Page 32 - Road Safety Megazine 2010
P. 32

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        ሌሎች እግረኞች ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡  መንገድ ላይ የሚከናወኑ የጋዜጣና የመፅሄት ሽያጭና መንገድ
        ስለዚህ  ህገወጥ የመንገድ ላይ ንግድ ለትራፊክ አደጋ መባባስ  ላይ  የሚሰሩ  ‘ሱቆችም’  ለመንገድ  ትራፊክ  ፍሰቱ  መጓደል
        ጉልህ አስተዋጽኦ አለው፡፡                                       አስተዋጽኦ  ከሚያደርጉ    ነገሮች  ውስጥ  ተጠቃሽ    ናቸው።
                                                               አብዛኛዎቹ  የጋዜጣና  የመፅሄት  ሽያጮች  የሚከናወኑት
        ሌላው  በመንገድ  ላይ  ለትራፊክ  ፍሰቱ  እንቅፋት  ከሆኑ                 በእግረኛ መንገድ ላይ ነው፡፡ በመሆኑም እግረኞችም መንገዱ
        ህገወጥ  ተግባራት  ውስጥ  በመንገድ    ዳር  ላይ  የሚሰሩ                ሲዘጋባቸው  በተሽከርካሪ መንገድ ላይ  ለመጓዝ ይገደዳሉ።
        ጋራዦችና  የመንገድ  ላይ    የመኪና  እጥበት  ይገኝበታል፡                ይህም  ድርጊት  በከፍተኛ  ሁኔታ  ለትራፊክ  አደጋ  ተጋላጭ
        ፡  በእግረኛ  መንገድ  አጠገብ  ወዳሉ  ጋራዦች  የሚመጡ                  ያዳርጋል፡፡  በተመሳሳይ  ሁኔታ  አንዳንድ  ሱቆች  የተገነቡት
        ተሽከርካሪዎች  ዋናውን  መንገድ  ስለሚሞሉትና  መንገዱን                   ከህጋዊ  ፍቃድ  ወጣ  ብለው  በእግረኛ  መንገድ  ላይ  ስለሆነ
        ስለሚዘጉት ለሌሎች ተሽከርካዎች  በዚያ መንገድ ለመገልገል                   የመንገድ  ፍሰቱ  ላይ  ጫና  ይፈጥራሉ፡፡  እግረኞች  ለአደጋ
        ትልቅ እንቅፋት ይሆናሉ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታም ተሽከርካሪን                   ተጋላጭ እንዲሆኑም  ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡
        መንገድ ላይ ማጠብ የመንገድ ፍሰቱ በአግባቡ እንዳይከናወን
        ትልቅ  ሳንኮፍ  ከመሆኑ  በተጨማሪ  የመንገድን  ደህንነትና  ሌላው  ለመንገድ  ትራፊክ  ፍሰት  መጨናነቅ    ህገ  ወጥ
        ንፅህና አደጋ ላይ ይጥላል፡፡ ስለዚህ መንገድ አጠገብ የሚሰሩ  የተሽከርካሪ አቋቋም /የፓርኪንግ/ ስርዓት ነው፡፡ በዚህ ስር
        ጋራዦችና መንገድ ላይ  የሚከናወኑ የተሸከርካሪ እጥበቶች  አሽከርካሪዎች  ተሸከርካሪዎቻቸውን  ባልተፈቀደ  ቦታ  እና
        ለትራፊክ ፍሰት ትልቅ እንቅፋቶች ናቸው፡፡                             ተገቢ  ባልሆነ  ሁኔታ  አቁሞ  መሄድ፣  መንገዶችና  ህንፃዎች
                                                                                          ሲገነቡ  በቂና ተገቢ  የፓርኪንግ
                                                                                          ቦታ  አለመያዛቸው፣  ህንጻው
                                                                                          ስር  ያለ  የፓርኪንግ    ቦታ
                                                                                          ለታለመለት               ዓላማ
                                                                                          አለመዋሉ       እና    ያሉትንም
                                                                                          የፓርኪንግ         /የተሽከርካሪ
                                                                                          ማቆሚያ  ቦታዎች/  በአግባቡ
                                                                                          አለመጠቀም ለመንገድ ፍሰት
                                                                                          መጓደል ጉልህ  ድርሻ አላቸው፡፡


                                                                                          ከላይ           ከጠቀስናቸው
                                                                                          በተጨማሪ             የእንስሳት
                                                                                          ዝውውር፣ የተለያዩ ቁፋሮዎች፣
                                                                                          የፍሳሽ  ማስወገጃ  ቱቦዎች፣
                                                                                          የግንባታ  ቁሳቁሶችና  ተረፈ
                                                                                          ምርቶች    እንዲሁም  የተለያዩ
        በትራፊክ ፍሰትና በእግረኛው እንቅስቃሴ                በእግረኛ መንገድ ላይ ሕገወጥ ፓርኪን                   የትራፊክ           ምልክቶችን
        ላይ እክል የሚፈጥሩ የግንባታ ግብአቶች                                                         ማንሳትና ማበላሸት ይጠቀሳሉ፡
                                                                                         ፡    የእንስሳት       ዝውውርን
                                                               ለአብነት ያህል ብንመለከት አብዛኞቹ ባለቤቶች እንስሳቶችን
                                                               የሚነዱት  በእግረኞችና  በተሸከርካሪ  መንገዶች  ላይ  ነው፡፡
                                                               ይህም የመንገድ ፍሰቱን ከማጨናነቁ በተጨማሪ እንስሳቱን
                                                               በመፍራት በሚደረግ የነፍስ አውጪኝ ሩጫና ሽሽት ብዙ ሰዎች
                                                               ለትራፊክ  አደጋ  ተጋላጭ  ይሆናሉ፡፡  እንሰሳቱም  እራሳቸው
                                                               አደጋ ይደርስባቸዋል፡፡ ይህም የመንገድ ፍሰቱን ከማወኩም
                                                               በተጨማሪ ለከተማዋ ንፅህና ትልቅ ችግር ይሆናል፡፡ በተለይም
                                                               በተለያዩ ተቋማት የሚካሄድ ያልተቀናጀና ጊዜውን ያልጠበቀ
                                                               ቁፋሮ  ዋና  ማሳያ  ነው፡፡  የእግረኛን  መንገድ  የሚቆፍረውና
                                                               የሚያፈርሰው  ብዙ  ነው  ይህ  ደግሞ  ያለመነጋገርና  ተናብቦ
                                                               ያለመስራት ውጤት ነው፡፡ መንገዱ ሲቆፈር በመንገድ ፍሰቱ
                                                               ላይ ከሚያሳድረው ተጽእኖ በተጨማሪ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ


                      በሕገ ወጥ የመንገድ ዳር ንግድ
           29                                                                                                                                                                                                                             PB
   27   28   29   30   31   32   33   34   35   36   37