Page 34 - Road Safety Megazine 2010
P. 34

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ













        (በብርሃኑ ኩማ)
        የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት
        ኤጀንሲ  በዋና  ዳይሬክተር  እና  በሁለት
        ምክትል  ዋና  ዳይሬክተሮች  ይመራል፡
        ፡  ሁለቱ  ምክትል  ዋና  ዳይሬክተሮች  ሁለት
        ሁለት የተቋሙን ዓላማ አስፈፃሚ ዘርፎችን
        ይመራሉ፡፡  ከሁለቱ  ዘርፎች  አንደኛው
        በአቶ  አሹ  ስንታየሁ  የሚመረው  የመንገድ
        ትራፊክ ኦፕሬሽን እና ደንብ ማስከበር ዘርፍ
        ምክትል  ዋና  ዳይሬክተር  ነው፡፡  የዘርፉን
        አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ለመቃኘት ከአቶ
        አሹ  ጋር  የተደረገው  አጭር  ቃለ  መጠይቅ
        እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

        በትራፊክ ኦፕሬሽን እና ደንብ ማስከበር
        ደይሬክቶሬቶች  እየተከናወኑ  ያሉ  ዋና
        ዋና ተግባራት ቢገልጹልን?
        ኤጀንሲው  የተቋቋመለት  ዋና  ዓላማ
        የመንገድ  ትራፊክ  ፍሰትን  ማሳለጥ  እና                                             አቶ አሹ ስንታየሁ
        ደህንነቱን  መጠበቅ  ላይ  ያተኮረ  እንደመሆኑ  የመንገድ ትራፊክ ኦፕሬሽን እና ደንብ ማስከበር ም/ዋና ዳይሬክተር
        የመንገድ  ትራፊክ  ኦፕሬሽን  እና  ደንብ  ማስከበር                     ተሽከርካሪ  ቁጥጥር  ስራ  አንዱ  ነው፡፡  ከፍተኛ  የትራፊክ
        ዳይሬክቶሬቶችም  በመከናወን  ላይ  የሚገኙ  ተግባራት                     መጨናነቅ ባለባቸውና መፈናፈኛ በሌላቸው መንገዶች ላይ
        በእነዚሁ ሁለቱ ጉዳዮች ዙሪያ ነው፡፡                                ትኩረት  በማድረግ  የቁጥጥር  ስራዎች  የተከናወኑ  ሲሆን
                                                               ለአብነት ከመገናኛ - ሃያት ባለው መስመር ላይ ያሉ ት/ቤቶች
        ወደ ስራዎቹ ከመገባቱ በፊት ለትራፊክ ፍሰት እና ደህንነት                   እና  ሲምንቶ  ተራ  አካባቢ  የነበረውን  መጨናነቅ  መቀነስ
        ችግር  የሆኑ  ነገሮች  ይለያሉ፡፡  በኦፕሬሽን  ዳይሬክቶሬት                ተችሏል፡፡  ከጀሞ  እስከ  ሜክሲኮ  ባለው  መንገድ  ላይም
        የተሰሩት  ምህንድስና  ላይ  ያተኮሩ  ስራዎች  ሲሆኑ  የትራፊክ              በተቃራኒ አቅጣጫ የሚያሽከረክሩ እና ደርበው የሚያቆሙ
        ፍሰትን  ለማሳለጥ  በርካታ  ስራዎች  ተከናውነዋል፡፡  ከእነዚህ              እንዲሁም  የህዝብ  ትራንስፖርት  ማቆሚያ  (መጫኛ  እና
        ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ወደ 800 የሚጠጉ የትራፊክ ምልክቶች                    ማውረጃ) ላይ የነበረውን ችግር ቁጥጥር በማድረግ መቅረፍ
        እና  የትራፊክ  መብራት  ተከላ፣  የፍጥነት  መቀነሻ  ስራዎች፣              ተችሏል፡፡  ሌላው  ለትራፊክ  ፍሰት  እና  ለእግረኛ  እንቅፋት
        ዘጠኝ  አደባባዮችን  ወደ  የትራፊክ  መብራት  የመቀየር፣  ያለ              የሆኑ መንገድ ዳር የተቀመጡ እና የተጣሉ የተለያዩ የግንባታ
        አግባብ  በየመንገድዳር  የሚቆሙ  ተሽከርካሪዎችን  ስርዓት                  ግብዓቶች እና ተረፈ ምርቶች እንዲነሱና እንዲወገዱ ከደንብ
        ለማስያዝ    3,500  የተሽከርካሪ  ማቆሚያ  ሳጥን  (parking           ማስከበር  እና  ከትራፊክ  ፖሊስ  ጋር  በመተባበር  ተሰርቶ
        box) ቀለም ቅብ እና ሌሎች የመንገድ ቀለም ቅብ ስራዎች                   ለፍሰቱም ሆነ ለደኅንነቱ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ተችሏል፡፡
        የተከናወኑ ሲሆን ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባባር ስራ
        አጥ ወጣቶች ተደራጅተው የፓርኪንግ ስራ ላይ እንዲሰማሩ                     በምህንድስናው ዘርፍ የመንገድ ደህንነትን ከማሻሻል አንፃር
        ተደርጓል፡፡                                                የተከናወኑ  ተግባራት  በዓመት  ሦስት  ሰው  እና  ከዚያ  በላይ

                                                               በትራፊክ  አደጋ  ይሞቱባቸው  የነበሩ  ቦታዎችን  በመለየት
        ከፍሰት  ጋር  በተያያዘም  እንዲሁ  በደንብ  ማስከበር  የስራ               የተለያዩ  የፍጥነት  መቀነሻ  ስራዎች  ተሰርተዋል፤  የእግረኛ
        ክፍል ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከተከናወኑ                    መሄጃ  መንገድ  ላይ  የሚቆሙ  ተሽከርካሪዎችን  ለመከላከል
        ተግባራት  በአምስቱም  የከተማዋ  ዋና  ዋና  መግቢያ  እና                 የቦላርድ ተከላ፣ 98 ኪ.ሜ የተሽከርካሪ ረድፍ ጠቋሚ ቀለሞች
        መውጫ በሮች በስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት የከባድ
           31                                                                                                                                                                                                                             PB
   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39