Page 29 - DinQ 223 Sep 2021
P. 29
┼ ┼
ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሬዲዮ ስትመጣ፤ ፋንታ ኮንካ የሚባለውን ቴሌቪዥን ወሰድኩበት
አጭር ቆይታ! ለገዳዲ ሬዲዮ አንተና ታገል እንደልጅ ሆናቹህ ማለት ነው።
ለመስራት፤ እኔ ደግሞ ታላቃቹህ እንደመሆኔ…
ዳዊት - ትንሿ ቤት ውስጥ የገባችው ትልቅ ቲቪ
ት
ዊ
ዳ ዳ
ዳዊትት
ዊ
እንደመምህር ሆኜ ነበር የሰራነው። ያቺ እለት ማለት ናት።
ላንተ የመጀመሪያ የሬዲዮ ላይ ዝግጅትህ ሰይፉ - አዎ ትንሿ ቤታችን ውስጥ የገባችው
ይ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ይ
ፉ
ነበረች። ይህን የመሳሰሉ ብዙ ነገሮችን ቴሌቪዥን ናት። እዛ አስገብቻት፤ ቲቪ
እየተነሳሁ፤ “ለመጀመሪያ ጊዜ…” እያልኩ ማው ራ ት እ ንችላለን ። ሆ ኖ ም ጊዜ ከመጀመሩ በፊት የሚመጣውን ሰማያዊ ቢጫ
ብዙ ነገር ልጠይቅህ እንደምችል አውቃለሁ። ስለማይኖረን… ሌላ ሌላውን እንጨዋወት። መስመር መስመር ነገር አይባት ነበር። እና እሷ
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሚዲያ ስትገባ፤ በአሁኑ ወቅት “ሰይፉ ፋንታሁን” ከተባለ፤ ነበረች - ደሞዜ። የሚገርምህ ባለፈው አንድ
ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣ ስታዘጋጅ፤ በቀጥታ ከኢ.ቢ.ኤስ ጋር የሚያገናኙህ ብዙ መለስተኛ ቃጠሎ ቤታችን ላይ ሲደርስ፤
ለመጀመሪያ ጊዜ ሬዲዮ ላይ ስታቀርብ እያልኩ ናቸው። ከዚያ በፊት ግን ሌሎችም ስራዎች መጀመሪያ የነደደው ያ ኮንካ ቴሌቪዥን ነው።
ዳዊትት
ዊ
ት
ዳ ዳ
ዊ
ብዙ ነገሮችን መጠየቅ የምችል ይመስለኛል። ነበሩህ። አንዳንዶቹን ብትነግረን? ዳዊት - አንድ የአገር ቅርስ ወደመ ማለት ነው።
ፉ
ፉ
ይ
ይ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ይ
ይ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ምክንያቱም ከተሳሳትክም አርምሃለሁና ነው። ሰይፉ - የመጀመሪያው የልጅነት ስራዬ፤ ቅድም ሰይፉ - አዎ። የዳዊትን አላውቅም። ለኔ ግን
እንዳልከው “ለገዳዲ ትምህርት በሬዲዮ” በጣም የምኮራበት የመጀመሪያ ንብረቴና
ነበር። ያው ብዙ ይታወቃል። ምክንያቱም ወደቤት በጊዜ ለመግባት ምክንያት የሆነኝ ይሄ
ለገዳዲ ሬዲዮ ላይ.. እኔ፣ አንተ፣ ደረጄ ሃይሌ፣ ኮንካ ቴሌቪዥን በመሆኑ አልረሳውም።
ያው እናንተ እንደአባት እኛ ደግሞ እንደልጅ ዳዊት - ሰይፉ ረስተኸው ነው እንጂ፤
ዳ ዳ
ት
ዊ
ዳዊትት
ዊ
ሆነን የምንሰራው ድራማ ትዝ ይለኛል። ለገዳዲ ከቴሌቪዥኑ በፊት … እንደዚሁ ማስታወቂያ
እያለን ማለት ነው። እሱ እንግዲህ የመጀመሪያ ሰርተህላቸው፤ አንድ ትልቅ ቴፕም “በገንዘቡ
ዘመን ነው። ከዚያ በኋላ ሆሊዉድ መግባት ፋንታ” ብለህ ወስደሃል። ረሳኸው? እንዲያውም
በጣም አልም ነበርና… በቃ የሆሊዉድ እሱን ቴፕ ከፒያሳ እስከ ቴዎድሮስ አደባባይ
ፊልሞችን ስለምናይ፤ ፊልም መስራት በጣም በኩራት ተሸክመኸው ነበር የሄድከው።
ነበር የምመኘው። እንግዲህ ሆሊዉድ መሄድ ሰይፉ - ዳዊት እኔ የማስታውሰው፤ አንተ ከአገር
ፉ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ይ
ይ
እንደማልችል ሳውቀው “ሆሊዉድ” የሚባል ቤት ስትወጣ “እንሂድ” ብለኸኝ ነበረ። እናም
ጋዜጣ ጀመርኩ። ብዙ ወጣቶች የሚያውቁት ገንዘብ እንደሌለኝ ስነግርህ “እንዲያውም
ነው… እስከ 7ሺ 8ሺ መታተም ጀምሮ ነበር። እንደትልቅ ቅርስ ለምን አትሸጠውም?” ያልከኝ
ከዚያ እሷም መዝናኛ ሆነች። እስካሁንድረስ አልረሳውም። “እሱን ሸጠህ ኬንያ
ከዚያ በኋላ አዲስ ዜማ የሬዲዮ ፕሮግራም ግባና ከኬንያ በኋላ ሌላው እንደሚሆነው
ተከተለ። ከዚያ ደግሞ ታዲያስ አዲስ መጣ። ትሆናለህ።” ያልከኝን ሁሌ አስታውሳለሁ።
ከዚያ ደግሞ ቴሌቪዥን… ይሄን እንግዲህ ከዚያ በኋላ፤ “እስኪ መጀመሪያ አንተ ሂድ ና
አንድ ላይ ስትደምረው ሃያ አመት መሆኑ ነው። ከዚያ በኋላ አስብበታለሁ።” ብዬህ፤
በነገራችን ላይ እኔየሰርህበት ዘመን እና ሌላው ቴሌቪዥኑን እንኳን ልሸጠው ፍቅር አስይዞኝ
ሲደመር እድሜህን ይናገራሉ። እኔ ግን እሱን እሱን ሳይ እዚያ ኢትዮጵያ ቀረሁ። እናም
‘እግዚአብሄር የሰጠኝን እድሜ ለምን (ሳቅ) በቴሌቪዥኑ ምክንያት በዚያው ተለያየን
እደብቃለሁ፤ ለምን እዋሻለሁ?’ በሚል ዛሬ እንጂ ከአገር አብረን ልንወጣ ነበር። ለቴሌቭዥን
በአደባባይ ለመጀመሪያ ጊዜ እናገራለሁ። ያለኝ ፍቅር እዚያው አስቀረኝ።
በአጠቃላይ 39 አመት መሆኑ ነው። ዳዊት - ግን ደግሞ… መልሰን አትላንታ ላይ
ዳዊትት
ት
ዊ
ዊ
ዳ ዳ
(ስቱዲዮ የነበሩ ባልደረቦች ጭምር አሳቃቸው? ተገናኘን።
“ከታክስ በፊት ነው ወይስ በኋላ” የሚል ጥያቄ ሰይፉ - አዎ የእድሜ ነገር ይገርማል። እናም
ፉ
ይ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ይ
ከኤሚ ዘንድ ተወረወረ። ሳቅ ተከተለ) የመጀመሪያ ደሞዜ ያቺ ቴሌቪዥን ነበረች።
ዳዊት - ምኑ? ዳዊት - እንግዲህ “ከአብሮ አደግህ ጋር
ዳዊትት
ት
ዊ
ዳዊትት
ዳ ዳ
ዊ
ዳ ዳ
ት
ዊ
ዊ
ሰይፉ - እኔ ያልሰራሁበትን አልቆጥርም። በስራ አትሰደድ” የሚባለው ተረት እዚህ ላይ ሊመጣ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ይ
ፉ
ይ
አለም ላይ የቆየሁበት ነው ይሄ። በስራ አለም ነው። ምክንያቱም የመጀመሪያ ደሞዝህ ያቺ ቲቪ
ላይ የቆየሁበት ነው ይሄ። ሳትሆን ከለገዳዲ ሬዲዮ ይከፈለን የነበረው 7
ዳዊት - አንባቢዎቻችን ፈገግ እንዲሉ አንድ ብር ከሃምሳ ነው። አንተም ፈርመህ የወሰድከው
ዊ
ዊ
ት
ዳዊትት
ዳ ዳ
ነገር ላስታውስህ። የመጀመሪያ ደሞዝህ ምን የመጀመሪያ ደሞዝህ እሱ ነው። አስታወስከው?
ነበር? ምንስ አደረክበት? ሰይፉ - ኦውውው ያቺ ደሞዝ። አዎ አዎ…
ፉ
ይ
ይ
ሰይፉፉ
ሰ ሰ
ሰይፉ - የመጀመሪያ ደሞዜ… የኔ የመጀመሪያ እሱን ደሞዝ በልጅነቴ መቀበል ጀምሬያለሁ።
ይ
ፉ
ይ
ሰ ሰ
ሰይፉፉ
ደሞዜ ኮምካ የተባለች ቴሌቪዥን ነበረች። በጣም ብዙ ብር ነው። ገንዘቡ አላልቅም ብሎኝ
ማለትም ማስታወቂያ ሰርቼ “የማስታወቂያው መከራዬን ሁሉ አይቻለሁ። (ስላነሰች ሳይሆን)
ክፍያ በቴሌቪዥን ይሁንልኝ” ብዬ ኮንካ ከደሞዝ የማልቆጥርበት ምክንያት አለኝ።
ቴሌቪዥን ነበረች የመጀመሪያ ደሞዜ። በብሩ (ይቀጥላል)
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት መስከረም 2021 29
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 29
┼ ┼