Page 12 - Road Safety Megazine 2010
P. 12
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ተንቀሳቃሽ የትራፊክ ሲግናል ተከላ
የመንገድ ቀለም ቅብ ስራን በተለያዩ መጋጠሚያ ቦታዎች ተንቀሳቃሽ የትራፊክ
የቀለም ቅብ 180 ኪ.ሜ ዋና ዋና መንገዶች በዳሰሳ ጥናት ሲግናሎች (poirtable Traffic signal) ተተክለዋል፡፡
ተለይተው ለቀለም ቅብ ዝግጁ ተደርገዋል፡፡ 11 ኪ.ሜ
የመንገድ ቀለም ቅብ ስራ ተሰርቷል፡፡
የትራፊክ ሲግናል ኮርዲኔሽን
48 መጋጠሚያ መንገዶች ተለይተው የትራፊክ ሲግናል
ለመትከል በሂደት ላይ ይገኛል፤ የትራፊክ ሲግናል ኮርዲኔሽን በራስ አቅም ሲስተሞችን ለማልማትና ለማስተዳደር
ሥራዎች ተሰርተዋል የሚያግዙ የትራፊክ አደጋ ሪከርድ መመዝገቢያ ሲስተም
(Traffic Accident Registration System)
ተገንብቷል
9 PB