Page 43 - DinQ 223 Sep 2021
P. 43

┼                                                                                                                               ┼



                                                                                      ከገጽ 56 የዞረ ...
                                                                                          5
                                                                                          5
                                                                                           6
                                                                                      ከገጽ  566  የዞረ  ....
                                                                                                .

                                                                                              ረ
                                                                                       ገ

          የመስቀል በአል አከባበር                                                         በዓልል
                                                                                               .
                                                                                      ከ ከ
                                                                                       ገ
                                                                                                .
                                                                                              ረ
                                                                                            የ

                                                                                            የ
                                                                                        ጽ

                                                                                                .
                                                                                             ዞ
                                                                                             ዞ
                                                                                        ጽ
                                                                                                .


















                                                                                 በዓል
                                                                                                    ዓ
                                                                                                         ል
                                                                                               በ
                                                                                               በ
                                                                                                    ዓ

                                                         -

                                                                                            በመሃልል  አገርናና  በሰሜንን  ኢትዮጵያያ




                                                    በቤተተ--   ጉራጌጌ   መስቀልል                   በመሃል አገርና በሰሜን ኢትዮጵያ
                                                                                              መ
                                                                                                                ኢ
                                                     ቤ
                                                       ተ
                                                           ጉ
                                                                                                                 ት
                                                                                                                      ያ
                                                                   ስ
                                                                   ስ
                                                     ቤ
                                                                                              መ
                                                                                                                ኢ
                                                                                                                   ዮ
                                                                                                                   ዮ
                                                                                                                     ጵ
                                                                                                                     ጵ
                                                                      ል
                                                                                            በ በ
                                                           ጉ
                                                             ራ
                                                                                                                 ት
                                                                    ቀ
                                                                    ቀ
                                                            ራ
                                                                                                              ን
                                                                                                      ር
                                                                                                ሃ
                                                                                                ሃ
                                                    በ በ
                                                                                                       ና
                                                                                                      ር
                                                                                                 ል
                                                                                                   አ
                                                                                                   አ
                                                              ጌ
                                                                                                     ገ
                                                                                                     ገ
                                                                                                          ሰ
                                                                 መ
                                                                                                          ሰ
                                                                                                           ሜ
                                                                                                           ሜ
                                                                                                         በ
                                                                 መ
                                                                                                         በ
                                                    በቤተ-  ጉራጌ  መስቀል  የአንድ ቀን በዓል




                                                                                       ደግሞ ልጆች እንዲህ እያሉ ያከብሩታል።
                                                                                       ደ ደ
                                                                                         ግ
                                                                                         ግ
                                                                                                               ከ
                                                                                                              ያ
                                                                                                                ብ
                                                                                                               ከ
                                                                                                          ያ
                                                                                                          ያ
                                                                                                              ያ
                                                                                                           ሉ
                                                                                                                     ል
                                                                                                                   ታ
                                                                                                                       ።
                                                                                                                     ል
                                                                                                                  ሩ
                                                                                                                ብ
                                                                                                                   ታ
                                                                                                                  ሩ
                                                                                                         እ
                                                                                              ጆ
                                                    አይደለም፡፡ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ልዩ       ደግሞሞ  ልጆችች  እንዲህህ  እያሉሉ  ያከብሩታል።።
                                                                                                ች
                                                                                              ጆ
                                                                                          ሞ
                                                                                             ል
                                                                                             ል
                                                                                                  እ
                                                                                                     ዲ
                                                                                                     ዲ
                                                                                                         እ
                                                                                                       ህ
                                                                                                    ን
                                                                                                  እ
                                                                                                    ን
                                                    የፈንጠዝያ  ረድፍ  እንጂ፡፡  ከመስከረም  12        እዩት እዝያ ላይ የግራሩን መንታ፣
                                                    በፊት  የጉራጌ  ብሄር  ተወላጆች፤  ከመላው          አይንሽ ያበራል እንደ ሎሚታ
                                                    የሀገሪቱ  ክፍል  ወደ  ትውልድ  ስፍራቸው           ከሎሚታዉስ ያንቺ አይን ይበልጣል፣
                                                    ይተማሉ፡፡በዚያ  ሰሞን  በጉራጌዎች  የንግድ          እንደመስታወት ከሩቅ ያበራል።
                                                    ተሳትፎ  ፈክታ  የከረመችው  አዲስ  አበባ           ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ትል፣
                                                    ጭርታ ይመታታል፡፡                           አጥር ላይ ዘምቶ ያገለግል።
                                                                                          ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ዱባ፣
                                                    ከወሬት ያህናእስከ አዳብና                      አጥር ላይ ዘምቶ ያደምቃል አንባ።


                                                    ከወሬትት  ያህናእስከከ  አዳብናና
                                                           ህ
                                                           ህ
                                                          ያ
                                                            ና
                                                             እ
                                                             እ
                                                            ና
                                                     ወ
                                                     ወ
                                                    ከ ከ
                                                       ሬ
                                                          ያ
                                                        ት
                                                       ሬ
                                                                 አ
                                                                  ዳ
                                                               ከ
                                                                 አ
                                                                   ብ
                                                                     ና
                                                                  ዳ
                                                                   ብ
                                                              ስ
                                                              ስ
                                                    መስከረም 13 ወሬት ያህና በተሰኘው የበዓል           እዮሃ እዮሃ አደራ ደመራ፣
                                                    መክፈቻ መሰናዶ ሰሞነ መስቀል ይጀመራል፡፡            አደራ መስቀሎ ጥባ ጥባ ቶሎ!
                                                    ወሬት  ያህና  ናፍቆት  የፈጠረውን  እንቅልፍ             በገጠሩ  ከዘመን  መለወጫ  በአል  በኋላ
          የመስቀል  በዓል  በኢትዮጵያ  ከሚከበሩ  ሀይማኖታዊ
      እና  ባህላዊ  ይዘት  ካላቸው  በዓላት  ተርታ  በዋነኝነት   አልባ ቀን የሚዘክር ቃል ነው፡፡                   የመስቀል በአል እስኪ ደርስ ድረስ ወጣት ወንድና
      የሚመደብ ነው፡፡                                   መስከረም  14  የእርድ  ዋዜማ  ሲሆን  የልጆች    እና  ሴቶች  በግጥም  መልክ  እየተቀባበሉ  እንዲህ
          መስቀል በኢትዮጵያ የሚከበር ብሔራዊ በዓል ሲሆን       የደመራ፣  የሴቶች  የአይቤ  እና  ጎመን  ቀን  ይባላል፡፡   ያዜማሉ።
      የኢትዮጵያዊ  የመስቀል  በዓል  አከባበር  በ2006  ዓ.ም   ቤቶች የሚሰነዳዱበት የእንፋሎት ቆጮ የሚቀርብበት             እንኳን  ለመስቀል  በአል  አደረሳችሁ!  በጎጃም
      በአዘርባጃን  ዋና  ከተማ  ባኩ  በተካሄደ  8ኛው  የተባበሩት   ቀንም ነው፡፡                             በጎንደር አካባቢ በመስቀል በአል፣
      መንግሥታት  የሣይንስ  የትምህርትና  ባህል  ማዕከል  ዩኔስኮ      መስከረም  15  ዋናው  የጉራጌ  የመስቀል  በዓል       አንጎሮጎባሽ
      ጉባዔ ላይ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል፡፡               (ወኀምያ  )  ነው፡፡  በዚህ  ዕለት  እርድ  ይፈጸማል፡፡     በያመቱ ያምጣሽ
          በዓሉ  በተለያዩ  አከባቢዎች  የተለያዩ  ስያሜዎች     መስከረም 16 ምግይር ወይም ደመራ የሚባለው ቀን             ልጃገረዶች የመስቀል በአል ከመድረሱ በፊት
      አሉት፡፡                                    ነው (የአባቶች ደመራም ይባላል)፡፡                 ነሃሴ  ዉስጥ  የአሸንዳን  ወይም  የሻደይን  በአል
          ስያሜውም  ፡-  በሃድያ፣  በወላይታ፣  በዳውሮና  ጋሞ      በየቤቱ፤ ጠዋት የህጻናት ማታ ደግሞ የአባቶች       አስታከዉ  እስከ  መስቀል  ድረስ  ማታ  ማታ
      “መስቀላ”፣  በከንባታ  “መሳላ”¾ በየም  “ሄቦ”¾ በጉራጌ   ደመራ  ይለኮሳል፡፡  በዚህ  ዕለት  ከብቶች  ከቤት      ሰባስበዉ በመንደር እየዞሩ ይጨፍራሉ፣ ያዜማሉ።
      “መስቀር”¾ በኦሮሞ  “ጉባ”¾ ወይም  “መስቀላ”¾ በከፊቾ  እና   አይወጡም፡፡                                 አያማሩ ደሴ
      ሻኬቾ  “መሽቀሮ”¾ በመባል  ሲታወቅ  በአማራና  ትግራይ         መስከረም  17  ንቅባር  ወይንም  ትልቁ  በዓል        ናዉጣ ከገብሴ፣
      “የመስቀል በዓል”¾ተብሎ ይጠራል፡፡                   ነው፡፡  ዘመድ  አዝማድ  ሻኛ  አስመርቆ  በጋራ            ለምን እወጣለሁ


           መስቀል በወላይታ
           መስቀልል  በወላይታታ                       የሚቋደስበት፣  ጎረቤት  በአንድ  ሆኖ  ሲስቅ  ሲያወካ        እጎጠጉጣለሁ፣
                        በ
           መ መ
                          ወ
                        በ
                    ል
                 ቀ
               ስ
               ስ
                 ቀ
                          ወ
                                ይ
                                   ታ
                                ይ
                             ላ
                             ላ
                                                                                          ሄኔታ ሲሞቱ
                                               የሚውልበት የማህበረሰብ መሰብሰቢያ ቀን ነው፡፡
                                                   ከመስከረም 18 እስከ 23 የጀውጀው የሚባለው           አጥብቄ ሮጣሉ።
           ከዳሞታ  ኪንግደም  ዘመንና  ከዚያም  በፊት
      ከመስከረም 14 ቀን እስከ 20 ባለው አንዱ እሁድ በጉጉትና    ስርዓት ይቀጥላል፡፡ የጀውጀው የመተያያ ቀን ሲሆን                     ሸንበቆና ሸንበቆ፣
      በከፍተኛ  ዝግጅት  በየዓመቱ  የሚከበር  የወላይታ  የዘመን   ባለትዳሮች  ስጦታ  እና  መመረቂያ  ይዘው                         ሲወጣ አየሁ ተጣብቆ፣
      መለወጫ  ነው  -  ጊፋታ፡፡  ዘንድሮም  ለበርካታ  ወራት    የወላጆቻቸውን ቤት በማቅናት የሚጠይቁበት ነው፡፡                      አትንጫጩ ልጆቼ፣
      ከፍተኛ  ዝግጅት  ሲደረግበት  ቆይቶ  በልዩ  ልዩ  ትዕይንቶች     የመዝጊው  በዓል  አዳብና  ይባላል፡፡  አዳብና                  እመጣለሁ ሰንብቼ
      ደምቆ ተከብሯል፡፡                              ጎረምሶች  እና  ልጃገረዶች  የጭፈራ  ችሎታቸውን                     ቋንጣ በለስ በልቼ
          “ጊፋታ”፤  ከአሮጌ  ነገር  ወደ  አዲስ  ነገር  መራመድን፣   የሚያሳዩበት፤  የወደፊት  የትዳር  ተጣማሪያቸውን                ቋንጣ በለስ ይሉሻል፣
      ከአሮጌ መንፈስ ወደ አዲስ መንፈስ መሻገርን የሚያመለክት      የሚያዩበት፣  የሚያጩበት  በዓል  ነው፡፡  ጭፈራው                    ይኸዉና ቅጠሉ፣
      ቃል መሆኑን የወላይታ አባቶች ይናገራሉ፡፡ ለጊፋታ ሰው       ለተወሰኑ ቀናትን ሊቀጥል ይችላል፡፡                              ቀጥቅጭና ቅመሽዉ
      ሁሉን  ነገር  አዲስ  አድርጐ  ይጠብቃል፡፡  ለምሳሌ  በሀዘን                                                     ወረታዉን ከቻልሽዉ፣
      ልቡ የተሰበረ ሀዘኑን ይተዋል፣ በከፍተኛ ቅያሜ ውስጥ ያለ         የዓመትት  ሰውው  ይበለንን                               ለዚህ ለዚህ ወረታ፣
                                                   የዓመት ሰው ይበለን


                                                            ይ
                                                          ው
                                                         ሰ
                                                               ለ
                                                               ለ
                                                       ት
                                                     መ
                                                     መ
                                                                ን
                                                   የ የ
                                                    ዓ
                                                    ዓ
                                                         ሰ
                                                              በ
                                                            ይ
                                                              በ
      ሰው  በአገር  ሽማግሌዎች  ይታረቃል::  ያስቀየመም  ይቅርታ      ወደ  ሁለት  ሚሊየን  የሚገመቱ  የብሄረሰቡ                    አልጋ ሰርቶ መኝታ፣
      ይጠይቃል፤  የተቀየመም  ቂሙን  ትቶ  ከልብ  ይቅር  ይላል፤   አባላት  እንደሚሳተፉበት  የሚነገረው  በዓል                       መሪት ወርዶ ጫጫታ።
      እዳ ያለበት ዕዳውን ሳይከፍል ጊፋታን አያከብርም፤ ብድሩ      የሚያካትታቸው  ክንውኖች  ካለ  ምርቃት  እና              እዮሃ እዪሃ አደራ ደመራ፣
      የመጣው  ከግልም  ይሁን  ከመንግስት  ዕዳውን  ጊፋታን      መልካም ምኞቶች አይደመደሙም፡፡
      ሊያከብር አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ መክፈልና ነፃ መሆን                                                አደራ መስቀሎ
      በወላይታ  ባህል  ግዴታ  ነው፡፡  ቤተሰብ  ለራሱም  ሆነ        የዕድሜ ባለጸጎች ‹‹የሀገራችንን ዳር ዳር ለጠላት        ጥባ ጥባ ቶሎ!
      ለልጆቹ አዲስ ልብስ ይገዛና በጊፋታ ዋዜማ ምሽት ወይም       እሳት፤ ለህዝቦቿ መሃሏን ገነት ያድርግልን›› ከሚለው          ወጣቶቹ የተሰጣቸዉን ተቀብለዉ፣ የ
      ሊነጋ ሲቃረብ የራሱንም ሆነ የልጆቹን ገላ ሙልጭ አድርጎ      ምርቃት  ጀምሮ፤  ሰው፣  ከብቱ፣  ጋራ  እና  ሸንተረሩ       ንብ አዉራ ሶነግ፣
      ያጥብና፣ አዲሱን ልብስ ይለብሳል፡፡                   ሰላም  እና  ልምላሜ፣  በረከት  እና  ጸጋ  እንዳይለየው      የንብ አዉራ ሶነግ፣
          ይህ  እንግዲህ  ሰው  በእርቅ  ብድሩን  በመክፈልና    ይመረቃል፡፡                                    የወለዱት ይደግ፣
      ገላውንም በመታጠብ፣ በአዕምሮ በአካልና በመንፈስ ነጽቶ           ታዳሚውም  የአባቶችን  ምርቃት  እየተከተለ            የወለዱት ይደግ፣
      አዲሱን አመት በጊፋታ ለመቀበል የሚያደርገው ሁለንተናዊ       ‹‹አሜን!›› ይላል፡፡ የዓመት ሰው ይበለን- አሜን!          ብለዉ  መርቀዉ  ወደ  ቀጣዩ  ቤት  ለጭፈራ፣
      ንጽህና መሆኑን ነው የወላይታ አባቶች የሚያስረዱት፡፡                                               ስጦታን ለመቀበል ይሄዳሉ።
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  43
          DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year                                               43
 ┼                                                                                                                               ┼
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48