Page 27 - Road Safety Megazine 2010
P. 27
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ከማሰልጠኛ ተቋሞቻችን
ምን ይጠበቃል?
(በቀፀላጊዮርጊስ ዳንኤል) ለማበረታታት፣ተቀባይነት ያላቸውን ደንቦች በጋራ
በማዘጋጀት ለመጠቀምና ሙያዊ ወጣገባነትን
በከተማችን እየደረሰ ያለው የትራፊክ አደጋ በጣም አሳሳቢና ለማስቀረት፣በሙያው የሚነሱ አስቸጋሪ ጉዳዮችን
ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱን በተለያዩ ጊዜያት የሚወጡ በጋራ መፍትሔ ለማፈላለግ፣ የማሽከርከር ጥራትን
መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በከተማችን ሕብረተሰብ ላይ ለማስጠበቅ እና ለማስቀጠል ያለው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡
እየደረሰ ያለዉን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ
አሽከርካሪዎች የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ገብተው የማሽከርከር ሥነ ባህሪ፡- የአሽከርካሪዎችን ሙያዊ
ስለመንገድ ደህንነት ስልጠና መውሰድ እንደሚኖርባቸው ሥነ ምግባር እና የመልካም አሽከርካሪዎች ባህሪያትን
ታምኖ በከተማችን ከ70 በላይ ህጋዊ የአሽከርካሪዎች የማዳበር ስልት ወይም ዘዴ ላይ ተገቢውን ስልጠና
ማሰልጠኛ ተቋማት በሥራ ላይ ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም ይሰጣሉ፡፡
የሚደርሰውን አደጋ ከመቀነስ አንፃር ለአሽከርካሪዎች ጥሩ
ግንዛቤን መፍጠር ያስችላል በሚል እሳቤ የማሽከርከር አሽከርካሪው በእንቅስቃሴ ወቅት
ሥነ ባህሪና የመንገድ ሥነ ሥርዓትን በማስተማር ረገድ የሚጠቀማቸው የተሽከርካሪ ክፍሎች፡- የተሽከርካሪ
የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት የንድፈ ሃሳብም ሆነ የተግባር መገናኛ መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪ ትዕይንት
ስልጠና በመስጠት የማይተካ ሚና አላቸው፡፡ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች፣የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ
መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪ ዳሽ ቦርድ
በመሆኑም የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ለእጩ ላይ ያሉ ጠቋሚ መሳሪያዎች እና የተሽከርካሪ ግጭት
አሽከርካሪዎች ስልጠና ሲሰጡ እንዲሁም ሰልጣኞች መከላከያና ምቾት ሰጪ መሣሪያዎች ላይ ተገቢውን
እራሳቸው ትኩረት ሊሰጧቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች ስልጠና ይሰጣሉ፡፡
የሚከተሉት ናቸው፡፡
መሰረታዊ የተሽከርካሪ አሰራርና ጥንቃቄ፡-
የማሽከርከር ሥነምግባር፡- አሽከርካሪዎች ያላቸውን ሞተር፣ የሞተር ሃይል አጋዥ ክፍሎች፣ የነዳጅ አስተላላፊ
የማሽከርከር ሙያ እንዴት እንደሚጠቀሙበት ክፍሎች፣ የተሽከርካሪ ኤሌክትሪክ ክፍሎች፣ የሞተር
የሚመራ፣ ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡት በምን ማቀዝቀዣ ስልት/ዘዴ፣ የተሽከርካሪ ክፍሎች የማለስለሻ
አይነት ሁኔታ እንደሆነ የሚፈትሽ እና በአጠቃላይ ስልት/ዘዴ፣ የሞተር ኃይል አስተላለፊ ክፍሎች፣
የማሽከርከር ግብረገባዊነትን የሚመለከት ጉዳይ ነው፡ የተሽከርካሪ ተሸካሚ ክፍሎች እና ከጉዞ በፊት፣ በጉዞ
፡ አንድ አሽከርካሪ የማሽከርከር ሥነምግባር አለው ላይና ከጉዞ በኋላ የሚደረግ ፍተሻን አስመልክቶ ስልጠና
ለማለት ሙያው የሚጠይቀውን ግዴታ እና እንዲሰራ ይሰጣል፡፡
የሚያስገድደውን ጉዳይ ሲፈጽም ነው፡፡ እነዚህም
ቅድመ ማሽከርከር፣ በሚያሽከረክርበት ወቅት እና የማሽከርከር ሕግ፡- ዓለም አቀፍ የመንገድ ዳር
በድህረ ማሽከረከር ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ምልክቶች፣ ዓለም አቀፍ የትራፊክ ማስተላለፊያ
ናቸው፡፡ ምልክቶች፣ የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክቶች፣ የትራፊክ
ህግና ደንቦች፣ የፍጥነት ወሰን ገደብ እና በተሽከርካሪዎች
የማሽከርከር ሥነ ምግባር ጠቀሜታዎች፡ መሃል ሊኖር የሚገባው ርቀት ላይ ተገቢውን ግንዛቤ
-ከማሽከርከር የሚጠበቁ ኃላፊነቶችን ለማመላከት፣ ይፈጥራሉ፡፡
ቁጥጥር ለማድረግና የእግረኞችንም ሆነ
የአሽከርካሪውን ደህንነት ለመጠበቅ፣ የላቀ የማሽከርከር የተሽከርካሪ ማኑዋል አጠቃቀም፡- ማኑዋሎችን
ሥነምግባር ያላቸውን እውቅና ለመስጠትና ሌሎቹን ማንበብና መረዳት፣ በማኑዋል ውስጥ የሚገኙ
24 PB