Page 38 - DinQ 223 Sep 2021
P. 38
┼ ┼
ታሪክ እንቁ እና እንቁጣጣሽ! ይነቅላሉ። በአደይ አበባ መሃል የምትገኘው
“ሉል አደይ” የምትባለዋን ቢጫ ሉል፤ “እንቁ”
ብለው ይጠሯታል። ይህን የ“ሉል አደይ” አበባ
በየቤቱ እየሄዱ ሲሰጡ፤ ስጦታውን ከንግሥት
ማክዳ ታሪክ በማያያዝ “እንቁጣጣሽ!” በማለት
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) ሰለሞንን ስጦታ “እንቁ ለጣትሽ” ብሎ፤ ለጣቷ ለአዋቂዎች ይሰጣሉ።
የእንቁ ቀለበት እንደሰጣት ይናገራሉ።በርግጥ
በቅድሚያ እንኳን አደረሳቹህ - ንጉሥ ሰለሞን “እንቁ ለጣትሽ” ብሎ አዋቂዎቹም “እንኳን ደህና መጣሽ”
እንላለን። “እንቁጣጣሽ” በማለትም - የአዲሱን ለቀደመችው ንግሥታችን ቀለበት አበርክቶላት ይላሉ። ህጻናቱም መልሰው “እንቁጣጣሽ
አመት የደስታ ምስራች እናበስራለን። እግረ ሊሆን ይቻላል። ትልቁ እና ዋናው የእንቁ
መንገዳችንን… “እንቁጣጣሽ” ለምን እና ስጦታ የቀረበላት ግን፤ የሳባ ንግሥት ወይም
እንዴት ሊባል እንደቻለ፤ አጭር ታሪካዊ ጽሁፍ ንግሥት ማክዳ ወደ ኢትዮጵያ በተመለሰች
እነሆ አቅረብንላችኋል። ጊዜ ነው።
እንቁ ማለት የከበረ ድንጋይ ማለት የመጀመሪያው የእንቁ በረከት
ሲሆን፤ በጥንት ዘመን እንደከፍተኛ የገንዘብ የተሰጣት፤ ከእስራኤል አገር በሰላም
ምንዛሪ ጥቅም ላይ ይውል ነበር። የዚህ ውድ በተመለሰች ግዜ… ንግሥት ማክዳ፤ ከንጉሥ
የሆነ እንቁ አይነት በተለይ በሰሜን የኢትዮጵያ ሰለሞን ጸንሳ ስለመጣች እርጉዝ መሆኗ
ክፍል በብዛት ይገኝ እንደነበር ታሪክ ያስታውቅባት ነበር። እናም የጥንት
ይነግረናል። በመሆኑም በበአል ወይም ኢትዮጵያዊያን አባቶች “እንኳን ደህና
በአመታዊ ግብር ክፍያ ወቅት ህዝቡ፤ ለነገስታቱ መጣሽ” በማለት የእንቁ በረከት ሲያቀርቡ፤
ይህን እንቁ ያበረክት ወይም ይከፍል ነበር። “እነሆ እንቁ ለጣጣሽ” በማለት የእንቁ ገጸ
በረከት ሰጧት። ከዚያ በኋላ ንጉሥ ቀዳማዊ
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን ምኒልክን ስትወልድ… አባቱን በአካል
የእንቁ ብዛት የምናገኘው በንግስተ-ሳባ ወይም ከማያውቁት ንጉሥ ስለተወለደ “እንቁ
በንግስት ማክዳ ዘመን ነው። የንግሥተ ሳባ ለጣጣሽ” ብለው፤ አሁንም የእንቁ ስጦታ
ወይም የንግስት ማክዳ ወደ እስራዔል አገር አበረከቱላት።
መሄድ እና በዚያም ንጉሥ ሰለሞንን ማግኘቷ፤
የሽቶ እና የእንቁ ገጸ-በረክውት እንሰጠችው፤ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ… ለነገስታቱ
በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሷል። እንዲህ የሚሰጥ ስጦታ እና ገጸ በረከት… በግዕዝ
ይላል… በብሉይ ኪዳን… በመጽሐፈ ዜና “እንቁ ጻዕ ጻዕ” ይባላል። ይህም እንቁ
መዋዕል ካልዕ። እና በመጽሐፈ ነገሥት ለግብር፤ እንቁ ለስጦታ እንደማለት ነው።
ቀዳማዊ። - ተመሳሳይ በሆነ ትርክት እንዲህ ሆኖም ይህ የእንቁ ስጦታ ለልጆች
ተብሎ ተጽፏል። እንደመጫወቻ ነው። “እንቁ ጻዕ ጻዕ” በያመቱ ያምጣሽ” በማለት ደስታቸውን
የሚለውን ቃል “እንቁ ጣጣሽ” ይሉታል። ይገልጻሉ። እናም በመጽሃፍ ቅዱስ የተጻፈው
“በግመሎችም ላይ ሽቱና እጅግ ብዙ
ወርቅ የከበረም ዕንቍ አስጭና ከታላቅ ጓዝ ጋር ልጆች እንቁ ማበርከት ባይችሉም፤ እንደእንቁ እና በኋላም ከዘመን ዘመን፤ ከትውልድ ወደ
የሚቆጥሯትን ቢጫ እና ድቡልቡል ነገር በአደይ ትውልድ በአፍ እና በጽሁፍ ሲተላለፍ፤ እኛ
ወደ ኢየሩሳሌም ገባች፤ ወደ ሰሎሞንም
በመጣች ጊዜ በልብዋ ያለውን ሁሉ አበባ ውስጥ አገኟት። እናም አዲስ አመት ዘንድ የደረሰው የእንቁጣጣሽ ታሪካችን ይህ
ሲመጣ፤ ልጆች የአደይ አበባ እንግጫ ነው። መልካም እንቁጣጣሽ ይሁንልን!
አጫወተችው።
“ለንጉሡም መቶ ሀያ መክሊት ወርቅ
እጅግም ብዙ ሽቱ የከበረም ዕንቍ ሰጠችው፤
የሳባ ንግሥት ለንጉሡ ለሰሎሞን እንደ ሰጠችው
ያለ የሽቱ ብዛት ከዚያ ወዲያ አልመጣም ነበር።
“…ንጉሡም ሰሎሞን፥ በገዛ እጁ
ከሰጣት ሌላ፥ የወደደችውን ሁሉ ከእርሱም
የለመነችውን ሁሉ ለሳባ ንግሥት ሰጣት፤
እርስዋም ተመልሳ ከባሪያዎችዋ ጋር ወደ
ምድርዋ ሄደች።” ይላል።
በታሪኩ ላይ እንዳየነው፤ ንጉሥ ሰለሞን
ለሳባ ልዩ ልዩ ስጦታ አበክቶላታል። ከእስራኤል
መልስ፤ በስፍራው የነበሩ ሰዎች የንጉሥ
”
“
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
መ
ት
ሔ
ጽ
ሚ
ያ
ዝ
ያ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ቅ
ን
ድ
ዮ
ጵ
ት
ለ
ላ
ት
ም
ያ
ለ
ዘ
ኢ
”
ኑ
ር
ዝ
ሚ
ያ
38 “ኢትዮ ጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት መስከረም 2021 2 2 0 0 1 1 3
ጵ
ዮ
ለ
ት
ኑ
ለ
ዘ
ላ
ን
ድ
ሔ
ጽ
መ
ት
ኢ
┼ ┼