Page 7 - Road Safety Megazine 2010
P. 7

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
                                                                                       ፕሮግራሞች  ማስተባበሪያ  ጽ/
                                                                                       ቤት ከምስረታው ጀምሮ ለሁለት
                   ምን ሰራን?                                                             ዓመታት  የመንገድ  ደኅንነትና

                                                                                       አስተዳደር  ክፍል  ኃላፊ  ሆነው
                                                                                                    የትራፊክ
                                                                                                               ችግር
                                                                                       የከተማዋን
                                                                                       ለመቅረፍ ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

                                                                              በኋላም  ወደ  ኤጀንሲው  በመምጣት
                                                                              የመንገድ ትራፊክ ኦፕሬሽንና ደንብ ማስከበር
                                                                              ዘርፍ  ምክትል  ዋና  ዳይሬክተር  ሆነው
                                                                              አገልግለዋል።  በአሁኑ  ወቅት  ኤጀንሲውን
                                                                              በዋና ዳይሬክተርነት በመምራት በከተማዋ
                                                                              የሚታየውን  የትራፊክ  ፍሰት  መጨናነቅ
                                                                              ለማስተካከል  እና  የመንገድ  ደኅንነቱን
                                                                              ለማረጋገጥ በመሥራት ላይ ይገኛሉ።


                                                                              ስለኤጀንሲው አመሰራረት ባጭሩ
                                                                              ቢነግሩን?

                                                                              አንዲት ግንባታ እየቀነሰ ይሄዳል፡፡ በአንጻሩ
                                                                              ግን  ቀደም  ሲል  የተገነቡ  ነባር  መሰረተ
                                                                              ልማቶች        በእንክብካቤና          በሥርዓት
                                                                              መጠቀም  ትኩረት  ይሰጠዋል፡፡  ከተማችን
                                                                              አዲስ  አበባም  በተለያዩ  ዘርፎች  በከፍተኛ
                                                                              ሁኔታ እያደገችና እየተለወጠች መጥታለች፡
                                                                              ፡ ይሁን እንጂ በአንድ በኩል በየዕለቱ እያደገ
                                                                              የመጣውን  የነዋሪዎቿ  ቁጥር  በሌላ  በኩል
                                                                              ደግሞ  በኢኮኖሚው  ዕድገት  ምክንያት
                                                                              ቁጥሩ  እየጨመረ  የመጣውን  ተሽከርካሪ
                                                                              እንዲሁም  ሌሎች  የመንገድ  ተጠቃሚዎች
                                                                              ፍላጎት  ለማርካት  በከተማይቱ  እየታየ  ካለ
                                                                              የቦታ  ጥበት  አንጻር  አዳዲስ  መንገዶችን
                                                                              መገንባት ብቻ ችግሩን መፍታት አይቻልም፡፡
                                                                              ይልቁንም በከተማይቱ ያሉ መንገዶቻችንን
                                                                              በመንከባከብ          እና     አጠቃቀማችንን
                                                                              በማሻሻል  የተጠቃሚዎቻቸውን  ፍላጎት
                                                                              ማሟላት በሚችሉበት ሁኔታ የማስተናገድ
                                                                              አቅማቸውን         ማሳደግ      ልዩ    ትኩረት
                                                                              የሚሰጠው ይሆናል፡፡


                                                                              ኤጀንሲው  ተገቢ  የመንገድ  አጠቃቀምን
                                                                              በመወሰን፣        በማሳወቅና        በማስከበር
                                                                              በመንገድ  ተጠቃሚው  ዘንድ  ተቀባይነት
                                                                              ያለውና  ሰላማዊ  የትራፊክ  እንቅስቃሴን
                                                                              እውን  የማድረግ  ራዕይ  ይዞ  በከተማ
                                                                              አስተዳደሩ  ምክር  ቤት  በአዋጅ  ቁጥር
                                                                              43/2007  ህዳር  4/2007  ዓ.ም.  በይፋ
        (በፍቅረማርያም ተስፋዬ)                                        ተቋቋመ፡፡
        ኢንጂነር  ጅሬኛ  ሂርጳ  የአዲስ  አበባ  መንገድ  ትራፊክ
        ማኔጅመንት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ ወደ ኤጀንሲው                     ኤጀንሲው ባለፉ ሁለት ዓመታት
        ከመምጣታቸው  በፊት  በአዲስ  አበባ  ትራንስፖርት                       ያስመዘገባቸው ዋና ዋና ውጤቶች ቢገልጹልን?


           4                                                                                                                                                                                                                              PB
   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12