Page 33 - DinQ 223 Sep 2021
P. 33

┼                                                                                                                               ┼



              ለምለም  እቤት  ሄዳ፤  ለራታቸው  ንፍሮ        ለምለም  እናትና  አባቷን  እንድናፈቀች፤  ሰውን        በመጨረሻ  ላይ፤  ጎኗን  በገዳይ  ተመትታ
         ቀቅላ፤  ድፎ  ጋግራ…  ገዳዩን  ሰውዬ  “ና  ብላ”     “እ’ታ’በባ” ብላ እዳከበረች ከዚህ አለም በሞት         መውደቋን  ከታሪኳ  እንረዳለን።  ልክ  ይህን
         ብትለው፤  ጉልቻ  አንስቶ  ጎኗን  አላት።  ከጎኗም      መለየቷን  ከትርክቱ  ሂደት  እንረዳለን።             ከተረከችልን በኋላ፤ “አበባ አየሽ ወይ?” መባሉ
         ጎኗን  ኩላሊቷን  ጎዳት።  ኩላሊቱን  የተጎዳ  ሰው      ከመጨረሻው  የለምለም  ዜማ-ትርክት  በኋላ            ይቀርና… ልጃገረዶቹ በጋራ “እቴ አበባ፣ ሽታ
         ደግሞ  የሚጠብቀው  ሞት  ነው።  እናም              ጓደኞቿ “አደይ… የብር ሙዳይ፣ ኮለል በይ።”           አበባዬ” ካሉ በኋላ “አዬ እቴ አበባዬ” በማለት
         በእንጀራ  እናት  ያደገችው  ለምለም  “እናቴን         ማለታቸው  ይቀርና…  “አዬ  እህት  አበባዬ”          ሃዘናቸውን    በዜማ  እየተቀባበሉ፤  ለለምለም
         ጥሩልኝ።  መድሃኒቴ  እሷ  ናት።  እሷን  ካጣቹህ       በማለት በህብረት ያዜማሉ።                       ስንብት  ያደርጋሉ  እንጂ፤  በድጋሚ  እሷ
         መቀነቷንም  ቢሆን  አምጡልኝ”  በማለት                   የሁሉም  አክባሪ  እና  ወዳጅ  የነበረችው       እየተረከች፤  እነሱም  “ለምለም”  እያሉ
         ትማጸናለች።  ሌላው  ቀርቶ  ጋሻ  ጦር  ታጣቂ         ለምለም፤  ጓደኞቿን  “እቴ  አበባ፣  ሽታ  አበባ”      አይቀጥሉም።  “አዬ  እቴ  አበባዬ”  በማለት
         የሆኑ  አባቷን፤  እንዲጠሩላት  ትማጸናለች።           እያለች  ትጠራ  የነበረችው  ለምለም፤  በሞት          ሃዘናቸውን ሲገልጹ፤ ይህን የሰማ ሰው ለልጆቹ
         አባቷን ካጡ ደግሞ ጋሻ ጦሩን እንዲያመጡላት            መለየቷን  ለማወቅ  ሰነድ  መበርበር፣  ሳጥን          መጽናኛ  ይሆን  ዘንድ  ያሻውን  ስጦታ  ወይም
         ትወተውታለች።                               መስበር፣  መቃብር  መፈንቀል  አያስፈልገንም።          እምባ ማድረቂያ ይሰጣቸዋል። እነሱም…
            ከገዳይ ጋራ(ለምለም)፣ ስጫወት ውዬ (ለምለም)       በትርክቱ  መጨረሻ  ላይ…  ሁሉም  ተቀባይ
            ራታችንን (ለምለም)፣ ንፍሮ ቀቅዬ (ለምለም)        ጓደኞቿ  በህብረት፤  “’እህቴ  አበባዬ’  የምትለኝ           ከብረው ይቆዩን ከብረው፤
              ድፎ ጋግሬ (ለምለም)፣ ብላ ብለው (ለምለም)      የነበረችው  ጓደኛዬ፤  በሃምሌ  ጨለማ  ጥላኝ               ባመት ወንድ ልጅ ወልደው፤
              ጉልቻ አንስቶ (ለምለም)፣ ጎኔን አለው (ለምለም)   ሄደች”  በማለት  በአንድነት  ያዜሙላታል።                 ሰላሳ ጥጆች አስረው፤
              ከጎኔም ጎኔን(ለምለም)፣ ኩላሊቴን (ለምለም)      ለምለም  ከሞት  እንድትተርፍላቸው…                      ከብረው ይቆዩን ከብረው።
              እናቴን ጥሯት(ለምለም)፣ ፣፣ ፣ መድሃኒቴን (ለምለም)   ምናልባትም  አባቷን  ሲያጡ፤  ያመጡላት  ጋሻና           ከብረው ይቆዩን በፋፋ፤
                     ሯ
                    ጥ
                       ት
                      ሯ
                    ጥ
                    ጥሯትት
              እሷን ካጣችሁ(ለምለም)፣ መቀነቷን (ለምለም)      ጦር…  የለምለምን  የሷ  የህክምና    ወጪ                የወለዱት ልጅ ይፋፋ፤
              አሸተዋለሁ(ለምለም)፣ እሷን እሷን (ለምለም)      ለመሸፈን  መሸጡንም  በዜማ  እንጉርጉሮ                   ከብረው ይቆዩን በስንዴ፤
              አባቴን ጥሩ(ለምለም)፣ መድሃኒቴን (ለምለም)      ይነግሩናል።                                     ወንድ ልጅ ወልደው ነጋዴ፤
              እሱን ካጣችሁ(ለምለም)፣ ጋሻ ጦሩን (ለምለም)                                                 ከብረው ይቆዩን ከብረው።
              አሸተዋለሁ(ለምለም)፣ እሱን እሱን (ለምለም)           “እቴ አበባሽ፣ እቴ እያለቺኝ
              ለምለም  ይህን  ትርክት  በዜማ                   ጋሻ  ጦሬን፣  ወስዳ  አሸጠቺኝ”  በማለት            በማለት….  በምስኪኗ  ለምለም
         ከተጫወተች  በኋላ፤  ጓደኞቿ  “አደይ  የብር          ጋሻ እና ጦር እስከመሸጥ መድረሳቸውን በዜማ            የተጀመረውን  ታሪክ  በደስታ  ቀይረው፤
         ሙዳይ፣  ኮለል  በይ።”  አይሉም።  ከዚህ            ያስነኩታል።  መልሰው  ደግሞ  እንኳንስ  ጋሻ   ተመሳሳይ  ትርክት  ለመንገር  ደግሞ
         የለምለም  አሳዛኝ  ትረካ…  አብራ  የዋለችው          “በሬም  ገበሬም  ከነአጥንቱ  ይሸጣል”  በማለት        ወደሚቀጥለው ቤት ይሄዳሉ… እንዲህ እያሉ።
         ገዳይ  ሰውዬ…  ጎኗን፣  ኩላሊቷን  በጉልቻ           ራሳቸውን  ያጽናናሉ።  የለምለም  ከዚህ  አለም
                                                 በሞት  መለየት  ግን  ስለሚያሳዝናቸው  “እቴ          የማምዬ ቤት (ለምለም)ካቡ ለካቡ (ለምለም)
                                                 አበባ… ሽታ አበባዬ” በማለት ይሰናበቷታል።            እንኳን ውሻቸው (ለምለም)ይብላኝ እባቡ (ለምለም)
                                                 ከዚህ  በኋላ  “ኮከብ  ቆጥሬ፣  ስገባ  ቤቴ”
                                                 በማለት ታሪኳን የምትነግረን ለምለም ታሪኳ                 በዚህ  አይነት  ስንት  እና  ስንት  ዘመን
                                                 እዚህ ላይ ያበቃና… ልጃገረዶቹ በጋራ “አዬ           አለፍን። እንግዲህ ለብዙ አመታት ውስጣችንን
                                                 እቴ አበባዬ” በሚል አሳዛኝ ዜማ የኛንም ሆድ          ሲሞግት  የነበረውን  የአውታታዋን  ልጃገረድ
                                                 ያባቡታል።                                የለምለምን ታሪክ፤ ዘመን በተለወጠ በ2ሺ 14
                                                                                       ዓመተ ምህረት ለእናንተ ነገርናቹህ። እስከዘሬማ
                                                 እቴ አበባ፣ ሽታ አበባዬ (አዬ እቴ አበባዬ)          ድረስ…  እኛም  እንደናንተው  ትርጉሙን
                                                 እቴ አበባሽ፣ ስትለኝ ከርማ (አዬ እቴ አበባዬ)        ሳናውቅ  እናዜመው፤  ታሪኩንም  ሳናስተውል
                                                 ጥላኝ ሄደች፣ ባምሌ ጨለማ። (አዬ እቴ አበባዬ)        እንሰማው ነበር።

                                                 እቴ አበባሽ፣ እቴ እያለቺኝ (አዬ እቴ አበባዬ)             እናም አደይ አበባ በአገር ምድሩ ሞልቶ
                                                 ጋሻ ጦሬን፣ ወስዳ አሸጠቺኝ (አዬ እቴ አበባዬ)        “አበባ  አየሽ  ወይ?”  ትለናለች፤  እኛም
                                                 እንኳን ጋሻ፣ ይሸጣል በሬ (አዬ እቴ አበባዬ)         “ለምለም” እንላታለን። እሷም  አሳዛኝ ታሪኳን
                                                 ከናጥንቱ፣ ከነገበሬ (አዬ እቴ አበባዬ)             በዜማ-ግጥም ትነግረናለች። የኛም ታሪክ ይሄው
                                                 እንግዲህ ከጅነታችን ጀምሮ ስንሰማው ወይም            ነው። “አዬ እታበባዬ” ተብሎ እስከሚለቅስልን
                                                 ስናዜመው  የነበረው  “አበባየሆሽ”  ከጀርባው         ድረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ እንኖራለን።
                                                 አሳዛኝ ትርክት አለው።                        እንደአበባየሆሽ  ዘፈን…  ህይወታችን  በሃዘን፣
                                                                                       በልመና  በድለቃ  እና  በምረቃ  ላይ  የተመሰረተ
                                                     “ኮከብ ቆጥሬ፣ ስገባ ቤቴ፤                 ነው።  ምንም  ይሁን  ምን  ግን…  በሃዘን  እና
                                                     ትቆጣኛለች፣  የ’ንጀራ  ‘ናቴ።”  በማለት       በደስታችን  መጨረሻ  ምርቃት  እንወዳለን።
         መትቶ፤  በጽኑ  መታመሟን  ብቻ  ሳይሆን፤            ታሪኳን  በዝርዝር  የምታጫውተን  ለምለም             እኛም  እንመርቅዎ…  “መልካም  አዲስ  አመት
                                                                                       ይሁንልዎ!”።


                                                                                                                      33
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  33
           DINQ magazine      September 2021    Happy Ethiopian New Year

 ┼                                                                                                                               ┼
   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38