውስጥ
እንኳንስ ቤት ቀርቶ አጥር የሌላት ጓደኞቿ “አደይ የብር ሙዳይ፣ ኮለል በይ።” ያለው እውነት ልብ ይነካል።
ምስኪን ደሃ መሆኗን ትተርክልናለች። እቤት እስከሚሏት ድረስ ብሶቷ በዜማ ትቀዳዋለች። ለምለም በታሪኳ መጨረሻ ላይ
ስለሌላት ውጪ ቁጭ ብላ ኮከብ ስትቆጥር አንዳንድ የከተማ ልጆች የምናውቀው ከላይ ከአንድ ገዳይ ጋር ስትጭወት
በዚያው እንቅልፍ ወስዷት፤ አምሽታ እቤት የተጠቀሰውን ግጥም በመሆኑ፤ ቀሪውን ውላ፤ ማታ ላይ ወደቤት ይዛው
ስትገባ ደግሞ፤ የእንጀራ እናቷ የምትቆጣት የለምለም ታሪክ አናውቀውም ማለት ይቻላል። እንደሄደች ትነግረናለች።
አውታታ ልጃገረድ መሆኗን ስትነግረን ልባችን ለምሳሌ… የለምለም እንጀራ እናት ሁለት
ይነካል። ልጆች ያሏት መሆኑን፤ እነሱ ፍትፍት ሲበሉ ወደሚቀጥለው ገጽ ዞሯል
“
”
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
2
ት
ሔ
ጽ
ቅ
ን
ድ
መ
ያ
ሚ
ያ
ዝ
2
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ለ
ያ
ዘ
ኑ
ዮ
ጵ
ለ
ም
ት
ላ
ር
ት
”
ኢ
ዝ
32 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት መስከረም 2021 0 0 1 1 3
ሚ
ያ
ት
ዮ
ን
ድ
ኢ
ላ
ሔ
ለ
ኑ
ት
ጽ
ጵ
ለ
ዘ
መ
┼ ┼