Page 11 - Road Safety Megazine 2010
P. 11

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        የተሽከርካሪ ማቆሚያ (ፓርኪንግ)  ግንባታ                             የመንገድ ማካፈያ (Road stud)-/አንጸባራቂ ምልክት/

        በራስ መኮንን ድልድይ፣ አደይ አበባ አካባቢ የተሽከርካሪዎች  በምሽት  ለሚያሽከረክሩ  የመንገዱን  ዕይታ  የሚጨምሩ
        ማቆሚያ ግንባታ በሂደት ላይ ሲሆን ካሳንቺስ ቶታል 5,800  የመንገድ  ማካፈያ  (Road  stud)  ተከላ  በተለያዩ  የባቡር
        ካሬ ቦታ ላይ በቋሚነት የመሬት ሥር ፓርኪንግ እና ከላይ  መስመሮች፣ የቀለበት መንገዶች፣ የፍጥነት መቀነሻ (Speed
        የሕዝብ መዝናኛ (Green area) ለማድረግ የዲዛይን ጥናት  hump)  ባሉበት  ቦታዎች  ዋና  ዋና  መንገዶች  18,215
        ተጀምሯል፡፡  በሌላ  በኩል  የከተማ  አስተዳደሩ  ተመላሽ  ተተክሏል፡፡
        ያደጋቸው ክፍት ቦታዎች ላይ ጊዜያዊ የተሽከርካሪ ማቆሚያ
        አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

























                                                               የትራፊክ  ምልክቶች  ተከላ
                                                               በዋና  ዋና  መንገዶች  ላይ  የትራፊክ  ምልክቶችን  በተገቢው
                                                               ቦታ  በመትከል  ደረጃውን  የጠበቀ  የመንገድ  እንቅስቃሴ
                                                               ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ 313 አዲስ የትራፊክ ምልክቶች
                                                               ተተክለዋል፡፡

































               መገናኛ የሚገኘው ስማርት ፓርኪንግ ታወር



           8                                                                                                                                                                                                                              PB
   6   7   8   9   10   11   12   13   14   15   16