Page 8 - Road Safety Megazine 2010
P. 8

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
        ኤጀንሲው  እንደ  ማንኛውም
        ጀማሪ        ተቋም        ራሱን
        ለማደራጀት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ
        በመስራት በአጭር ጊዜ ውስጥ
        በሁለት  እግሩ  ቆሞ  ተልኮውን
        ለመወጣት        ረጅም      ርቀት
        ተጉዟል። በአሁኑ ጊዜ በጠቅላላ
        300 የሚሆኑ ሰራተኞች ያለው
        ሲሆን      የመንገድ       ትራፊክ
        አስተዳደር          አገልግሎቱን
        ተደራሽ        ለማድረግ         5
        ቅርንጫፎችን  በመክፈት  ወደ
        ሥራ እያስገባ ይገኛል።


        ኤጀንሲው              በመንገድ
        ማሻሻያ፣  በደንብ  ማስከበርና
        በግንዛቤ  ማስጨበጫ  ዘርፎች
        አንገብጋቢ  የትራፊክ  ችግሮች
        ላይ     ትኩረት       በማድረግ
        በራሱና  ከሌሎች  ባለድርሻ
        አካላት ጋር በርካታ ሥራዎችን
        አከናውኗል፡፡  ባለፉት  ሁለት
        ዓመታት  ከተመዘገቡ  ውጤቶች  ጥቂቶቹን  ለማንሳት፡                      በመንገድ ደኅንነት ማሻሻያ ሥራ በኩልም የተሻሉ ውጤቶች
        -  የትራፊክ  ፍሰቱን  ከማሻሻል  አንጻር  ለማለፍ  ረጅም  ጊዜ             ተመዝግበዋል።  በተለይም  አደጋውን  ለመቀነስ  ስትራቴጂ
        ይጠይቁ  የነበሩ  በቀለበት  መንገድና  ዋና  ዋና  መንገዶች                ተዘጋጅቶ  ጠንካራ  የአመራር  ስርዓት  በመዘርጋት  በከተማ
        ላይ የሚገኙ 7 አደባባዮችን ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር                   አስተዳደሩ  ስር  የሚገኙ  ባለድርሻ  አካላት  በጋራ  መተግበር
        በጋራ በማፍረስ በተሻለ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ዘዴ ወይም                     በመጀመራቸው ተስፋ ሰጪ ለውጥ እየመጣ ይገኛል።
        በትራፊክ  መብራት  መተካት  ቀደምሲል  ይታይ  የነበረውን
        የትራፊክ መጨናነቅ መቀነስ ተችሏል።                                 በዚህ ረገድ ኤጀንሲው በስትራቴጂው የተሰጠውን የጸሐፊነት
                                                               ኃላፊነት  በአግባቡ  እየተወጣ  ይገኛል።  በተደረጉ  ጥረቶች
        ኤጀንሲው  ከመቋቋሙ  በፊት  በከተማዋ  በርካታ  የመንገድ                  ቀደም  ሲል  በአማካይ  በ6%  ሲያድግ  የነበረውን  የትራፊክ
        መጋጠሚያዎች  ቢኖሩም  ከአስር  ያልበለጡ  የትራፊክ                      አደጋ  ሁኔታ  በ2010  ለመጀመሪያ  ጊዜ  ዕድገቱን  ባለበት
        መብራት  ብቻ  ነበራቸው።  በአሁኑ  ወቅት  ከ48  በላይ                  ማስቆም  ተችሏል።  ይህንን  ውጤት  ማምጣት  የተቻለው
        የትራፊክ  መብራቶች  አገልግሎት  በመስጠት  ላይ  ይገኛሉ።                 የደንብ ማስከበር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የፍጥነት ማብረጃ
        በሌላ  በኩል  የትራፊክ  ፍሰቱን  ለማሻሻል  በሙያ  የተደገፉ               ጉብታዎች  (speed  breaker)  ግንባታ፣  የፍጥነት  ቁጥጥር
        ሰፊ ሥራዎች ተሰርተዋል። ለአብነትም አጥሮችን በመጠቀም                     እና ጠጥቶ በማሽከርከር ዙሪያ የቁጥጥር ሥራዎች በዘመቻ
        አላስፈላጊ  መታጠፊያዎችንና  መሻገሪያዎችን  መዝጋትና                     መልክ በመሰራታቸው ነው፡፡
        የእግረኞችን እንቅስቃሴ ሥርዓት ማስያዝ፣ በመንገድ መረብ
        ደረጃ በማጥናት (network level) የትራፊክ ፍሰት የማሻሻል              በሥራ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮችን ቢጠቅሱልን?
        ሥራ  ለምሳሌ  ኮልፌ  18  ማዞሪያ  አከባቢ፣  ትራፊኮች  የመንገድ  ትራፊክ  ማኔጅመንት  ሥራን  የሚሰራ  ተቋም
        በተቃራኒ መስመር እንዲጠቀሙ በማድረግ የጉዞ መዘግየትን  በሀገር  አቀፍ  ደረጃ  የመጀመሪያው  እንደ  መሆኑ  በመስኩ
        መቀነስ  (ከአያት  መገናኛ  መንገድ)  እንዲሁም  በሥራ  የሚሰሩ  ልምድና  ዕውቀት  ያላቸው  ሙያተኞችን  ከገበያው
        መግቢያና  መውጫ  ሰዓት  የከባድ  ጭነት  ተሽከርካሪዎች  ማግኘት  አዳጋች  ሆኖብናል።  በዚህም  የተለያዩ  የጨረታ
        የትራፊክ ፍሰቱን እንዳያስተጓጉሉ ወደ መንገዶች እንዳይገቡ  ሂደቶች  በተደጋጋሚ  እንዲሰረዙና  ፕሮጀክቶች  በሚፈለገው
        የመቆጣጠር  ሥራዎችን  ማንሳት  ይቻላል።  ሌላው  ከ2010  ፍጥነት እንዳይተገበሩ እክል ፈጥሮብናል፡፡ ኤጀንሲው መሄድ
        በፊት ያልተተገበረና ረጅም ዕድሜ ባለው ቀለም 150 ኪ/ሜ  የሚችለውን  ያህል  ርቀት  እንዳይሄድ  እንቅፋት  ሆኖበታል።
        መንገድ  መቀባት  ችለናል።  ይህም  የትራፊክ  ፍሰቱ  ስርዓት  ይህንን  ችግር  ለመፍታት  የሀገር  ውስጥ  እና  ዓለም  አቀፍ
        እንዲይዝ አስተዋጽኦ አድርጓል።                                    ሙያተኞች  ለኤጀንሲው  ባለሞያዎች  ስልጠና  እንዲሰጡ
                                                               በማድረግ አቅማቸው እንዲገነባ ጥረት በመደረግ ላይ ይገኛል፡
                                                               ፡  አንዳንድ  ትልልቅ  ፕሮጀክቶች  በዓለም  አቀፍ  ሞያተኞች

           5                                                                                                                                                                                                                              PB
   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12   13