Page 18 - Road Safety Megazine 2010
P. 18
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ለምንስ እንሙት?...ለምንስ…
(በዘውዱ ወ/ዮሐንስ)
ረዳት ኢንስፔክተር
አያሌው መስፍን
ለ25 አመታት
በትራፊክ ፖሊስነት
ያገለገሉ ሲሆን ረዳት
ኢንስፔክተር አንተነህ
አያሌው ደግሞ ለ20
አመት በፖሊስነት
ያገለገሉ ሲሆን ከዚህ
ውስጥም 14 አመቱን
በትራፊክ ፖሊስነት
አገልግለዋል፡፡
ከሁለቱ የትራፊክ
ፖሊስ አባላት ጋር
ያላቸውን የረጅም
ጊዜ የአገልግሎት
ተሞ ክሮአ ቸ ው ን
ረዳት ኢንስፔክተር አያሌው መስፍን
በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ መሰረት በማድረግ
ክፍል የትራፊክ አደጋ መርማሪ በመንገድ ትራፊክ ረዳት ኢንስፔክተር አንተነህ አያሌው
ደህንነት ዙሪያ ላይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ፖሊስ ቡድን ኃላፊ
የዚህ ፁሁፍ አዘጋጅ ቆይታ አድርጓል፡፡ ቆይታውንም ለንባብ ፡ በመጡበት ፍጥነት የመጠምዘዣውን መንገድ ለመዞር
በሚመች አኳኋን በንዑስ ርእስ በመከፋፈል በተከታዩ መልክ ሲሞክሩ አንደኛው ተሸከርካሪ ከቁጥጥር ውጭ ይሆንና
አቅርቧል፡፡ መልካም ንባብ፤ ጉዞው ከተሸከርካሪ መንገድ ወጣ ብለው ወደ ቆሙት
እናትና ህፃናት ልጆቿ ይሆናል፡፡ እናትየዋንና ሁለቱን ህጻናት
ገጠመኝን እንደመግቢያ እንዳልነበሩ ያደርጋቸዋል፡፡ የሶስቱም ህይወት ከመቅስበት
በአሰቃቂ ሁኔታ ተቀጠፈ፡፡ የአደጋው ክስተትም ከብዙዎች
ገጠመኝ አንድ ህሊና በቀላሉ እንዳይፋቅ ሆኖ ተቀርፆ ቀርቷል፡፡ ገጠመኙን
አደጋው የተከሰተው በ 2010 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ ያጫወቱን ትራፊክ ፖሊስም ክስተቱን ባስታወሱት ቁጥር
ዓመት ውስጥ ነበር፡፡ እዚሁ አዲስ አበባ በተለምዶ የረር ዘወትር እንደሚረበሹ ገልፀዋል፡፡
መንገድ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ፡፡ የአንዲት እናትና
የሁለት ጨቅላ ልጆቿን ህይወት በአንዴ የቀጠፈ የመንገድ ገጠመኝ ሁለት
ትራፊክ አደጋ ክስተት፡፡ እናት አመት ከስድስት ወር የሆነውን ክስተቱ የጠፈጠረው ከብሄራዊ ቤተመንግስት ወደፍል ውሃ
ህፃን ልጇን በጀርባዋ አዝላ፣ የስድሰት አመት ህጻን ልጇን
ደግሞ ከጎኗ አድርጋ ከተሸከርካሪ መንገድ ወጣ ብላ ቆማ የሚወስደው መንገድ ላይ ነበር፡፡ በወጣትነት የእድሜ ክልል
ውስጥ የሚገኝ ወጣት ሞተር ሳክል እያሽከረከረ ይጓዝ ነበር፡
ነበር፡፡
፡ በጉዞውም የአደጋ መከላከያ ቆብ አላደረገም ነበር፡፡ በቅርብ
ርቀት የሚገኝ የትራፊክ ፖሊስ አባልም ወጣቱ እንዲቆም
በዋናው መንገድ ላይ ደግሞ ሁለት ሲኖ ትራክ ተሸከርካሪዎች ምልክት ያሳየዋል፡፡ ወጣቱም የትራፊክ ፖሊሱን ትዕዛዝ
እሽቅድምድም ያለባቸው በሚመስል መልኩ ከፍጥነት በመጣስ ፍጥነቱን በመጨመር ሽምጥ ይጋልብ ጀመር፡፡
ወሰን በላይ በመሽከርከር ይጓዙ ነበር፡፡ መጠምዘዣ መንገድ ከፊት ለፊቱ ሌላ ትራፊክ ፖሊስ ይመለከታል፡፡ይኼኛውም
ላይ ሲደርሱም ፍጥነታቸውን መቆጣጠር አልቻሉም፡
15 PB