Page 2 - Road Safety Megazine 2010
P. 2

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ









            ራዕይ




            አዲስ አበባ ከተማ በ2017 ዓ.ም የመንገድ ትራፊክ
            ፍሰቷ የተሳለጠ፣ ደኅንነቷ የተጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ
            ዘመናዊ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት አገልግሎት
            ያላት ከተማ ሆና ማየት፡፡





            ተልዕኮ



            የአዲስአበባ    ከተማን  የመንገድ  ትራፊክ  ደኅንነት

            ለማስጠበቅና የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ የመንገድ
            ተጠቃሚውን  ግንዛቤ  ማሳደግ፤  የመንገድ  ትራፊክ
            ኢንጂነሪንግ  ሥራዎችን  መሥራት፤  የተሽከርካሪ

            ማቆሚያ  ቦታዎችን  ማልማት  እና  ማስተዳደር፣
            የመንገድትራፊክ  እንቅስቃሴን  ተመራጭ  በሆነ
            ቴክኖሎጂ  መቆጣጠር እና የትራፊክ ሕግና ደንብን
            ማስከበር፡፡                                                             ቅድሚያ ለእግረኞች





            ዕሴቶች




              [    ተደራሽነት ያለው የላቀ አገልግሎት መስጠት!
              [    ፍትሃዊነትና ተጠቃሚነትን ማስፈን!
              [    ተጠያቂነት!

              [    ግልጽነት!
              [    ለለውጥ ዝግጁነት!
              [    በዕውቀትና በእምነት መምራት/ መሥራት!















           2 I                                                                                                                                                                                                                            PB
   1   2   3   4   5   6   7