Page 42 - DinQ 223 Sep 2021
P. 42
┼ ┼
ያ
ፍ
ፍ
ን
ን
ያ
ፀ
ከ
ከ
ሐ
ሐ
ፀ
ም
ም
ከፀሐፍያን አምባባ አናውቅም። ጋራውን ሞሉት። የአክሱም ባንዲራ ከእንቅልፏ
ባ
አ
አ
ከፀሐፍያን አምባ
የደም ቃና ያላቸው ዜማዎች መስኩን ዱሩን
የጐረቤቶቻችን በር
ተዘግቷል … በዚህ ተቀሰቀሰች።
“ጦር አውርድ” ምክንያት በእልፍኛቸው ውስጥ ምን እየተሰራ ***
እንደሆነ አናውቅም … የጐረቤቶቻችንን ልክ
አለማወቅ በቤታችን ላይ ሥጋት እንዲያንዣብብ
ጥቂት ወራት አለፈ።
አድርጓል።
በዕውቀቱ ሥዩም
… ከዘመናት ባንዱ ዘመን የሀበሻ መዲና “ጃንሆይ! የምንኖረው ፈተና በሌለበት ከወደ ኑብያ ግድም ደብዳቤ መጣ።
በነበረችው አክሱም በጐረቤቶቿ በኑብያና በየመን ዘመን ነው። ፈተና የሌለበት ዘመን የተፈጥሮን
…
……
ሰላም ነገሠ … ይልቁንም በአክሱም ብልፅግና ሰፈነ፤ ሕግ ያዛባል። እስቲ ጐረምሶቻችንን እይዋቸው! “ ““ “ዛቲ ጦማር ዘተፈነወት ኀበ ንጉሠ አክሱም …
ሁሉም እንጀራና ወይን ጠገበ። … እንደ ሴት ዳሌና ጡት ማብቀል ጀምረዋል …
…
“ “
“……
በምትኩ ፂማቸውን ካገጫቸውና ከከንፈራቸው “… የየመን ሊቃውንት አንድ መረጃ
……
…
ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከተመሰገኑት ያክሱም ጠርዝ አርግፈዋል … መዳፎቻቸው ከሐር ጨርቅ ነገሩን … እናንተ አክሱሞች በኛ ላይ ሠራዊት
ሊቃውንት አንዱ ንጉሡ በተገኙበት ጉባኤ ‘ልቦናዬ ይለሰልሳሉ … እግራቸውን ዘርግተው የባልቴት ልታዘምቱ እንደተሰናዳችሁ ሰምተን አዝነናል። ይሁን
ያሳየኝን ልናገር’ አሉ። ተረት በመተርተር ጊዜያቸውን ያጠፋሉ … የደም እንጂ የጠባችን ምክንያት በድንበሮቻችን ላይ
ቀለም አያውቁም! የተተከሉት የዋርካ ዛፎች መሆናቸውን በማወቃችን
ለሰላም የሚበጀውን አድርገናል። ከዛሬ ጀምሮ
ተፈቀደላቸው። ዋርካዎች እንዲቆረጡ ትእዛዝ
“አያቶቻችን ፍላፃ የወጠሩባቸው ደጋኖች
……
…
አስተላልፈናል … ይቅርታ አድርጉልን!” !”!” !”
“ግርማዊ ጃንሆይ” አሉ ባማረ ድምፃቸው የሴት ልጆቻችን የጥጥ መንደፊያ ሆኑ … ስለዚህ
… “ግርማዊ ጃንሆይ አክሱም የምትገኝበት ሁኔታ የምንለብሰው ሸማ በውርደት አድፏል። ይሄን የሚታይ ማህተም
ለረጋው ሕሊናየ ሥጋት ፈጥሮብኛል፤ ይሄ ሥጋት እድፍ ከደም በቀር የሚያነፃው ምን አለ?”
ደግሞ ቀስ በቀስ ወደ ወገኖቼ መጋባቱ አይቀርም።” ደብዳቤው ከደረሳቸው በኋላ ንጉሡ ሊቁን
ንጉሡ ከመኳንንቱ ጋር ይሄን አድምጠው፣
አስጠሩ።
“ምንድን ነው የሥጋትህ ምንጭ?” አሉ ንጉሡ። “ታዲያ ምን ይሻላል?” አሉ።
“ምን ይሻለናል? ኑብያዎች ሳንወጋቸው
ሊቁ ማብራራት ጀመሩ። “ኑብያዎችን ለምን አንወጋም?” አሉ ሊቁ። ዋርካዎችን ቆረጡ! እንግዲህ ምን ሰበብ
እንፈጥራለን?” አሉ በቅሬታ።
“እንደምናየው በመንግሥታችን ሰላም አለቅጥ “ኑብያዎች ምን አደረጉን?”
ሰፍኗል … የባሩድ መዓዛ ከሸተተን ብዙ ዘመን ሆነን “ግርማዊ ሆይ!” አሉ ሊቁ “የሰማነው ዜና
… የሽለላ የፉከራ ዜማዎቻችን ተዘነጉ። እረኞቻችንን “ሁለታችንን በሚለየው ድንበር ላይ ዋርካ በእውነቱ የሚያስቆጣ ነው። እንደሚያውቁት
ስሟቸው … በዜማዎቻቸው ውስጥ የብልግናና ተክለዋል!” ሠራዊት ለማደራጀት ብዙ ገንዘብ ብዙ ጉልበት ብዙ
የፍቅር እንጂ የጉብዝናና የጀግንነት ስንኝ አይገኝም። ጊዜ ፈጅተናል። ጐበዞቻችንን ከሙያቸው አፈናቅለን
ጋሻዎቻችን በተሰቀሉበት ድር አደራባቸው … “እና ቢተክሉስ?” አስታጥቀናቸዋል። ሴቶቻችን ቡሃቃቸውን አሟጠው
ጦሮቻችን ዶልዱመዋል … ሀኔዎቻችን ዛጉ … ስንቅ ሰርተዋል። ይሄ ሁሉ ያለ አንዳች ተግባር ብላሽ
ነጋሪቶቻችን ዳዋ ዋጣቸው … ሰላም ልማዶቻችንና “ዋርካዎች እየሰፉ በመጡ ቁጥር የኛን መሆን የለበትም ጃንሆይ!” አሉ በመማፀን ድምፅ።
ትውፊታችንን አጠፋብን። ሕንፃ ያለ ጡብ ያለ ጣሪያ መሬት መውሰዳቸው አይቀርም!”
ሕንፃ እንደማይሆን እኛም ያለ ነውጣችን ያለ “ታድያ ምን አድርግ ነው የምትለኝ?”
ሽለላችን ያለ ድላችን እና ያለ ሽንፈታችን እኛ “እና ምን ይሻላል?”
አይደለንም። “የዘመቻችንን እቅድ ሰልሎ ለኑብያዎች
“እናቅምሳቸው!” አሉ ሊቁ። የነገራቸው የየመን መንግሥት ነው።”
“ግርማዊነትዎ እንደሚያውቁት አንበሳ ከሚዳቋ
ጋር ተኝቶ ማየት ለጊዜው የሚያስደስት ትዕይንት
ሊሆን ይችላል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን ይሰለቻል። “እንበላቸው!” አሉ መኳንንት። “እናስ?”
የሁሉም ዓይን አንበሳው ሚዳቆዋን ሲያሳድዳት …
ሰብሮም ሲገነጣጥላት ለማየት ይናፍቃል። “በሏቸው” አሉ ንጉሡ። “በዚህ ምክንያት የመኖች የኛን ሉዐላዊነት
ደፍረዋል። ስለዚህ ለምን ዘመቻውን ወደ የመን
አናዛውረውም?”
“ጃንሆይ … ‘እርግቦች በሰገነቶቻችን ላይ ***
ሰፍረዋል፤ የዘንባባ ዛፎች በጓሮአችን በቅለዋል’
አማራጭ አልተገኘም።
ብለው የሚያዘናጉትን አይስሟቸው! … ብርቱ ሁኔታዎች ተቀያየሩ።
መንግሥት ከርግቦች ላባ ፍላፃ ያበጃል …
ከዘንባባዎች ዝንጣፊ የጦር ሶማያ ይሰራል። ሴቶች ቆሎ በማመስ ጭብጦ በማሰናዳት በማግስቱ አዋጅ ተነገረ፤
ተጠመዱ። ወንዶች ኢላማ ልምምዱን
“ለራሳችን ብርቱዎች ነን ብለን እንጃጃላለን … አጣደፉት። አሮጌ ጋሻዎች ከተሰቀሉበት ወረዱ። “ ““ “ጠላታችን ወደሆነው ወደ የመን ሀገር ዝመቱ። በዚያ
…
!
! ……
!
ካልታገሉ ሀቅንም ማወቅ አይቻልም። ጐረቤቶቻችን ደጋኖች ተወለወሉ። ፍላፃዎች ተሳሉ። የጐበዞች ሕያው የሆነውን ሁሉ ፍጁ! … ከተሞቻቸውንም
…
ከፈገግታቸው ባሻገር ምን እያሴሩ እንደሆኑ አረማመድ ተለወጠ። የእረኞች የፍቅር ዘፈን ወደ ፍርስራሽ ለውጡ! …”! …”
! …””
!
አንደበታቸው ላይ ሟሟ።
”
2
0
“
1
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
3
ያ
ያ
1
ዝ
ኢ
ት
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ቅ
ሚ
ድ
ን
ሔ
መ
ጽ
ም
ለ
ላ
ር
2
ኑ
”
ት
ጵ
ያ
ት
ዮ
ዘ
0
ለ
ዝ
ያ
ሚ
ላ
ዘ
ለ
ኑ
ት
ለ
ኢ
42 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽአሔት መስከረም 2021
ት
ጵ
ዮ
ን
መ
ሔ
ጽ
ድ
┼ ┼