Page 45 - DinQ 223 Sep 2021
P. 45

┼                                                                                                                               ┼




                                                       መ
                                                     ደመራራ
                                                     ደመራ
       ከነበረው  ቴክኖሎጂ  አንፃር  ሊወስድ  ይችላል፡፡              ደ ደ መ ራ                          ይነግሥና ሌሎቹ በግሼን በምባ ይቀመጣሉ፡፡ በዚያ ቦታ
       መጋቢት  10  ቀን  ግን  ራሱን  የቻለ  ታሪክ  አለው፡፡        የደመራ  በዓል  መላዋን  ኢትዮጵያ           ለነገሥታቱ  ልጆች  የተሠራ  ቤተ  ክርስቲያን፣  ቤተ
       መስቀሉ  በፋርሶች  ከተማረከበት  በንጉሥ  ሕርቃል        ከሚያስተሣሥሩት  በዓላት  አንዱ  ነው፡፡   መንግሥት እና የወግ ዕቃ ቤት ነበሩ፡፡ በዚህም ምክንያት
       ተመልሶ ወደ ጎልጎታ የገበባበት ቀን ነው፡፡             የኢየሩሳሌም  አብያተ  ክርስቲያናት  ቅዳሴ  ቤት        የግእዝ መጻሕፍት ቦታዋን በልዩ ልዩ ስም ይጠሯታል፡፡
             ...ነገር ግን በዐቢይ ጾም በዓል ስለማይከበር     ሲከበር አበው ሊቃነ ጳጳሳት መስቀሉን ይዘው ችቦ         «ደብረ  ነገሥት»  የነገሥታት  ቦታ፣«አምባ  ግሼን»፣
       የመስቀሉ  በዓል  ቅዳሴ  ቤቱ  በተከበረበት  ቀን        አብርተው  እየዞሩ  መባረካቸውን  የሚገልጡ            ደብረ ከርቤ፡፡
       በመስከረም  17  እንዲከበር  ሊቃውንት  ሥርዓት         መዛግብት አሉ፡፡                                   ዐፄ  ዘርዐ  ያዕቆብ  ግሼንን  የሚያውቃት  እንደ
       መሥራታቸውን ስንክሳሩ ይነግረናል፡፡                        የደመራ  ሥርዓት  ከሰሜን  እስከ  ደቡብ       ሌሎቹ  የነገሥታት  ልጆች  ተይዞ  በአምባው  ታሥሮ
                   ወ
                   ወ
                    ደ
                      ኢ
                      ኢ
                 ት
              ን
             እ እ
              ን
               ዴ
               ዴ
                            ያ
                          ጵ
                             ገ
                              ባ
                             ገ
                          ጵ
                        ት
                        ት
                         ዮ
                         ዮ

             እንዴትት  ወደደ  ኢትዮጵያያ  ገባባ??         ጫፍ  በተመሳሳይ  ሰሞን  እና  ሥርዓት  ይከበራል፡፡     በነበረ ጊዜ ነው፡፡ ዐፄ ዳዊት ያመጣውን ግማደ መስቀል
                               ?


             እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባ?
             ...ለመስቀሉ  ወደ  ኢትዮጵያ  መምጣት         የደቡብ  ኢትዮጵያ  ወርቃማው  የክርስትና  ዘመን        ለማክበር ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ያሰበበት ምክንያት ነበረው፡፡
       ምክንያት የሆነው በዐፄ ሠይፈ አርእድ ተፈጥሮ የነበረ       የሚባለው ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘመን እስከ ዐፄ        በመጀመርያ  እንደ  ታሪክ  ነገሥቱ  ከሆነ  መስቀሉ
       ችግር ነው፡፡ በዚህ ዘመን የግብጽ ሡልጣኖች በግብር        ዘርዐ ያዕቆብ ያለው ዘመን ነው፡፡ የመስቀል ደመራ        የነበረበት  ቦታ  እና  ዘርዐ  ያዕቆብ  የነገሠበት  ቦታ
       እያመካኙ  የግብጽ  ክርስቲያኖችን  ባሰቃዩዋቸው  ጊዜ      ሥርዓት  በደቡብ  ውስጥ  የሠረፀው  እና  መከበር       ተመሳሳይ  ነው፡፡  ሁለቱም  ተጉለት  ውስጥ  ነው
       ንጉሥ  ሠይፈ  አርእድ  እስከ  ደቡብ  ግብጽ  እየዘመተ    የጀመረው በዚህ ዘመን ወይንም ቀደም ብሎ መሆን          የነበሩት፡፡  በሌላም  በኩል  ዘርዐ  ያዕቆብ  ለመስቀል  ልዩ
       ወግቷቸዋል፡፡  ከዚህም  በላይ  የንግድ  መሥመሩን        አለበት፡፡  አንድን  ሥርዓት  ባህል  ለማድረግ  ብዙ     ፍቅር  ስለነበረው  መስቀሉን  ለጊዜው  ከተሠራለት  ቦታ
       ከለከለባቸው፡፡  በዚህም  ምክንያት  ከኢትዮጵያ  እና      መቶ ዓመታት ያስፈልጋልና፡፡                      በዘላቂነት ተጠብቆ ወደሚቆይበት ቦታ ለማዛወር ፈለገ፡፡
       ከኑቢያ የሚሄደው ዕቃ ተቋረጠ፡፡                          በደቡብ  ግራኝ  ሊያጠፋቸው  ካልቻሉ          በዚህ ጊዜ ነው ያንን ራእይ ያየው፡፡
             ሁኔታው  ከሥጋት  ላይ  የጣላቸው  የግብጽ       ክርስቲያናዊ  ሥርዓቶች  አንዱ  መስቀል  ነው፡፡              እስካሁን  የሚገርመው  ነገር  መስቀሉ  በግሼን
       ሡልጣኖች  በግብጽ  ክርስቲያኖች  ላይ  የጣሉትን         በወላይታ፣  በጋሞ፣  በጎፋ፣  በጉራጌ፣  በከፋ  ሸካ  ከነ   አምባ  ከተቀመጠ  በኋላ  ምእመናኑ  እንዴት  ይሳለሙት
       ቀንበር  አላሉ፡፡  የግብጹ  ጳጳስ  እና  ሡልጣኑ        ክብሩ  እና  ሞገሡ  አሁንም  ይከበራል፡፡  አንዳንድ     እንደነበረ  ነው፡፡  ምክንያቱም  አምባው  በወታደሮች
       ተስማምተው  ወደ  ኢትዮጵያ  መልክተኛ  ላኩ፡፡          ሕዝቦች ... ሥርዓቱን አልረሱትም፡፡                የሚጠበቅ እና የነገሥታቱ ልጆች ብቻ ይገቡበት የነበረ
       በጉዳዩም  በኢየሩሳሌም  የነበሩት  ፓትርያርክ  አቡነ            ኢትዮጵያውያን  ሊቃውንት  ይህንን  ችቦ        ቦታ ነበርና ነው፡፡ ግራኝ አምባውን ለመስበር ሁለት ጊዜ
       ዮሐንስ የመልክተኞቹ መሪ ሆነው መጡ፡፡                የማብራት  ሥርዓት  ከጥንት  ሀገራዊ  ባህል  እና       አለመቻሉን  ስንረዳ  አምባው  ምን  ያህል  ጠንካራ
             በጊዜው  በዙፋኑ  ላይ  የነበረው  ዐፄ  ዳዊት    ከኢየሩሳሌም  መብራት  የማውጣት  ሥርዓት             እንደነበር  ያሳያል፡፡  ምናልባት  ምእመናን  እንደልባቸው
       ስለነበረ  እርሱም  ንግዱን  ላይዘጋ  ሡልጣናቱም         የቀመሩት ይመስላል፡፡ በኢየሩሳሌም ከጌታ መቃብር         ወደ አምባው መግባት የቻሉት ከግራኝ በኋላ አምባው
       ክርስቲያኖቹን  ላያጉላሉ  ተስማሙ፡፡  ለስምምነቱ         በየዓመቱ  ለበዓለ  ትንሣኤ  መብራት  የማውጣት         የነገሥታት  ልጆች  ወኅኒ  መሆኑ  ሲቀር  ነው፡፡  በጎንደር
       ማሠርያ  ይሆን  ዘንድም  ከጌታ  ግማደ  መስቀል         ሥርዓት ነበር፡፡ ይህ ሥርዓት ልዩ ልዩ የፈትል እና       ዘመን  ደግሞ  ወኅኒው  ወደ  ወኅኒ  አምባ  በመዛወሩ
       እንዲመጣለት  ንጉሥ  ዳዊት  ጠየቀ፡፡  ሡልጣኑም         ዘይት  መብራቶችን  በአንድነት  አስተሣሥሮ  ይዞ        ምእመናኑ እንደ ልብ መግባት ችለዋል፡፡
       ተስማማ፡፡                                  መውጣት  ነው፡፡  ይህንን  ሥርዓት  በኢትዮጵያዊው             የግራኝ  ሠራዊት  ወደ  አምባው  በወጣ  ጊዜ
             በ1387  ዓም  ግማደ  መስቀሉን  የሚያመጡ      ችቦ  በመወከል  በበዓል  ቀን  እንዲበራ  ሥርዓት       የካቲት  22  ቀን  1532  ዓም  የነገሥታቱን  የወግ  እቃ
       ሊቃውንት  ወደ  ካይሮ  ተላኩ፡፡  መልክተኞቹ           የሠሩልን አባቶች በረከታቸው ይደርብን፡፡              መዝረፋቸውን  እንጂ  ግማደ  መስቀሉን  ለማውጣት
                                                                    ቀ
                                                          እ
                                                                 መ
                                                                   ስ
                                                            ግ
                                                              ማ
                                                       ሼ
       ለሡልጣኑ የሚሰጥ በ20 ግመል የተጫነ ስጦታ ይዘው               ግ ግ ሼ ን   እ ና   ግ ማ ደ   መ ስ ቀ ሉ  መሞከራቸውን አይገልጥልንም፡፡
                                                     ግሼንን  እናና  ግማደደ  መስቀሉሉ
                                                     ግሼን እና ግማደ መስቀሉ
       ነበር፡፡  ዐፄ  ዳዊት  አስቀድሞ  ሃሳቡን  ለኢየሩሳሌሙ          ግማደ  መስቀሉ  የተቀመጠው  በግሼን                አሁን  ያለውን  የእግዚአብሔር  አብ  ቤተ
       ሊቀ  ጳጳስ  ለአቡነ  ዮሐንስ  ነግሯቸው  ስለነበር       ማርያም  መሆኑን  በገዳሙ  የሚገኘው  መጽሐፈ          ክርስቲያን  ያሠሩት  ዐፄ  ምኒሊክ  ሲሆኑ  የእመቤታችንን
       እርሳቸው  ሉቃስ  የሳላትን  ሥዕል፣  ኩርአተ  ርእሱ      ጤፉት  ይናገራል፡፡  ለዚህ  ዋናው  ምክንያት          ቤተ ክርስቲያን ያሠሩት ደግሞ እቴጌ መነን ናቸው፡፡ /
       የተባለውን  የጌታ  ሥዕል  እና  ግማደ  መስቀሉን        መስቀሉን በመስቀልኛ ቦታ አስቀምጥ የሚል ራእይ          ልዑል  ራስ  እምሩ  ኃ/ሥላሴ፣  ካየሁት  ከማስታውሰው፣
       ላኩለት፡፡ ግማደ መስቀሉ መስከረም 16 ቀን ተጉለት        ለዐፄ  ዘርዐ  ያዕቆብ  በመገለጡ  ነው፡፡  አምባ  ግሼን   ገጽ 168፣ 169/
       ገብቶ  ንጉሡ  ባሳነፁት  ቤተ  ክርስቲያን  ተቀመጠ፡፡  /  ከንጉሥ  ይኩኖ  አምላክ  ጀምሮ  የነገሥታቱ  ልጆች            እስካሁን  ትክክለኛ  ምክንያቱን  ያላገኘሁት
       ተክለ  ጻድቅ  መኩርያ፣  ከይኩኖ  አምላክ  እስከ  ልብነ   የሚቀመጡባት ቦታ ነበረች፡፡ ከመካከላቸው አንዱ          ግሼን የግማደ መስቀል መንበር ሆና እያለ በዓለ ንግሡ
       ድንግል፣ ገጽ 116-118/                                                              በመስከረም 21 ለምን እንደ ሆነ ነው?

         DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year                                                45
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  45


 ┼                                                                                                                               ┼
   40   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50