Page 44 - DinQ 223 Sep 2021
P. 44
┼ ┼
የመስቀሉ ጉዳይ... (ታሪካዊ ዳሰሳ)
(ዳንኤል ክብረት) ጸሐፊዎች ገለጻ ጋር አንድ ነው፡፡ በ380 ዓም
አካባቢ የተወለደው ታሪክ ጸሐፊው ሶዜማን
መ መ ስ ቀ ሉ እ ን ዴ ት ጠ ፋ ?
ን
ዴ
ስ
ቀ
እ
ጠ
መስቀሉሉ እንዴትት ጠፋፋ??
መስቀሉ እንዴት ጠፋ?
መስቀሉ የተገኘው ከጎልጎታ መሆኑን መዝግቦ
የሀገራችን ሊቃውንት እና መዛግብት መስቀሉ
አቆይቶናል፡፡
እንዴት እንደ ጠፋ የሚተርኩት ታሪክ የጥንታውያኑን
በሌላ በኩል ደግሞ መስቀሉ በጎልጎታ
መዛግብት የተከተለ ነው፡፡ በመስከረም 16 እና 17
ተቀብሮ ነበር የሚለው የስንክሳራችን ትረካ «እርሷ በመጣች ጊዜ የጌታችን የክርስቶስን መቃብር
የሚነበበው ስንክሳራችን የክርስቶስ መስቀል በጎልጎታ
ከግብጽ፣ ከሶርያ እና ከሌሎች ጥንታውያን አብያተ እስካሳዩዋት ድረስ አይሁድን ይዛ አሰቃየቻቸው፤
መቃብር እንደነበረ ይተርክልናል፡፡ አይሁድ በመስቀሉ
ክርስቲያናት ስንክሳር ትረካ ጋር አንድ ዓይነት ነው፡፡ ያንን ኮረብታም እስከ ጠረጉ ድረስ አስገደደቻቸው፤
እና በመቃብሩ የሚደረገውን ተአምር አይተው
እሌኒ ንግሥት መስቀሉን ቆፍራ ያወጣችበት የከበረ መስቀሉም ከተቀበረበት ተገልጦ ወጣ»
በምቀኝነት መነሣሣታቸውንም ያትታል፡፡ እስከ 64
እና በኋላም የመስቀሉን ቤተ ክርስቲያን የሠራችበት ይላል፡፡ በሌላም በኩል የመጋቢት 10 ቀኑ ስንክሳር
ዓም አይሁድ በኢየሩሳሌም እና በአካባቢው ኃይል
ቦታ የሚገኘው በዚያው በጎልጎታ፣ ያውም ታሪኩን ያውቃል የተባለውን አንድን አይሁዳዊ
አልነበራቸውም፡፡ በ64 ዓም አካባቢ ግን አይሁድ
ከኢትዮጵያ የዴር ሡልጣን ገዳም ሥር ነው፡፡ አሥራ በማስጨነቅ ምሥጢሩን እንዳውጣጣችው
ራሳቸውን ከሮማውያን አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ዐመጽ
ይገልጣል፡፡ ይህ አገላለጥ ከጥንታውያን መዛግብት
ጀመሩ፡፡ ኢየሩሳሌምም በአይሁድ ቁጥጥር ሥር
ዴ
ት
ን
ዴ
ተ
ገ
ኘ
ተ
ገ
ስ
ቀ
መ መ
ስ
ቀ
እ
ን
ሉ
እ
መስቀሉሉ እንዴትት ተገኘኘ?? አገላለጥ ጋር የተስማማ ነው፡፡ ...በቤተ
መስቀሉ እንዴት ተገኘ?
?
ዋለች፡፡
መስቀሉ እንዴት እንደ ተገኘ በቤተ ክርስቲያናችን ኪርያኮስ የተባለ አረጋዊ ነገራት
አይሁድ መስቀሉን፣ ሌሎች ንዋያተ ቅድሳትን
ክርስቲያናችን የሚገለጠው ታሪክ ከሌሎች እየተባለ ከሚተረከው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
እና የክርስቶስን መቃብር የተቆጣጠሩት እና
ጥንታውያን መዛግብት ታሪክ ጋር አንድ ዓይነት እስካሁን እኔ በሌሎች መዛግብትም ሆነ
ክርስቲያኖች እንዳይገቡ ያገዱት በዚህ ጊዜ ነበር፡፡
ነው፡፡ መስቀሉን ያወaጣችው የቆስጠንጢኖስ እናት በስንክሳራችን ላይ ያላገኘሁት «ደመራ ተደምሮ
ከዚህ በኋላ ጎልጎታ የከተማዋ ጥራጊ እንዲደፋበት
ንግሥት እሌኒ መሆንዋን ሁሉም ይስማሙበታል፡፡ ጢሱ አመለከተ» የሚለውን ታሪክ ነው፡፡ ቅዱስ
አዘዙ፡፡ ምክንያቱም በዚያ ጊዜ በኢየሩሳሌም እና
እሌኒ ንግሥት ወደ ኢየሩሳሌም ስትገባ ያሬድ በድጓው ጢሱ ለመስቀሉ መስገዱን
በአካባቢዋ አብያተ ክርስቲያናት አልነበሩም፡፡
መስቀሉ የተቀበረበት ቦታ በቀላሉ የሚገኝ ይገልጣል፡፡ እሌኒ ንግሥት ክርስቲያናዊት እናት
ክርስቲያኖች ግን በጌታችን መቃብር አካባቢ ዋሻዎችን
አልነበረም፡፡ ለዚህም ሦስት ምክንያቶች ነበሩ፡፡ እንደ መሆንዋ መጠን አይሁድ የሰጧትን መረጃ
ፈልፍለው ይገለገሉባቸው ነበር፡፡
የመጀመርያው በኢየሩሳሌም ከ132 እስከ 135 ብቻ ተቀብላ ቁፋሮ አታስጀምርም፡፡ በአይሁድ
ዛሬ በአሮጌዋ ኢየሩሳሌም ክልል የሚገኘው
በተደረገው እና ከተማዋ ፈጽማ በጠፋችበት ጦርነት የተነገረው በጸሎት እንዲረጋገጥ አድርጋለች፡፡ ያን
ጎልጎታ በዚያ ዘመን ከከተማዋ ውጭ ነበር፡፡
ምክንያት ክርስቲያኖች ከከተማዋ ርቀው መኖራቸው ጊዜ ጸሎት ተደርጎ ዕጣን ሲታጠን ጢሱ ወደ ጎልጎታ
ክርስቶስንም የሰቀሉት ከከተማ አውጥተው ነው፡፡
ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ አይሁድ መስቀሉን አመለከተ፡፡ ይህንን በተመለከተ መዛግብትን
አይሁድ የከተማ ጥራጊ መድፊያ እንዲሆን የፈለጉትም
በጎልጎታ ከቀበሩ በኋላ መጀመርያ ጥራጊ ማገላበጥ ይቀረናል፡፡
ቦታው ከከተማ የወጣ መሆኑን ግምት ውስጥ
መድፋታቸው ሲሆን ሦስተኛው ንጉሥ ሐድርያን
በማስገባት ጭምር ነው፡፡
በ135 ዓም የኢየሩሳሌምን ገጽታ የቀየረውን አዲስ በ በ ዓ ለ መ ስ ቀ ል እ ን ዴ ት ተ ወ ሰ ነ ?
ዓ
ቀ
እ
ን
ሰ
ስ
ዴ
መ
ተ
ወ
በዓለ መስቀል እንዴት ተወሰነ?
በዓለለ መስቀልል እንዴትት ተወሰነነ??
ይህ ታሪክ በስንክሳራችን ከተጻፈው ታሪክ
ፕላን በማውጣት ከተማዋን እንደገና መሥራቱ፤ በኢትዮጵያም ሆነ በግብጽ ያሉ ስንክሳሮች
ጋር አንድ ዓይነት ነው፡፡
በጎልጎታም ላይ የቬነስን መቅደስ መገንባቱ ነው፡፡ ላይ መስቀሉ የተገኘው መስከረም 17 ቀን መሆኑን
የቬነስ መቅደስ መገንባት ክርስቲያኖች ወደ ይገልጣሉ፡፡ ቁፋሮው መቼ እንደተጀመረ
ስ
መ መ ስ ቀ ሉ የ የ ት ተ ቀ በ ረ ?
ቀ
በ
ተ
ቀ
መስቀሉ የት ተቀበረ?
መስቀሉሉ የትት ተቀበረረ??
አካባቢው ፍጹም እንዳይቀርቡ አስከላከላቸው፡፡ በእርግጠኛነት የሚገልጥ መረጃ አላገኘሁም፡፡ የኛ
በስንክሳራችን የተገለጠው እና መስቀሉ
ንግሥት እሌኒ ወደ ኢየሩሳሌም ገብታ ሊቃውንት ቁፋሮው መስከረም 17 ተጀምሮ
የተቀበረው በጎልጎታ ነው የሚለው ታሪክ በሦስተኛው
ያደረገችውን ስንክሳራቸውን እንዲህ ይተርከዋል መጋቢት 10 ቀን መጠናቀቁን ይገልጣሉ፡፡ በወቅቱ
እና በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከነበሩት የታሪክ
ዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽአሔት መስከረም 2021
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
“
”
0
2
3
1
መ
ያ
ዝ
ያ
ድ
0
ቅ
1
ን
2
ሔ
ጽ
ሚ
ት
”
ት
ለ
ም
ር
ኑ
ጵ
ዮ
ለ
ያ
ት
ኢ
ዘ
ላ
44 “ኢት ““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ዝ
ያ
ድ
ላ
ለ
ኢ
ኑ
ጵ
ለ
ጽ
መ
ሔ
ት
ን
ሚ
ዮ
ዘ
ት
┼ ┼