Page 37 - DinQ 223 Sep 2021
P. 37

┼                                                                                                                               ┼



          ጣልያን  በአውሮፕላን  ሆኖ፤  የደጃች  ባልቻን             “..
          ጦር እየተከተለ በጣም ብዙ ሰው ፈጀባቸው።                 .የጠላት        ጦር
          በህይወት  ዘመናቸው  ጣልያንን  ሁለት  ጊዜ          ደጃዝማች            ባልቻ
          የተዋጉትና  ብዙ  ሺህ  ተከታይ  የነበራቸው          ወደሚኖሩበት  እስከ  ጉራጌ
          ባልቻ አባ ነፍሶ ብቻቸውን ቀሩ። በመጨረሻ            አገር   ድረስ     በመዝለቅ
          ጥቂት  ወታደሮቻቸውን  ይዘው  ወደ  ኋላ            በሳቸው ላይ ዘመተባቸው።
          አፈገፈጉ።                                ህዝቡ           ከዳቸው፤

               የደጃዝማች  ባልቻ  አባነፍሶ  ታሪክ          ወታደሮቻቸውም
          በጣልያኖች      ዘንድ    ሲወራ     ብዙዎችን      ለህይወታቸው  ሲሉ  ሸሹ።
          አስገረመ።  የጣልያን  ጋዜጦች...  “በአድዋ         እሳቸው  ደጃች  ባልቻ  እና
          ጦርነት  ወቅት  ከምኒልክ  ጋር  ሆኖ  ከተዋጉት       ሁለት       አሽከሮቻቸው፤
          ሰዎች መካከል ባልቻ አባ ነፍሶ የሚባል የ75          ከሳቸው  ጋር  ሶስት  ሰዎች
          አመት  ሽማግሌ  ሰው  አሁን  በህይወት  አለ።        ብቻ  ቀሩ።  ያ  ሁሉ
          በደቡብ በኩል ጦር እያደራጀ ነው።”¾ ተብሎ           የጣልያን  ጦር  ከበባቸው።
          እየተጋነነ ሲወራ፤ የጣልያን መንግስት፤ “ይህን         ወዴትም            መሄድ
                                                አልቻሉም።  በመጨረሻም
                                                አንድ ነጭ ፈረንጅ ወደጃች
                                                ባልቻ     ዘንድ     መጣ።
                                                ከዚያም...      “ደጃዝማች
                                                ባልቻ  ማለት  አንተ  ነህ?”¾
                                                አላቸው።
                                                                                      ወቅት...  አንበሳው  የኢትዮጵያ  ጦር  ተመልሶ
                                                     ደጃዝማቹም  “አዎ  እኔ  ነኝ!”¾ ሲሉ፤       አገሩን  እንደሚያስተዳድር  የታወቀ  ነበር።
                                                ፈረንጁ     “በሉ    ይማረኩ።     ሽጉጥዎትንም     አርበኞችም እንዲህ እያሉ ይፎክሩ ነበር።
                                                ያስረክቡኝ።”¾አላቸው።
                                                                                            “@ 
   &®C$ š! .®Y
 ¯
                                                     ደጃዝማች  ባልቻም፤  “እኔ  እጅ  የምሰጥ                        8$  
’85
                                                ሰው  አይደለሁም።  ትጥቄንም  አልሰጥህም!”¾           &;
  ”
                                                ብለው  ሽጉጣቸውን  አውጥተው፤  ነጩን
                                                የጣልያን  ጦር  መኮንን  ገደሉት።  ከዚያም                ቀዳማዊ  ኃይለሥላሴ  በ1933  ዓ.ም.
                                                በራሳቸው  ሽጉጥ  የራሳቸውን  ህይወት  አጠፉ።        በድል  አድራጊነት  አዲስ  አበባ  ከገቡ  በኋላ፤
                                                ከደጃዝማች  ባልቻ  ጋር  አብረው  የነበሩትም         የሞቱትን  የኢትዮጵያ  ጀግኖች  አሰቧቸው።
                                                ወታደሮች ስቃይ ሳይበዛባቸው በየተራ ወደቁ።”¾         ለሰማዕታቱ  መታሰቢያ  ሃውልት  ቆመ።  አቡነ
                                                በማለት በወቅቱ ስለነበረው ሁኔታ ገልጿል።            ጴጥሮስ  ከተገደሉበት  ስፍራ  ጥቂት  ሜትሮች
                                                                                      ርቀት  ላይ  ሃውልት  በስማቸው  ተቀርጾ
            ባልቻ አባ ነፍሶ በስተእርጅና የመጨረሻ ዘመናቸው           እናም  የጣልያን  ጦር  በቾ  አበቤ  ድረስ     ቆመላቸው  (አሁን  ለጊዜው  ተነስቷል)።
          ሰው  እንፋረደዋለን።  ከነህይወቱ  ይዛቹህ           ዘምቶ  ከደጃች  ባልቻ  አባ  ነፍሶ  ጋር  ተዋግቶ፤    ለደጃዝማች  ባልቻ  አባ  ነፍሶም  በስማቸው
                                                                                      በተወለዱበት  ወሊሶ፤  ባደጉበት  አዲስ  አበባ
          እንድታመጡት።”¾የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈ።            ሳያሸንፍ  ተሸነፈ።  እጃቸውን  ይዞ  ሊወስዳቸው       በስማቸው  ትምህርት  ቤቶች  ተከፈቱላቸው፤
                                                ቀርቶ፤  ህይወታቸውን  እንኳን  ሳያጠፋው            መንገድ  ተሰየመላቸው፤  ሆስፒታልም  ተሰራ።
               በነገርዎ  ላይ  ደጃች  ባልቻ  ሁለት         በራሳቸው  ጥይት  ራሳቸውን  ሰዉ  -  ጥቅምት        በነዚህ  ጊዜያት  በሙሉ  ቀዳማዊ  ኃይለስላሴ
          ወንድሞች  ነበሯቸው።  አንደኛው  ፊታውራሪ           27፣ 1929 ዓ.ም.።                        በስፍራው  እየተገኙ  መንገዱን  መርቀዋል፤
          ሳህለሚካኤል  ነው።  በአድዋ  ጦርነት  ላይ                  በሁለተኛው  የጣልያን  ጦርነት  ወቅት      ሆስፒታሉ ሲከፈትም ንግግር አድርገዋል። ይህ
          ተሰውቷል፤         2ኛውን        ፊታውራሪ      ብቻቸውን  መሆናቸውን የተመለከተ አዝማሪ....  ብቻ አይደለም። ባልቻ አባ ነፍሶ በተወለዱበት
          ገብረመድህንን  ደግሞ  በሰገሌ  ጦርነት  ወቅት                                              ስፍራ ጭምር ሃውልት ተሰርቶላቸዋል።
          በጦር ሜዳ ህይወቱ አልፏል። እናም በወቅቱ                  የባልቻ ወንድሞች ጥይቶቹ ናቸው፤የባልቻ ወንድሞች ጥይቶቹ ናቸው፤
                                                        ል
                                                       ባ
                                                          ቻ
                                                            ወ


                                                                         ቹ
                                                                       ቶ
                                                                              ው
                                                                            ቸ
                                                                           ና
                                                                      ይ
                                                                ሞ
                                                               ድ
                                                              ን
                                                                    ጥ

                                                                  ች
                                                      የባልቻ ወንድሞች ጥይቶቹ ናቸው፤፤
                                                      የ
          ብቻቸውን የነበሩት ደጃች ባልቻ....                    እ እ ዚ ህ   ተ ቀ ም ጦ ፣   እ ዚ ያ   የ ሚ ል ካ ቸ ው ፡ ”  ባልቻ  አባ  ነፍሶ  በአካል  ጉድለት
                                                                                 ው
                                                                     ዚ
                                                                 ፣

                                                                    እ
                                                                               ቸ
                                                                         የ
                                                                          ሚ
                                                                             ል
                                                                       ያ
                                                                              ካ

                                                           ተ
                                                     እዚህ  ተቀምጦ፣  እዚያ  የሚልካቸው፡””
                                                                                   ፡
                                                     እዚህ  ተቀምጦ፣  እዚያ  የሚልካቸው፡”
                                                      ዚ
                                                        ህ

                                                                ጦ
                                                              ም
                                                            ቀ
          “ƒ  &;    ­  h    (  ®­               ብሎ ገጥሞላቸው ነበር።                        ምክንያት፤      ልጅ    ወልደው       ዘራቸውን
           6R   8š     ­   h   a =                                                    ባይተኩም፤  የጀግናን  ውለታ  የማይረሳው
                                                     በነገርዎ ላይ ደጃች ባልቻ በሞቱ በ11ኛው
            ® ” 	   @ 8                                                               የኢትዮጵያ  ህዝብ  ግን  ልጅ  ሆኗቸዋል።  አጼ
                                                አመት፤  አሁን  ከልደታ  ማዶ  የሚገኘውና           ምኒልክ  “ከትልቅ  መወለድ  ሳይሆን፤  ራስን
               ከዚህ     በኋላ     የሆነውን      እኛ    በስማቸው  የተገነባው  ዘመናዊ  ሆስፒታል፤
          ከምንተርከው  ይልቅ፤  በወቅቱ  በአርበኝነት          በሞቱበት  ቀን…¾ ነገር  ግን፤  በጥቅምት  ወር       ከትልቅ  ነገር  መውለድ  ሞያ  ነው”¾ እንዳሉት፤
          ጫካ ገብተው ሲዋጉ ከነበሩት መካከል ሻለቃ            መጨረሻ 1940 ዓ.ም. ተመርቆ ተከፈተ።             ደጃች ባልቻ ከትልቅ ስለተገኙ ሳይሆን፤ ትልቅ
          መስፍን      ስለሺ     የጻፉትን      ደብዳቤ                                           ስራ  ስለሰሩ...  በኢትዮጵያ  ታሪክ  ውስጥ
          እናካፍላቹህ።     ሻለቃ     መስፍን     ስለሺ          የታሪክ ወጋችንን ልናጠናቅቅ ነው።            በስማቸው  መንገድ፣  ሆስፒታል፣  ትምህርት
          ደብዳቤውን የጻፉት እንግሊዝ አገር ለነበሩት                በአምስቱ  አመት  የአርበኞች  ትግል          ቤት ከተሰራላቸው ሌሎች ጀግኖች ይልቅ ብዙ
          ለቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ነበር።                                                          የተባለላቸው - ባልቻ አባ ነፍሶ ናቸው።
                                                                                                                      37
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  37
          DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year

 ┼                                                                                                                               ┼
   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42