Page 38 - Road Safety Megazine 2010
P. 38
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
የሚገኝበት ሚዲያዎች በብዛት የሚሰሙበት የመንገድ
ደህንነት ባለሙያዎች ሊያስተምሩ የሚችሉበት ዕድሉ በተለያየ አቅጣጫ የሚመጣውን ተሸከርካሪ ሳያዩ በድልድዩ
ሰፊ ነው፡፡ ነገር ግን በከተማችን ውስጥ ከእግረኛ መንገድ ስር አጥር ጭምር ዘለው ሲያልፉ ለሞት እና ለአካል ጉዳት
አጠቃቀም ጋር የተያያዙ በርካታ ችግሮች ይስተዋላሉ፡፡ የሚጋለጡ እግረኞች ብዙ ናቸው፡፡
ለአብነት ያህል አብዛኛው የእግረኛ መንገድ ይዞ ሲሄድ ሌላኛው ስለዚህ እግረኛው ተጎጂው አኔ ነኝ ብሎ በማሰብ እና
የተሽከርካሪ መንገድ ይዞ ይጓዛል፡፡ የእግረኛ መሻገርያ ዜብራ የአሽከርካሪው ሀላፊነት ነው የሚለውን አስተሳሰብ በመተው
ባለበት ቦታ ላይ አብዛኛው በአግባቡ ሲሻገር ሌላው በሰያፍ በትክክለኛው የእግረኛ መንገድ ወይም በመሻገርያ በአግባቡ
(ዲያጎናል)ይሻገራል፡፡ የትራፊክ መብራት ምስል እያሳየም መጓዝ ይጠበቅበታል፡፡
ሆነ ድምፅ እያሰማ ጥሰው የማለፍና የትራፊክ ህጉን
ተግባራዊ ያለማድረግ ነገር ይስተዋላል፡፡ እንደሚታወቀው ህግን ከማክበር አንፃር በወንጀል ህጋችን 96 372 ላይ
ግራ ጠርዝህን ይዘህ ተጓዝ እያልን በየጊዜው ግንዛቤ ይሰጣል እግረኛም ሆነ አሽከርካሪ በሚያጠፋው ጥፋት ተጠያቂ
ህጉም ያዛል፤ነገር ግን ብዙ ሰው ግራውን ይዞ ሲጓዝና ትክክለኛ ይሆናል ይላል፡፡ ደንብ 395 ውስጥም እንዲሁ እግረኞች
የመንገድ አጠቃቀም ተግባራዊ ሲያደርግ አይታይም፡፡ ሊከተሏቸው የሚገቡ አጠቃላይ ደንቦች ተቀምጠዋል፡፡
ለአብነት ያህል በጆሮ ማዳመጫ (ear phone) በጆሮአቸው
እግረኞች በአብዘኛው ለትራፊክ አደጋ የሚጋለጡት የእግረኛ ውስጥ አድርገው የእግረኛ መንገድ ማቋረጥ ክልክል ሲሆን
መከለያ አጥሮችን አልፈው የትራፊክ መብራት ጥሰው ሲጓዙ ህግንና ደንብን የሚተላለፉትን 80 ብር ያስቀጣል፡፡
የቆሙ መኪኖችን ተከልለው ለማለፍ ሲሞክሩ፣ ጀርባቸውን
ሰተው በሚሄዱበት ጊዜ ወዘተ. በአጠቃላይ የትራፊክ ስለዚህ ህግ የሚወጣው እና ተግባራዊ የሚሆነው
ደንቦችን ሲጥሱ ነው፡፡ ለህብረተሰቡ ደህንነት መሆኑን በመረዳት ማክበር ይገባል፡
፡ እዚህ ላይ መኪናዎች ቆመው እግረኞችን ሲያሳልፉ እርስ
እግረኞች መውሰድ ካለባቸው ጥንቃቄዎች ውስጥ መንገድ በእርስ የመመሰጋገን ልምድ ማዳበር አለብን፡፡ ሲሳሳቱም
ሲያቋርጡ (ሲጓዙ) ሲሆን በተለይም ቆም ብሎ ግራና ቀኝ ማረም ተገቢ ነው፡፡ በተለይም በትክክለኛው ቦታ ያለ አግባብ
በማየት እንዲሁም በቅርብ ርቀት ተሽርካሪ አለመኖሩን የሚሻገሩ ሰዎች ሊታረሙ ይገባል፡፡ እርግጥ ነው ግንዛቤው
በማረጋገጥ ተሸከርካሪን ደርቦ የሚያልፍ ሌላ ተሸከርካሪ ከሌላቸው መሻገር እና ማስተማር ያስፈልጋል፡፡ በተለይም
አለመኖሩን አረጋግጦ በአጭር መስመር ማቋረጥ ተገቢ ነው፡ በመከለያ አጥሮች መዝለል እጅግ በጣም አስከፊ አደጋዎችን
፡ ስለሚያስከትል ጥንቃቄ ሊደረግበት ይገባል፡፡
እግረኞች በተገቢ ቦታ የማቋረጥ (የመሻገር) ልምዳቸው ደንብ የሚተላለፉ እግረኞች ለምን አይቀጡም ተብሎ
ምን ይመስላል ለሚለው እኔ በበኩሌ የአዲስ አበባ ከተማ ለሚነሳው ጥያቄ መንገዱ ምቹ አይደለም የሚል ምላሽ
ነዋሪ የግንዛቤው እጥረት አለበት ብዬ አላምንም፡፡ በርግጥ በተደጋጋሚ ይሰጣል፡፡ እርግጥ ነው የተጀመረው የእግረኛ
ትምህርት ማቆሚያ የለውም ሁሌም ያስፈልጋል፡፡ እርግጥ መንገድ ንጣፍ ለሁሉም አካባቢ እንዲሰራ ለማድረግ ለዚህ
ነው በተለያየ አግባብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እየተሰሩ ምክንያት ምላሽ ሊሰጥበት ይገባል፡፡ ይሁን እንጂ ባለው
ናቸው፡፡ እጅግ በርካታ የኦኘሬሽን ሥራዎች አሉ፤ ረዳት ሁኔታ እስከዚያው ድረስ ለደህንነት ሲባል ማንኛውም ሰው
ተማሪ ትራፊኮችንና በጎ ፈቃደኛ አስተናባሪ ወጣቶች አሉ፡፡ ባጠፋው መጠን መጠየቅ አለበት በሚል ግላዊ አስተያየት
ስለዚህ ምንም እንኳን የተወሰኑ ሰዎች የመንገድ ደህንነት የነበረን ቆይታ ተቋጭቷል፡፡
ላይ የግንዛቤ እጥረት ሊኖራቸው ቢችልም ለትራፊክ አደጋ
መከሰት ሙሉ በሙሉ የግንዛቤ እጦት ነው ብሎ መደምደም የእግረኛ መንገድ አጠቃቀም ልምድ
ያስቸግራል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትራፊክ
ፖሊስ ኢኒስፔክተር ቢንያም ከበደ እና ኢኒስፔክተር አያሌው
ትክክለኛ የእግረኛ መንገድ አጠቃቀም መገለጫው ዘመናዊነት ከጉለሌ ክፍለ ከተማ በእግረኛ መንገድ አጠቃቀም ላይ
ነው፤ መሰልጠን ነው፡፡ የመንገድ ትራፊክ ህግን መሰረት የሚከተለውን ጠቅለል ያለ እና ተመሳሳይነት ይዘት ያለው
በማድረግና ህጉን በመከተል መጓዝ ትክክለኛ የመንገድ አስተያየት ሰጥተውናል፡፡
አጠቃቀም ነው፡፡ ለምሣሌ ደረጃውን የጠበቀ ባይሆንም
እግረኞች መንገድ ለማቋረጥ እንዲጠቀሙበት የተዘጋጀ የእግረኞች መንገድ አጠቃቀም ልምድ በርካታ ችግሮች
የእግረኞች መሻገርያ ድልድይ አራት ኪሎ ቢሰራም ድልድዩን የሚስተዋሉበት ነው፡፡ ለአብነት ያህል የግራን ጠርዝ ይዘው
የሚጠቀሙት ጥቂት እግረኞች ብቻ ናቸው፡፡ ያለመጓዝ ችግር አለ ይህ ደግሞ ከግንዛቤ እጥረት በዘለለ
35 PB