Page 39 - DinQ 223 Sep 2021
P. 39
┼ ┼
ዝ
ትዝታታ
ታ
ት ት
ዝ
አዲሱ ዓመት እና አሮጌው ሀሳባችን ትዝታ
የምትመረጥ ወይም የጉልበት ሥራ ሰርቶ ገበያውን እያጋመሰ፣ በተመልካች ፊት ማለፍ
ሰዓሊ በቀለ መኰንን (ረዳት ፕሮፌሰር) መጠነኛ ሳንቲም ማግኘት በሚችሉ ጎረምሶች ይጀምራል።
እግር የማትጠፋ ነበረች። በሙቀት የተነሳ ለክፉ ሽቅብ ከእህል በረንዳዎቹ በላይ ትንሹ
ጠረን ስለምታጋልጥ ገንዘብ እንኳ ቢገኝ ኮረብታ ገበያውን በስተምስራቅ ጫፍ
አዲስ አመት እንደማናቸውም ሰፈር በእንደኔ አይነቱ ሰነፍ ዘንድ ተመራጭ አቅፎታል። ከኮረብታዋ አናት ሲኞር ደበሌሪ
የኛም እንዲሁ ማለዳ የእንኳን አደረሳችሁ አልነበረችም። ሰርቶታል የሚባለው የቅዱስ ሩፋኤል
አበባ በየቤቱ እያዞሩ፣ ፀሐይ ሳትበረታ፣ ወደ የኮንጎ ነገር ከተነሳ የባለ ብሯ የላስቲክ ኳስ ቤተክርስቲያን፤ በደማቅ አረንጓዴ ዛፎቹ
ቤት ለመመለስ ወዲያና ወዲህ በሚራወጡ ነገርም በቀላሉ የሚዘነጋ አይደለም። ባለብሯ ታቅፎ፣ በአዲሱ የመስከረም ሰማይ ላይ አምሮ
ሕፃናት ትሞላለች። የላስቲክ ኳስ “ሜድ ኢን ቼኮዝሎቫኪያ “ የሚል ተሰይሟል። የዛሬን አያድርገውና እነዚያ ዛፎች
ጥቂት ረፈድ ሲል ጓዳ ባፈራት ቅባትም ፅሑፍ የታተመባት በዘመኑ ታዳጊዎች እንደብርቅ አሁን በቁማቸው የቀብር ቤት በመሻማት ላይ
ትሁን ዘይት ታብሳ ወደኋላ የፊጥኝ የተወደደች የእግር ኳስ መጫወቻችን ነበረች። ባሉ ባለገንዘቦችና በአለም ጉዳይ በተጠመዱ
የተቀፈደደች ቁርንጫጭ ጠጉር ወይም የብር ኳስ አዲስ አመትን በመሰለ በተለይ ካሕናት ስምምነት የሸቀጥ ቡቲክ በመሰሉ
እስክትብለጨለጭ በወዛች ሉጫ ሶስትዮሽ በቅዱስ ዮሐንስ አይነቱ ገንዘብ የሚገኝበት ጉሮኖ ቤቶች ተተክተዋል።
ተሾርበው ያማሩ ትናንሽ ልጃገረዶች ሰባት አመት በዓል ሰሞን በመናጢዎች ሰፈር ሳይቀር የኦሮምኛ ጨፋሪዎቹ ሰልፈኛቸውን
ስምንት ሆነው በየደጃፉ አበባየሆይ ሲሉ በብዛት የምትሸመትበት ወቅት ነው። በግልም እየመሩ ጥግጥጉን መዞር፣ እየጋለ በሚሄድ
ይሰማሉ። ተገዛች በቡድን ሹል ጫማና ጥፍር ከግሩ ላይ ዜማ ወደገበያው መዝለቅ ይጀምራሉ። እሱም
ያን እለት ሰፈሩ በሙሉ በፊሽካና በፊኛ ያለው ሁሉ እንዲጫወትባት አይፈቀድም። የራሱ ስነ-ስርዓትና አጨፋፈር አለው።
ይጥለቀለቃል። ያኔ ባለቀለም ላባ አናቷ ላይ ምናልባትም አንዳች ችግር አጋጥሟት በጨዋታ በየተወሰኑ አመታት የዚሕ ጭፈራ መሪዎች
የታሰረ አጭር ቀሰም ጫፏ ላይ በታሰረላት መሐል ተበስታ ስትተነፍስ ወዲያው በጋለ ይለዋወጡ ነበር።
ተርገብጋቢ ወረቀት አዝናኝ ድምፅ ሚስማር ቀዳዳዋን በመተኮስ ከተጨማሪ “አለ ከረሜላ መስቲካ“ እያሉ በአል
ስለምታወጣ ሁሉም ገዝቶ ሲያስለቅሳት መተርተር ማዳን በየሰፈሩ የተለመደ፣ ሁሉ ታዳጊ አክባሪውን ሁሉ መስቲካ አላማጭ የሚያደርጉ
ይውላል። የጥቂቶች ምርጫ የነበረው የእጅ የሚያውቀው ዘዴ ነው። ሱቅ በደረቴዎች፣ በየጨፋሪው እግር ስር
ሰዓት ለአላፊ አግዳሚው አይን ፈጥኖ የከሰአቱ የገበያ ዳር ጨዋታ ማንም እየተሽሎከሎኩ ይነግዳሉ። ሲመቻቸው ወይ
ስለማይታይ በብዙ ልጆች ተመራጭ ሳይጠራው በተሰበሰበ በሺህ የሚቆጠር ሲነሽጣቸው እቃቸውን አስይዘው አንዳፍታ
አልነበረም። ተመልካችና ጨፋሪ መድመቅ ይጀምራል። ዳንሱንም ጭፈራውንም ያስነኩታል። ጭፈራ
የከሰዓት በሁዋላው የገበያ ዳር ጭፈራ ጭፈራው ዳንስ፣ እስክስታና ረገዳ ይበዛዋል። አንዳንዴ በብዙ ሰዎች ዘንድ እንደ ስለት
ከመድረሱ በፊት ባዶ ሆድ እንዳይኮን ወደ የጉራጊኛ ጭፈራ በየጣልቃው የማጣፈጫ ያህል የሚወጡት ግዴታም አይነት ነበር። የየመንደሩ
ቤት ተመልሶ ከቤተሰብ ጋር ምሳ መብላት አይታጣም። ለምን እንደሆን በማላውቀው አዶ ከበሬዎችም የየራሳቸው ተመልካችና
ግድ ነው። በዚህ መሐል ጐረቤቱ ሁሉ ምክንያት የትግሪኛ ጨዋታ ላይን ሲይዝ የጭፈራ ስልቶች ነበሯቸው።
ባንድ ጊዜ ጠበል ጣዲቅ ቅመሱ ማለቱ በከተማው ውስጥ በታወቁ ሁለት ሶስት ጥጎች ታክሲና አምቡላንስ በታሰበ ሰዓት
ስለማይቀር ከምሳ በፊት እያንዳንዱ ቤት ብቻ ተለይቶ እንደሚጨፈር አስታውሳለሁ። በማይደርስበት፣ ኮረንቲ ባልተጠበቀ
በመዞር ሆድ እንደከበሮ እስኪነረት ከበሮው ከጀመረ በቀላሉ እንደሌሎቹ ተደጋጋሚ ቅፅበት በሚቋረጥበት፣
የተገኘውን ቀማምሶ፣ የተረፈውን በልብስ ጨዋታዎች ከምሽቱ ጋር በዋዛ የሚፋታ የቋመጥክለትን ዕቃ ለመግዛት ገንዘብ አግኝተህ
ቋጥሮ መመለስ ተለምዷል። አልነበረም። አልፎ አልፎ ጥቂት ተቀባይ ከተገኘ ተንደርድረህ ስትደርስ ቆጠራ ላይ ነን
በስልሳዎቹና በሰባዎቹ እንዲህ በሌሎችም ቋንቋዎች የሚያስነካው አይጠፋም በምትባልበት፣ መሰረታዊ ጥቅሞች ሁሉ በሻሞ
እንደዛሬው ሸቀጥ የተትረፈረፈበት ወቅት ነበር። እንዳሁኑ ቋንቋ ፖለቲካ ሳይሆን። እድል ላይ በወደቁበት አገርና ዘመን ባንድ
አልነበረም። ለብዙ ወላጅ ልብስ ከመግዛት የየሰፈሩ ሐርሞኒካ ነፊዎች የሸሚዞቻቸውን ሰው ቢታቀድ እንኳ ባንድ ሰው የማያልቅ
ይልቅ ማሰፋት ወጪው የቀለለና ክብሩም ኮሌታ ሽቅብ ገትረው በቄንጥ እየተዘዋወሩ ደናሽ ሐሳብ ሲመጣ፣ ከማቀድ ይልቅ አልሞ
የተሻለ ነበር። ለዚህ ይመስለኛል ከ“ልብስ ደናሾችን በዜማ ያጅባሉ። ከተመልካቾች መሐል መልፋት ለኔ አደጋ -አልባ፣ ፀፀት-አልባ ፣ ጉራ
እ ገ ዛ ል ሐ ለ ሁ ” ይ ል ቅ “ ል ብ ስ እየተፈናጠሩ የሚጨፍሩ ብዙ ሁለገብ ጨዋታ -አልባ ትሁት ዘዴ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ሆኖም
አስቀድድልሐለሁ” ዝነኛ የዘመኑ ቃል አድማቂዎችም ነበሩ። በስም የሚታወቁ። ከማዶ ምንም ቢሆን ማቀድ ይሻለኛል ለሚሉ
የነበረችው። ከገበያው ዙሪያ ጥግ ጥጉን ከወደ እህል ምናልባት አንድ ከበላይ ልንማረው
ከጫማም አይነቶች አሁን በፋኖዎች በረንዳዎቹ በሩቅ የሚታዩ የባለረዣዥም ዱላ የምንችለው መንሸራተቻ አለ። “ከእቅዴ
ሐብትነት የምትታወቀው አንዳንዴ ኦሮምኛ ጨፋሪዎች መሰባሰብ ይጀምራሉ። ይሔን ያህሉን አሳክቼ ይሔን ያህል
አሽሟጣጮች “ሰቭን ዶርስ” የሚሏት በዝንጀሮ ፀጉር በተለበጠ ኮፍያ በሐገር ባሕል ረክሶብኛል” የምትል። ለሁሉም ግን
ባለመስኮትዋ ፕላስቲክ “ኮንጐ” ጫማ ሲበዛ ነጭ ልብስ አምሮ የጠገበ የሽመል ዱላ “የሚጥመውን ባለቤቱ ያውቃል” አለ በግ
ተወዳጅ ነበረች። ሸራ ጫማ በገቢ በሚያወዛውዝ ሸበላ ጎልማሳ የሚመራ ሰልፍ ነጋዴው!
መጠናቸው ሻል ባሉ ቤተሰቦች ዘንድ
“ሆ” እያለ እንደ ዘንዶ በጭፋሮ እየተምዘገዘገ መልካም አዲስ አመት!!
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 39
DINQ magazine September 2021 Happy Ethiopian New Year 39
┼ ┼