Page 31 - DinQ 223 Sep 2021
P. 31
┼ ┼
ከገጽ 56 የዞረ ...
5
6
ከገጽ 566 የዞረ ....
5
ጽ
ጽ
.
.
.
ከ ከ
ገ
ገ
ረ
ዞ
ረ
.
.
የ
ዞ
የ
የ ድ ን ቅ ሎ ሬ ቶ ች ገ ፅ
ድ
የ
የድንቅ ሎሬቶች ገፅ
ን
ቶ
ች
ገ
የድንቅ ሎሬቶች ገፅፅ
ሬ
ቅ
ሎ
(ከቴዎድሮስ ታደሰ)
ብዙዎች ቴዲን የምታውቁት በግጥም ስራዎቹ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለሙዚቃ ያለውን ዝንባሌ የተመለከተ ሰው፤
ሳያደንቀው ሊያልፍ ይከብደዋል። ይህን ለመታዘብ የበቃሁት፤ እኔ ዘንድ በመጣ ቁጥር… ለላንቲካ ያስቀመጥኳቸውን
የሙዚቃ መሳሪያዎች በሚገባቸው ቋንቋ ማነጋገር ሲጀምር ነው። በተለይ ለፒያኖ ጨዋታ ልዩ ፍቅር አለው። እናም ይቺን
ግጥም ሲያቀብለኝ፤ “ለስላሳ ሙዚቃ መጽሄት ላይ የሚታተም ቢሆን፤ ከዚህች ግጥሜ ጋር ልብን የሚያማልል አገርኛ ሙዚቃ
ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር” አለኝ። እኔም የሰማሁትን ሰምቼ ዝም ከምል ብዬ… ይህን ልመክራቹህ ወደድኩ። “ይህን ግጥም
ስታነቡ፤ ልባቹህ በሃዘን ተሰብሮ… ሌላኛው ወገን ፈገግ እንዲልላቹህ ተመኙ። ግጥሙ ወደ ደምስራቹህ እንዲገባ ከፈለጋቹህ
ግን አነሁላይ ዜማ እየሰማቹህ ይሁን።” ይህ የአዘጋጁ ብቻ ሳይሆን የገጣሚውም ምክር ነው። መልካም ንባብ።
ደስታን በክፋት ሲነጅሱ።
ሳቂልኝ ! ትላንት አይደለም ወይ ?! ትላንት አይደለም ወይ ?! ለካ እንዲህ ነው ...
እስረኞች ሲፈቱ ...
ተስፋን የሰነቅን ፣ አረንጓዴ ቢጫ ! የሰው ደስታ ሲነጥቁ ፣
ሕልምን አጨልመው
በኢትዮጵያ ምድር ... ቀዮን ሰንደቅ ይዘን ... ነፍስን ሲያስጨንቁ ።
ትላንት አይደለም ወይ ?! የግፍ መዝገብ ዘግተን ... ራዕይ የሰነቅን ፣ ሐገሬ
"ሆ !" ብለን ባንድ ላይ ... ይቅርታን ያወጅን። ውስጧን ገነት አርገን ... የዚያን ሰሞን ..
ስምሽን የጠራነው ፣ ትላንት አይደለም ወይ ?! ውጯን በ'ቶን እሳት ... ብሩህ ቀንሽ ...
ትላንት አይደለም ወይ ?! በአውሮፖ አደባባይ ... ልናጥር የመከርን ?! እንዲህ በፅልመት ...
"ትንሳኤሽ ነው ዛሬ ... !" ስማችን ተከብሮ ፣ ትላንት አይደለም ወይ ?!
ብለን የዘመርነው ። በታላቅ ውዳሴ ... የተሰነጠቀው ... መተካቱ ፣
ትላንት አይደለም ወይ ?! ኖቤል የተሰጠን ... ሲኖዶስ መስጂዱ ... ወይ ትላንት ...
ፍቅር ሰላም ሕብረት ... ሰላም ተዘምሮ ። አንድ ሆኖ የታየው ?! ውሸት ነበር ...
ይቅርታን ያወጅነው ፣ ትላንት አይደለም ወይ ?! ትላንት አይደለም ወይ ?! ወይ እየፈካ ነው ...
ከጫፍ ጫፍ ተነስተን ... " ኢትዮጵያ ተነሳች! ከኤርትራ ጋራ ... ንጋቱ።
እናም
"ኢትዮጵያዬ!" ብለን ... ፈካች 'ባለም ፊት ፣ ዳግም ተወዳጅተን ... ምንም እንኳን ...
ባንድ ላይ የቆምነው። ብለን የጨፈርነው ... ፍቅር የጀመርነው ?! ቢያስጨንቁም ...
" ዘር ቋንቋና ብሔር ... ጦርነት ! ምነው ታድያ ? ? ? ! ! ! ከፊታችን ...
አይለዪንም በቃ ፣ ድህነት ! መች ስቃ ጨረሰች ... ያሉት ቀንሽ ፣
ኢትዮጵያውያን ነን ! የዘር ፖለቲካ ! ኢትዮጵያ ?! ተስፋ መቁረጥ ...
ከራሳችን አልፈን ... በል ደህና ሰንብት። " መች ስቃ ጨረሰች ...
'ላፍሪካ 'ምንበቃ !" ትላንት አይደለም ወይ ?! ሐገሬ ?! የለምና ...
ብለን የተመምነው ... " አማራ ! ምነው ?! ጦቢያ ስሚኝ ...
በፍቅር ተያይዘን ... ኦሮሞ ! ፈገግታዋን ነጠቃችሁ ?! ልመርቅሽ ።
ሰንደቅ የለበስነው ፣ ትግሬና ጉራጌ ! ምነው ?! "ይመለስ ፈገግታሽ ...
ትላንት አይደለም ወይ ?! መባባሉ ቀርቶ ፣ ሁሉም ነገር ... ማቅሽን አራግፊ ...
ፀዳል ፊቲሽ ይፍካ ፣
እንባ እየተራጨን ... ስ'ኖር ኢትዮጵያዊ ! ሆነ ወሬ ?! ሳቂልኝ !
ነፃ ! ስንሞትም ኢትዮጵያ ! " ለካስ እንዲህ ነው ... ሳቂልኝ !
ዲሞክራቲክ ! ብለን የለፈፍን ... የጫጉላን ቤት ሲያፈርሱ ፣ 'ባዘን ድንኳንሽ ምትክ ...
የኩልነት ሐገር ... ያሰማን ቀረርቶ ?! ለካስ እንዲህ ነው ... የደስታሽ ዳስ ይተካ።
ልንወልድ ያማጥነው። 31
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 31
DINQ magazine September 2021 Happy Ethiopian New Year
┼ ┼