Page 23 - Road Safety Megazine 2010
P. 23
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
እያጎለበተ ይገኛል። ፍሰትን በሚመለከት በጎ ፍቃደኛ ወጣት
ረዳት ትራፊክ ፖሊሶችንና የተማሪ ፖሊሶችን በስራ ላይ
በማሰማራት የትራፊክ ፍሰቱ በአግባቡ የተሳለጠ እንዲሆን እስካሁን በስራ ሂደት ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች
ከፍተኛ ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል። ምንድን ናቸው?
በእስካሁን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ በኤጀንሲው በዋናነት
በአብዘኛው ስራዎች ሲሰሩ ቀድመው የተሰሩ ስራዎችን የሚጠቀሰው ችግር የሰው ኃይል ነው። ይህንንም በሁለት
መገምገምና ጥርት ያለ መረጃ መያዝ ያስፈልጋል። ለምሳሌ መልኩ ማየት ይቻላል። አንደኛው የሰው ኃይል ቁጥር ማነስ
ባለፈው ዓመት ስንሰራ የነበረው ከፍጥነት በላይ ማሽከርከርና ሲሆን ሁለተኛው የሚስተዋለው ችግር ደግሞ ከስራው
ጠጥቶ ማሽከርከር ላይ ነበር። ከስራው በኋላ በታየው ጋር ቀጥታ ግንኙት እና ክህሎት ያለው አለማገኘት ነው።
ውጤት ጠጥቶ ማሽከርከር ላይ ከፍተኛ ለውጥ ሲታይ የመጀመሪያውን ችግር ስንመለከት ኤጄንሲው ካለው የስራ
ከፍጥነት በላይ ማሽከርከር ላይ ግን የታሰበውን ለውጥ ሂደት ጋር የሚመጣጠን የሰው ቁጥር የለውም። ክህሎትን
ባለመታየቱ በዘንድሮ ዓመት ከፍጥነት በላይ ማሽከርከርና በሚመለከት ደግሞ በቀጥታ ከዚህ ስራ ጋር ግንኙት ያለው
እግረኞች ደኅንነት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራ ነው። ተመራቂ ስለማይገኝ በተቀራራቢ የሙያ መስክ የተመረቁትን
ከአዲስ አበባ ነዋሪ ከ60% በላይ የሚሆነው እግረኛ ነው። እየተጠቀምን እንገኛለን። ከላይ ከተጠቀሱት ችግሮች
ስለዚህ ስራችንንም ከተሸከርካሪ ተኮር ወደ እግረኛ ተኮር በተጨማሪ ለመንገድ ደኅንነት የሚሰጠው ትኩረት አናሳ
በማዞር የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ እንገኛለን። መሆንና የሰዎች አመለካከት በፈለግነው መጠን ቶሎ መቀየር
አለመቻሉ እንደችግር ይጠቀሳሉ።
ብዙ ጊዜ የትራፊክ መጨናነቅ የምንለው ብዙ መኪናዎች
ቁመው ስናይ ነው፤ ነገርግን ብዙ እግረኞች መሻገሪያ አጥተውና እነዚህን ችግሮች ለመፍታት የተወሰዱ እርምጃዎች
ቆመው ብናይ ምንም አይመስለንም። ይህ ትክክለኛ ቢጠቅሱልን?
አመለካከት አይደለም። አንድ ሰው ከጫነ ተሸከርካሪ ይልቅ ከላይ እንደተጠቀሰው ዋና ችግር የሆነውን የሰው ኃይልን
መሻገሪያ አጥቶ የቆመ ብዙ እግረኛ ሊያሳስበን ይገባል። ለዚያ ችግር ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
ነው ኤጀንሲው በዘንድሮው ዓመት እግረኛ ላይ በከፍተኛ ኤጀንሲው በአሁኑ ሰዓት ክፍት በሆኑ ቦታዎች የሰው
ሁኔታ እየሰራ የሚገኘው። ለእዚህም ተግባር የሚሆኑ የእግረኛ ኃይልን ከሟሟላት በተጨማሪ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶችን
መሄጃ ቦታዎችን ማጠርና እግረኞች አደጋ እንዳይደርስባቸው በመክፈትና የማደራጀት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል። አቅምን
የሚከላከሉ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። ወይም ክህሎትን በሚመለከት ደግሞ ኤጀንሲው የአጭርና
የረጅም ስልጠናዎችን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር
በመንገድ ደኅንነት ላይ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ሰራተኞቹ እንዲወስዱ በማድረግ ክህሎታቸውን እንዲዳብር
የተሰሩና ሊሰሩ የታሰቡ ስራዎቸን ቢገልጹልን? የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ነው። ከሰው ኃይል በተጨማሪ
ከስራዎች ሁሉ ትልቁ ስራ በሰዎች አመለካከትና የባህሪ ለውጥ የሰዎች አመለካከትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶታል። እነዚህ
እንዲያመጡ ማድረግ ላይ የሚሰራ ስራ ነው። ኤጀንሲውም ስራዎች በመሰራታቸውም በሰዎች አመለካከት ላይ ለውጥ
ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት የሰዎችን አመለካከት እየታየ ነው። ጠጥቶ ማሽከርከር ላይ የታየውን ለውጥንም
ለመለወጥ የተለያዩ ስራዎች በመስራት ላይ ይገኛል። እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።
ከእነዚህ መካከል በትራፊክ አደጋና በመንገድ ደኅንነት ላይ
የሚያተኩሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክና የህትመት ውጤቶችን በመጨረሻም የሚያስተላልፉት መልዕክት ካለዎት?
በማዘጋጀት እንዲተላለፉ ተደርገዋል። አደጋን ተከላክሎ የትራፊክ አደጋ የሚደርስበት ሰዓት እንዲሁም ማንን
በማሽከርከር፣በደንብ ቁጥር 395/2009 እና ሌሎች የመንገድ እንደሚገል አይታወቅም። በዓመት በመዲናችን በአማካይ
ደኅንነት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለበርካታ አሽከርካሪዎች ስልጠና ከ400 በላይ ሰዎች ለሚሞቱበት አደጋ የተለያና ትልቅ
ተሰቷል። የጎዳና ላይ ቅስቀሳም ተደርጓል። ትኩረት ልንሰጠው ይገባል። አዲስ አበባ የእግረኞች ከተማ
ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችም ስልጠና ተሰቷል። ከት/ ናት፤ ስለዚህ ይህንን መነሻ በማድረግና ስራን ለአንድ አካል
ቤት ክበባት ጋር አብሮ በመስራት በት/ቤቶች በሚተላለፉ ብቻ ባለመተው ሁላችንም በጋራና በመተሳሰብ እንደ አንድ
ሚኒሚዲያዎች ላይ የመንገድ ደኅንነት የሚያስተምሩ ከሰራን ችግሩን መፍታት እንደምንችል ባለፈው ጊዜያት
የተለያዩ መልዕክቶች እንዲተላለፉ ተደርጓል። ለወደፊቱም በተሰሩ ስራዎች አደጋውን መቀነስ እንኳን ባንችል ባለበት
በየደረጃው ካሉ የትምህርት ተቋማት ጋር በመነጋገር ማቆም መቻላችን ጥሩ ማሳያ ነው። ስለሆነም ሁላችንም
በመደበኛው የትምህርት ፖሊሲው ውስጥ በደንብ ተካቶ የትራፊክ አደጋን ለመቀነሥ በጋራ እንስራ!
ለተማሪዎች እንዲሰጥ ስራዎች እየተሰሩ ነው። ኤጀንሲውም
ይህንን የሚያግዙ የማጠናከሪያ መጻኀፍትን እያዘጋጀ ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን !
ይገኛል።
20 PB