Page 36 - DinQ 223 Sep 2021
P. 36

┼                                                                                                                              ┼



           ትዝታ
           ት ት  ዝ     ታ
           ትዝታታ
                ዝ

                           ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ                                                          መጨረሻ

















                                               ባልቻ  ከጣልያን  ጎን  ሊሰለፉ  እንደሚችሉ
              (ዳዊት ከበደ ወየሳ)                    የጣልያኖች  ግምት  ነበር።  ደጃች  ባልቻ  ግን
                                               በቀዳማዊ      ኃይለስላሴ      ላይ     ቅሬታ
              በስተበኋላም ላይ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ           ቢኖርባቸውም፤  በአገር  ጉዳይ  ሌላ  ድርድር
         የንጉሠ ነገሥትነቱን ዙፋን ሲይዙ፤ ባልቻ አባ          ውስጥ  መግባት  አልፈለጉም።  ስለሆነም
         ነፍሶን  ከቀድሞ  የአገር  አስተዳዳሪነት  ሹመት       ጦራቸውን ማሰባሰብ ጀመሩ። እናም ከነደጃች
         አነሷቸውና  ደጃች  ብሩ  ወልደገብርኤልን            ኃይለማርያም  ማሞ፣  አበበ  አረጋይ  እና  አቡነ
         ሾሟቸው።  ይህም  ሆኖ  ግን  ባልቻ  አባ  ነፍሶ      ጴጥሮስ      ጋር     የሚስጥር       ደብዳቤ
         በወቅቱ  በነበሩት  ታላላቅ  ኢትዮጵያውያን           መለዋወጣቸውን ቀጠሉበት።

                                ጭምር                 በወቅቱ  አዲስ  አበባ  ሙሉ  ለሙሉ
                                እንደተከበሩ፤       በጣልያን  አገዛዝ  ስር  ወድቃለች።  ንጉሠ
                                በዘመዶቻቸው        ነገሥቱም  በአገር  የሉም።  በማይቸው  ጦርነት
                                አገር            ብዙ    ሺህ     ኢትዮጵያውያን       በጣልያን
                                ተቀመጡ።          አውሮፕላን፤  በአየር  በሚጣል  ቦንብ  እና
                                ከዚህ     በኋላ  የመርዝ ጢስ አልቀዋል። ከዚያ የተረፉት ግን              ማሞም ጦሩን ይዞ ከነ አቡነ ጴጥሮስ ጋር ሆኖ
                                ደጃዝማች          እጃቸውን  ለመስጠት  አልፈለጉም።  ጣልያን            አዲስ  አበባ    እንዲገባ፤  ደጃዝማች  ባልቻ
                                ባልቻ       ከነ  የከተመበት  አዲስ  አበባ  ድረስ  መጥተው             አባነፍሶም  አምስት  ሺህ  ያህል  ጦራቸውን
                                ሙሉ                                                    ይዘው በአዲስ አበባ ደቡብ በኩል በእኩል ቀን
                                ክብራቸው፤                                                ገብተው  የጣልያንን  ጦር  ለመምታት  ተዘጋጁ።
                                በአካባቢው                                                ደጃች  ባልቻ  ጦራቸውን  አምጥተው  አሁን
         ህዝብ እንደተወደዱ፤ ከንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ                                                  “አየር ጤና”¾ከሚባለው ሰፈር ማዶ ካለው ረጲ
         ኃይለስላሴም  ጋር  ወደ  ሌላ  ጸብ  ሳይገቡ፤                                               ጋራ ላይ መሸጉ።
         ከነልዩነታቸው  በሰላም  ተለያይተው  መኖር
         ጀመሩ።     ቀዳማዊ     ኃይለስላሴም      አገር                                                ይህን  ታሪክ  ለማሳጠር  ያክል  የሆነውን
         እያስተዳደሩ፤  ደጃች  ባልቻም  የተጣላ                                                    በአጭሩ እንዲህ ልግለጸው። ...የራስ ካሳ ልጆች
         እያስታረቁ፤ እስከ ሁለተኛው የጣልያን ወረራ                                                  አዲስ አበባ ሳይገቡ ሶስቱም ተገደሉ። ደጃዝማች
         1928 ዓ.ም. ድረስ ዘለቁ።                                                           ኃይለማርያም ማሞ አዲስ አበባ ዘልቀው፤ አሁን
                                                                                      እንግሊዝ  ኢምባሲ  ያለበትን  አካባቢ  አልፈው
              ጣልያን  ለሁለተኛ  ጊዜ  ኢትዮጵያን                                                 እስከ    ቀበና    ድረስ     ዘልቀው፤      ብዙ
         ሲወር፤  ከአጼ  ምኒልክ  ጋር  ሆነው  በጀግንነት                                             ወታደሮቻቸው አልቀው እሳቸው ተሰዉ። አቡነ
         የተዋጉት፤  አሉላ  አባ  ነጋ፣  ፊታውራሪ                                                  ጴጥሮስ  በጣልያኖች  ተይዘው  ታሰሩ  (በርግጥ
         ሀብተጊዮርጊስ  ዲነግዴ፣  ራስ  አባተ  እና                                                 በኋላ  ላይ  በጥይት  ተደብድበው  ተገደሉ)...
         ሌሎችም  ጀግኖች  በእርጅና  አንድ  በአንድ                                                 ደጃዝማች  ባልቻ  ከትውልድ  መንደራቸው...
         ሞተው አልቀው ነበር። ከዚያን ዘመን ጀግኖች                                                  ከአገምጃ  ሶዶ  ተነስተው  አዲስ  አበባ  ደረሱ።
         መካከል  የቀሩት...  አንድ  ሰው  ደጃዝማች                                                ከዚያም  ረጲ  ጋራ  ላይ  ሆነው፤  መድፋቸውን
         ባልቻ አባ ነፍሶ ብቻ ነበሩ። እሳቸውም ቢሆን          ለመፋለም  ወሰኑ።  በእቅዳቸውም  መሰረት             ጠምደው  የሌሎቹን  አርበኞች  ሁኔታ  እና
         አርጅተዋል። በዚያ ላይ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ           የራስ ካሳ ልጆች ከፍቼ ተነስተው ወደ አዲስ            መልዕክት  መጠባበቅ  ጀመሩ።  ሁኔታውን
         ጋር በነበራቸው ጸብ ምክንያት ንጉሠ ንገሥቱ           አበባ  እንዲመጡ፤  ደጃዝማች  ኃይለማርያም            ለመሰለል  ለሊቱን  ወደ  አዲስ  አበባ  የላኳቸው
         ኢትዮጵያን ለቀው ወደ ጄኔቭ ሲሄዱ፤ ደጃች                                                   ወታደሮቻቸው፤  ጣልያኖቹ  ጋር  ሳይደርሱ
                                                                                      በባንዳዎች  ተይዘው  ተገደሉባቸው።  ሲነጋ




                                                                     ”





























                                                     “





















































































                                                                                                       “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013







                                                                                                                     2






































                                                                                                  ቅ




                                                                                                  ን




                                                                                                ድ
                                                                                                     መ




                                                                                                                     2
                                                                                                         ት
                                                                                                      ጽ
                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133


                                                                                                        ሔ



























                                                        ት
                                                      ኢ






                                                            ለ

                                                                                                                  ዝ

                                                             ዘ
                                                           ያ
                                                         ዮ

                                                                                                                   ያ

                                                          ጵ






















                                                              ላ























                                                                   ኑ
                                                                    ር


                                                                                                               ሚ
                                                               ለ
                                                                                                                 ያ

                                                                 ት
                                                                ም







                                                                     ”



                                                                                                               ሚ
                                                                                                                 ያ
                                                                                                                  ዝ
                                                              ላ
                                                             ዘ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
                                                                  ት
                                                            ለ
                                                      ኢ
           36      “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር”                    ድንቅ መጽሔት                                   መስከረም 2021   0 0 1 1 3
                                                        ት
                                                          ጵ
                                                         ዮ


                                                                                                  ን
                                                                                                     መ
                                                                                                        ሔ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                ድ





 ┼                                                                                                                              ┼
   31   32   33   34   35   36   37   38   39   40   41