Page 41 - DinQ 223 Sep 2021
P. 41
┼ ┼
አንድ ለመንገድ
ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ
የምወደው ስንግ ቃርያ እንደ አጼ ግለሰብ ሆኖ መጥቶ ከጥቂት አመታት በኋላ
ተክለጊዮርጊስ ስእል ተዘሏል፤ ህብረተሰብ ይሆናል፤ መጭው ዘመን የስፓኒሽ
ነው ፤ “ርስትህን ባእድ ይውረሰው” የሚለው
“ አገር ቤት ያለህ ይመስለኝ ነበር “ የቅዱስ መጽሀፍ ርግማን ለአስቆርቱ ይሁዳ
(በእውቀቱ ስዩም) አለኝ አጠገቤ ተቀምጦ የሸክላ ጥብስ ቢነገርም ባሜሪካ ላይ እንደሚደርስ ጥርጥር
‘ እቴ ሸንኮሬ’ የተባለ ያበሻ ሬስቶራንት የሚንድ ሰውየ፡ ፡ የለኝም “
ውስጥ ተቀምጨ ያዘዝኩትን በያይነቱ
እጠብቃለሁ፤ “ የክብር ዲያስፖራ ማእረግ “ ይሄን ያህል አሜሪካ ካስጠላችህ ለምን
ሰጥተውኝ ልቀበል መጥቼ ነው እንጂ ኑሮየ ከታሊባን ጎን ቆመህ አትዋጋም?” አልኩት ::
ከፊትለፊቴ ባለው ግድግዳ ላይ የነገስታት አገር ቤት ነው ” ስል መለስኩለት፡ ፡
ምስሎች ተደርድረው ይታያሉ፤ አጼ ቴዎድሮስ፥ “ አሜሪካ መንግስት ለስራ ፈት
ሀጸይ ዮሀንስ ፥ አጼ ምኒልክ ፥ ልጅ ኢያሱ፤ “ አደራ እዚህ የተረገመ አገር ውስጥ የሚሰጠውን ድጎማ እቀበላለሁ፤ ከዛ ደግሞ
አጼይት ዘውዲቱና አጼ ሐይለስላሴ ይታዩኛል፤ እንዳትቀር ! “ በድብቅ በካሽ እሰራለሁ፤ ሲሰተሙን እንዳቅሜ
ሰአሊው አጼ ተክለጊዮርጊስን ዘሏቸዋል:: “ ይሄን ያክል አስመርሮሃል? “ ስል እየሸወድኩ ታክስ አልከፍልም፤ አላማየ አሜሪካን
ጠየኩት ;: በኢኮኖሚ ማሽመድመድ ነው፤ ይሄ ትግል
ያዘዝኩት ምግብ መጣልኝ ፤ በያይነቱ ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል?” አለና በሸክላ
ብለው ያቀረቡልኝን አየሁትና ለረጅም ደቂቃ “ አታምነኝም፤ ከዚህ አገር ልጠፋ ድስቱ ውስጥ የቀረውን ጥብስ ሙትና ቁስለኛ
ተከዝኩ:: ብጫ ክክ፣ ቀላ ያለ ክክ፣ ቀለም ሁለት ጊዜ ሞክሬ, ሁለት ጊዜ ከድንበር ማድረግ ቀጠለ ፡፡
አልባ ክክ፤ ክክ በየፈርጁ ነው ያመጡልኝ፤ መለሱኝ”
አንዱን ፍንካች ክክ ብድግ አድርጌ በመዳፌ ከሰውየው ከተለያየሁ በኋላ ወደ ሽንት
መዘንኩት፤ ‘ቀዳዳ ቢበጀለት የካፖርት ቁልፍ “ አሜሪካኖች ስስታም ናቸው “ ቀጠለ ቤት ጎራ አልሁ ::
ይሆናል፤ ክኩ እንዲህ ከጠበደለ አተሩ ምን ሰውየው “ በምድራቸው ውስጥ ያለው
ሊያክል ነው? ከቶ በምን ከኩት? በቡልዶዘር ነዳጅ ዘይት ከቀይ ባህር ይበልጣል፤ ግን የሽንት ቤቱ ግድግዳ ላይ ” Game over
መሆን አለበት፤’ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጥፋት ነክተውት አያውቁም፤ ለመጭው ትውልድ TPLF “ የሚል ጽሁፍ በስኪብርቶ
ላይ የሚገኘው ቀይስር በስፋትና በጥራት ይቆጥቡታል፤ ግን መጭው ትውልድ ተሞንጭሮ አየሁ ፤
ተሰርቶ፤ የጽጌረዳ ጉንጉን መስሎ የሚሉት መቼም የሚመጣ አይመስልም፤ ከጎኑ ሌላ ያልታወቀ ደራሲ “ Tdf ገና
ክ ኩ ን ነጭ ዜጎቻቸው ልጅ መውለድ እያቆሙ ነው፤ ይ**ሀል ! “ የሚል ቃል አስፍሯል፤ እምደንቅ
ከቦታል፤ እንደምታየው አበሻ አንድ ሁለት ይወልድና ነው! ኢትዮጵያውያን ብንከፋፈልም
ባ ን ጻ ሩ ፤ ሃላፊነት ሲከብደው ያቆማል ፤ በተቃራኒው ብንጋደልም፤ አንድ ሽንት ቤት መጋራት
የስፓኒሽ ስደተኞች ደከመኝ
የሰንጠረዥ ጨዋታ መልስ ሰለቸኝ ሳይሉ ይዋለዳሉ ፤ አላቆምንም ::
አውቶብስ ፌርማታ ላይ ከሽንት ቤቱ ወጥቼ የሱርየን ማንገቻ
ሐ
አንዲት ስፓኒሽ ሴትዮ ሳጠባብቅ አንዱ እጁን እየታጠበ በቆረጣ ያየኛል
ባ
13
12ሙ
ላ
6ወ
ድ
ድ
ካጠገብህ ከቆመች ልብ ፤ ብዙም ሳይቆይ፥ ነቀፋ ይሁን ሙገሳ በቅጡ
በ
ራ
11
መ
14ደ
ብለህ እያት፤ ድርስ ርጉዝ መለየት ያልቻልኩት ነገር ተናገረ ፤
15አ
5ሴ
ራ
ል
ጋ
ናት፤ እግሯ ስር በጋሪ
4ቃ
ር
ያ
ሪ
16ይ
ማ
የሚገፋ ህጻን ይኖራል:: “በጣም ስለማደንቅህ ሽንት ቤት ገብተህ
ከጎኗ ሌላ ጩጬ ሽኮኮ የምትጽዳዳ አይመስለኝም ነበር “ ሲለኝ ሰማሁ፤
ል
23ት
ሪ
10ገ
ደ
ስ
ቂ
ል
9አ
ጭ
ብ
ን
3ቅ
የተሸከመ፤ ባል ቆሟል ፤ “ልጸዳዳ ሳይሆን ላጸዳዳ ገብቼ ነው
ቃ
2ን
አንድ ስፓኒሽ ስደተኛ፤ ዠለስ”
18ል
22ቅ
ም
ን
ቅ
ሚ
8ቅ
ማ
17ሽ
ጣ
20ል
19ል
7ን
1እ
ቁ
ጣ
21
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 41
DINQ magazine September 2021 Happy Ethiopian New Year 41
┼ ┼