Page 30 - DinQ 223 Sep 2021
P. 30

┼                                                                                                                              ┼



                                                         የኢትዮጵያ ወራት እና ስያሜያቸው!


                                                                                                                      !
                                                                                     ት
                                                                                                                 ው
                                                                                                              ቸ
                                                                         ያ
                                                                             ወ
                                                                                 ራ
                                                                                                 ስ
                                                                                            ና
                                                                                          እ
                                                                                                           ያ
                                                                                                      ሜ
                                                                                                   ያ
                                                                      ጵ
                                                         የ የ
                                                                   ዮ
                                                               ት
                                                           ኢ
                                                           ኢ
                                                                                                              ቸ
                                                                                                           ያ
                                                                                                      ሜ
       አገርክን እወቅ                                         የኢትዮጵያያ  ወራትት  እናና  ስያሜያቸውው!!
                                                                                          እ
                                                                                                   ያ
                                                                                                 ስ
                                                                             ወ
                                                               ት
                                                                      ጵ
                                                                   ዮ
                                                                                 ራ
                                                   በኢትዮጵያ  የወራት  ስሞች  ከጥንት  ጀምሮ        አፈ-ታሪክ  እናጫውታቹህ።  በድሮ  ጊዜ  ነው።  የግብጿ
                                                                                       የሰማይ አምላክ ወይዘሮ ነት ትባል ነበር። የግሪኩ የጸሃይ
        የነበሩ፤ እርስ በርስ የተወራረሱ ናቸው። አማርኛ ደግሞ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እየተስፋፋ የመጣ                    ንጉስ  ሄሊዮስ  በግብጿ  የሰማይ  አምላክ  ስለተናደደ…
        ቋንቋ  እንደመሆኑ  መጠን፤  ቃላቶችን  ከግዕዝ፣  ከኦሮምኛ፣  ከአፋር፣  ከአረብኛ፣  ከጣልያንኛ  እና             እንዲህ ብሎ እርግማን ያወርድባታል።  “አንቺ የግብጽ
        ካመቸው ወይም ህዝብ የተቀበለውን የራሱ እያደረገ እና እያደገ የመጣ ቋንቋ ነው። ከመስከረም እስከ                  ሰማይ  አምላክ  ወ/ሮ  ነት  ሆይ!  ማህጸንሽ  የተረገመ
        ጳጉሜ ያሉትን የወራት ስያሜዎች ከመረመርን ደግሞ፤ የዚህን እውነት እንረዳለን።                              ይሁን።  በሁሉም  12  ወራት  አትውለጂ  አትክበጂ።”
             ( (( (ዳዊት ከበደ ወየሳ)                                                                                  ይላታል።
                                )
              ዳዊትት  ከበደደ  ወየሳሳ))


                              ሳ
                  ት
                           ወ
                      በ
                             የ
                     ከ
                        ደ
                ዊ
              ዳ
                      በ
                     ከ
                           ወ
                             የ
              ዳ
                ዊ
                                                                                                                       እርግማን
                                                                                                                 ይሄን
                                                                                                                 የሰማው…  አንድ
             ወደ  ኢትዮጵያ  የወራት  ስያሜዎች  እና              መስከረምም                                                      የግብጽ  ሊቅ  ግን፤
                                                          ከ
                                                          ከ
                                                              ም
                                                            ረ
                                                            ረ
                                                        ስ
                                                        ስ
                                                     መ መ
                                                     መስከረም -
        አመጣጣቸው ከመሄዳችን በፊት ግን፤ በአገራችን                                                                             ይህን   እርግማን
        ካሉት ቋንቋዎች መካከል በኦሮምኛም፤ ተመሳሳይ                 የመስከረም  ወር  አበቦች                                            ለማክሸፍ  አዲስ
        በሆነ  መልኩ  የወራት  ስሞች  በተለያዩ  ቦታዎች        በየመስኩ  የሚፈነዱበት፤  አደይ                                             መላ      ዘየደ።
        የተለያየ  ስያሜ  እንደነበራቸው  ማስታወስ             አበባ  ምድሪቱን  የሚያለብስበት                                             እርግማኑ  በ12ቱ
        እንወዳለን።  እነዚህን  ልዩ  ልዩ  ስያሜዎች  ወደ                                                                        ወ ራ ት     ላይ
        አንድ  መደበኛ  ቃል  ማምጣት  በማስፈለጉ፤            ወር  ነው።  ኢትዮጵያውያን                                                ስለሆነ፤  5  ቀናት
        በኦሮምኛ  በተለያዩ  ቦታዎች  ያሉትን  የወራት          ከአገራቸው  ውጪ፤  እጅግ  ውብ                                             ያሉት  13ኛ  ወር
        ስያሜዎች  አንድ  ላይ  ሰብሰብ  በማድረግ፤            የሆነ አገር ሲባል የሚሰሙት፤ ስለ                                            ፈጠረ።     ወ/ሮ
                                                                                                                 ነትም  በያንዳንዱ
        የተሻለውንና  በብዙዎች  ዘንድ  ጥቅም  ላይ            ሮም  እና  ሮማውያን  ነው። እናም                                           የጳጉሜ     ወር፤
        የዋለውን  ቃል  በመምረጥ፤  አሁን  በመደበኛ           ይህን  በአበባ  ያጌጠ  መስክ  -                                           አንዳንድ     ልጅ
        የኦሮምኛ ቃል ውስጥ እንዲካተት ተደርጓል።              መስከ-ሮም  ብለው  ይጠሩታል።                                              በ መ ው ለ ድ ፤
             ለምሳሌ  -  የመስከረም  ወር  “ፉልባና”        ይህን  ለማረጋገጥ  በተመሳሳይ                                              አምስት    ልጆች
        ይባላል።  ስያሜውን  ያገኘው  ከሜጫ  ኦሮሞ            መልኩ  ረዥም  እድሜ  ያለውን                                              ተ ገ ላ ገ ለ ች ።
        ነው። የጥቅምት ወር አንኮሌሳ ይባላል - ከአርሲ          የጉራጌ  ሴማዊ  ቋንቋ  ማየቱ                                              ስ ማ ቸ ው ም
        እና  የባሌ  ኦሮሞ  የተወሰደ  ነው።  ህዳር  ሶስተኛ     ይበቃል።  በአብዛኛው  የጉራጊኛ                                             ኦሲሪስ፣  አይሲስ፣
        ወር ሲሆን አርሲ እና ባሌ ሰደሳ ወይም ሶስተኛ           ቋንቋ  መስከረምን….  መስከሮም                                             ኔፕቲስ፣  ሴት  እና
        ይሉታል።  ቃሉም  ከዚያ  የመጣ  ነው።  የታህሳስ        ወይም  መስከሮብ  ይሉታል።                                                እና አፖሎ ተባለ”
        ወር  በቱለማ  ኦሮሞዎች  ዘንድ  ሙዴ  ይባላል።         አማርኛው  ታዲያ  ቃሉን  ከርክሞ                                            ይለናል    የግሪኩ
                                                                                                                 አፈ-ታሪክ።  ይሄን
        የጥር  ወር  አማጄ  ማለት  ሲሆን  ስያሜውን           እና አስተካክሎ - መስከረም ብሎ ሰይሞታል።            ታሪክ እንቀጥል  ካልን  በዚያው  ሌላ  ጳጉሜ  ይመጣል።
        ከአርሲ እና ከባሌ ኦሮሞ ነው ያገኘው። ጉራንላ                                                  ምክንያቱም  እነዚህ  አምስት  ልጆች  እርስ  በርስ
        ከቦረና  ኦሮሞ  የተወሰደ  ሲሆን፤  የካቲት  ወር             የጳጉሜሜ  ወርር                        የነበራቸው  የስልጣን  ሽኩቻ  በራሱ  ትልቅ  መጽሃፍ
                                                     የጳጉሜ ወር


                                                     የ የ
                                                       ጳ
                                                       ጳ
                                                               ወ
                                                               ወ
                                                                 ር
                                                         ጉ
                                                         ጉ
                                                           ሜ
        ማለት  ነው።  መጋቢት  ወር  ቢቶሴሳ  ይባላል፤                                                ወጥቶታል። እንግዲህ የግሪክ እና የግብጽን ነገር፤ ከአባይ
                                                     ስለኢትዮጵይያ አውርትተን፤ ስለጳጉሜ ወር
        ስያሜውን  ከአርሲና  ባሌ  ነው  ያገኘው።             ምንም  ማለት  አይቻልም።  በመሆኑም...  አንዳንድ      ማዶ ትተን ወደራሳችን ጳጉሜ እንመለስ።
        የሚያዝያ  ወር  ኤልባ  የሚባል  ሲሆን፤  ከቱለማ        እውነታዎችን  እንንገራቹህ።  አንዳንዴ  ስለ  ጳጉሜ           እንሆ የጳጉሜ ወር አልፎ መስከረም ገብቷል።
        ኦሮሞ የተወሰደ ቃል ነው። ከግንቦት ወር ጀምሮ           ወር የሌለ አይነት ትርክት እንሰማለን። የዚህ ትንሽ            ሌላው በጳጉሜ ወራት የሚዘንበው ዝናብ ጉዳይ
        ያሉት  ወራት፤  በአርሲ  በባሌ፣  በቦረና፣  በጉጂ       ማስታወሻ  አላማ…  ሌላ  አይነት  ትርክት            ነው።  በተለይም  ጳጉሜ  በገባ  በሶስተኛው  ቀን
        በቱለማ ተመሳሳይ ትርጉም ስላላቸው ያለምንም             የሚናገሩትን ለመሞገት ሳይሆን፤ እውነተኛውን እና         የሚዘንበው  ውሃ፤  የሩፋኤል  ጸበል  በሚል  ይወደሳል።
        ምርጫ ግንቦት - ጫምሳ፤ ሰኔ - ዋጣባጂ፤ ሃምሌ          ግልጽ  የሆነውን  የጳጉሜ  ወር  ምንነት  ለማሳወቅ      እንዲያው የሩፋኤል ጸበል ስለሚገን ነው እንጂ፤ የጳጉሜ
        - አዶሌሳ፤ የነሃሴ ወር ደግሞ ሃጋያ ይባላል።           ነው።  እናም  ትንሽ  ስለ  ጳጉሜ  ወር  እንጨዋወት።    ዝናብ  የተቀደሰ  ነው  ተብሎ  ስለሚገመት፤  ሰዎች  ያለ
             ይህን  ያህል  የኦሮምኛን  ወራት  የቃል         አንድ  አመት  365 ¼  ቀናት  ሲኖሩት፤  በኢትዮጵያ    ዣንጥላ  በጳጉሜ  ካፊያ  ሲመቱ፤  ህጻናቱም  “ሩፋኤል
        አመጣጥ ካወቅን ይበቃናል። ነገር ግን እዚህ ላይ          የቀን  መቁጠሪያ  ህግ  መሰረት  ደግሞ፤  እያንዳንዱ     አሳድገኝ”  እያሉ  በማውካት  በዝናብ  ሲበሰብሱ፤
        የብሄሮችን  ቋንቋ  ተወራራሽነት  ለማሳየት             ወር  30  ቀናት  አሉት።  እነዚህ  12  ወራት  ወይም   አንዳችም ከልካይ የላቸውም ነበር (የአሁኑን አላውቅም
        እንድንችል፤  በሲዳማ  እና  በኦሮምኛ  ውስጥ           360  ቀናት  ካለቁ  በኋላ  ግን፤  ሽርፍራፊና  ቀሪ  5   ለማለት  ሳይሆን…)።  ሌሎች  ደግሞ  ይህን  የጳጉሜ
        የሚገኙ  ወራት  መኖራቸውን  እናስታውሳቹህ።            ቀናት  ይኖራሉ።  እነዚህ  ትርፍራፊ  ቀናት           ዝናብ  በንጹህ  እቃ  ውስጥ  በማስቀመጥ  እንደጸበል
                                                በእንግሊዘኛው    epagomenal  ኤፓጎሜናል
        ለምሳሌ  ሳደሳ፣  አርፋሳ፣  አንኮሌሳ፣  አዶሌሳ…        ይባላሉ። በግሪክ ደግሞ ፓጉሜን ይሉታል፤ የግሪክ
        የመሳሰሉት  የወራት  ስሞች  በሲዳማ  እና             አቻ  ትርጉም  “የተረሱ  ቀናት”  ማለት  ነው።        ይጠቀሙበታል። - መልካም አዲስ አመት እንላለን።
        በኦሮምኛ  ውስጥ  በተመሳሳይ  ሁኔታ  ይገኛሉ።          ኢትዮጵያውያን  ደግሞ…  እነዚህ  አምስት  ቀናት             (ስለሌሎቹ  ወራት  ጥቅምት፣  ህዳር፣  ታህሳስ፣
        አሁን  ደግሞ  ከኢትዮጵያ  ኩሼቲክ  ወደ  ሴማዊ         ያሉበትን  የቀናት  ጥርቅም  አንድ  ላይ  አድርገው፤     ጥር፣  የካቲት፣  መጋት፣  ሚያዝያ...  ስለሁሉም  ወራት
        ኢትዮጵያ  በመሄድ፤  የአማርኛ  ወራት  ስያሜ           13ኛ ወር አድርገውታል። ቃሉንም ከግሪክ በመዋስ፤        ታሪካዊ አመጣጥ፤ በየወሩ እለእያንዳንዱ ወር እያወጋን
        ታሪካዊ  አመጣጣቸውን  ወይም  ስለ  ስነ-             ፓጉሜን ጳጉሜ ብለነዋል።                        የእውቀት ልውውጥ እናደርጋለን።)
        ውልደታቸው እንጨዋወታለን።                             እዚሁ ላይ እያለን፤ ስለጳጉሜ የተገረ የግሪክ






























                                                     “

                                                                                                                       3













                                                                     ”













































                                                                                                                     2





                                                                                                                     0





















                                                                                                                      1






































                                                                                                                      1
                                                                                                     መ
                                                                                                      ጽ
                                                                                                         ት
                                                                                                        ሔ
                                                                                                                     2
                                                                                                                 ያ
                                                                                                                  ዝ

                                                                                                                   ያ
                                                                                                               ሚ


                                                                                                                     0














                                                                                                ድ

                                                                                                  ን

                                                                                                  ቅ






















                                                         ዮ

                                                          ጵ
                                                           ያ







                                                        ት

                                                      ኢ








































                                                                     ”

                                                                    ር








                                                                                             ““ኢትዮጵያያ  ለዘላለምም  ትኑርር ”                                                              ድንቅቅ     መጽሔትት            ሚያዝያያ    20133













                                                               ለ
                                                             ዘ


                                                              ላ
                                                            ለ



                                                                 ት
                                                                ም
                                                                   ኑ
                                                                                                  ን
                                                        ት
                                                                                                                  ዝ
                                                            ለ




                                                          ጵ
                                                         ዮ

                                                                                                ድ
                                                                                                        ሔ
                                                              ላ
                                                                                                      ጽ
                                                               ለ
                                                                   ኑ
           30                                                                                          “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት           ሚያዝያ  2013
                                                                  ት
                                                      ኢ
                                                                                                                 ያ


                                                                                                               ሚ
                                                             ዘ
                                                                                                     መ
                   DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year
 ┼                                                                                                                              ┼
   25   26   27   28   29   30   31   32   33   34   35