Page 16 - Road Safety Megazine 2010
P. 16
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ለ450 የበጋ ጊዜ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በማሰልጠን በ23 የቀላል በጠጥቶ ማሽከርከር ዙሪያ የተደረጉ ተከታታይ ዘመቻዎች
ባቡር ጣቢያዎች እና ዋና ዋና መንገዶች እና አደባባዮች ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ሥራዎች ተሰርቷል
እንዲያስተናብሩ ተደርገዋል፤
ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከርን ዙሪያ የተደረጉ ተከታታይ
ዘመቻዎች ግንዛቤ የመፍጠር ሥራዎች ተሰርቷል
በከተማችን ለመጀመሪያ ጊዜ 50 በበጎ ፈቃድ የሚሰማሩ
ረዳት የትራፊክ አስተናባሪ እናቶች አገልግሎቱን ለመስጠት
ተሰማርተዋል
13 PB