Page 40 - Road Safety Megazine 2010
P. 40
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ረዳት ተማሪ
ትራፊክ ፖሊሶች
ሎሊፖፑ አልፈርድ ሮቢንሰን
(በልደቷ ተስፋዬ) “ይህ በሴይንት ሚካኤል /ቅዱስ ሚካኤል/ አጠገብ
በደቡብ ምእራብ ለንደን የሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ት/
በውጭው አለም ቤት አካባቢ በተሽከርካሪ በጣም የተጨናነቀ ነው፡፡ የጭነት
ከፍተኛ የትራፊክ ተሽከርካሪዎች፣ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶች እና እግረኞች
መጨናነቅ በብዛት ይገኙበታል፡፡ ወደስራ የሚሄዱ እና ልጆቻቸውን ወደ
በሚታይባቸውና ትምህርት ቤት የሚያጓጓዙ ተሽከርካሪዎች ለእግረኞች ፋታ
በርካታ አከፋፋይ የሚሰጡ ባለመሆኑ ህጻናት መንገድ እንዳያቋርጡ እንቅፋት
መንገዶች ሆኖባቸዋል፡፡”
በሚገኙባቸው
ትምህርት ቤቶች ደግነቱ ህጻናትን ወደ ትምህርት ቤታቸው ያለስጋት እንዲገቡ
አካባቢ ህጻናት ደህንነታቸው ተጠብቆ መንገድ እንዲሻገሩ የማድረጉን ስራ እንግሊዛዊያኑ ችግሩን እንዳስተዋሉ ነው
የሚረዱ አስተናባሪዎችን ሎሊፖፕ ይሏቸዋል፡፡ የጀመሩት፡፡ እ. አ. አ.በ1953፡፡ በወቅቱ ወደዚህ መልካም
ተግባር የሚሰማሩ ሰዎች በጡረታ ከመደበኛ ስራቸው
ከሀገረ እንግሊዝ ከዊምብሌደን አቅራቢያ ካለ አከፋፋይ መንገድ የተገለሉ ወንዶችና ባለትዳር ሴቶች ናቸው፡፡ ታዲያ እነዚህ
በተለይ ወደ ትምህርት ቤት መሻገሪያ አካባቢ የ79 ዓመቱን አስተናባሪዎች ተጠሪነታቸው ለፖሊስ ነው፡፡
አልፈርድ ሮቢንሰንን እግረኞችን በተለይ ህጻናት መንገድ
እንዲሻገሩ የሚረዳ ሰው፤ መለያው የሆነውን ያን አንጸባራቂ
ልብስ ለብሶ ተግባሩን ሲያከናውን ማየት የተለመደ ነው፡፡ ይህን ሎሊፖፑ አልፈርድ ሮቢንሰን ምሬቱን የገለጸው እንዲህ
አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ወንዶችና ሴቶች ከዚያው ሀገር ነበር፤ “እንደእነዚያ እግረኛ ህጻናትን ቆም ብለው አላሻግር
ማየት ከተጀመረ ከ50 አመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ባሉና ጥፋት በሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ቢሆን ኖሮ በእጄ
የያዝኩትን ምልክት እላያቸው ላይ እጥለው ነበር፡፡ የለም!
“ልጅ በነበርኩ ጊዜ ጃማይካ ውስጥ እንዲህ ዛሬ እንግሊዝ እኔ ግን በፍጹም አላደርገውም፡፡ አንዴ በፍጥነት እያሽከረከረ
ውስጥ እደሚታየው ስፍር ቁጥር የሌለው ተሽከርካሪ የለም፡ የሚመጣ ተሽከርካሪ ገፍትሮ ጥሎኛል፡፡ ከመንገዱ ጥግ
፡ በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ተሸከርካሪዎች ብቻ ናቸው ባልሆንና ትንሽ እንኳ ወደ ዋናው መንገድ ገባ ብዬ ቢሆን ኖሮ
በየጎዳናው ላይ ውር ውር የሚሉት፡፡ ስለዚህ ያለስጋት አጉል አድርጎኝ ነበር፡፡ ይደንቃል፤ አንዳንድ እናቶች እንኳን ዝግ
መንገድ ልታቋርጥ ትችላለህ፡፡ እዚህ እንግሊዝ ከመጣሁ ብለው ማሽከርከር አይፈልጉም፡፡ የምትነግራቸውን በፍጹም
የተሽከርካሪው ብዛት አያዳምጡህም፡፡ ተሻገሩ ሳልላችሁ አትሻገሩም! በማለት
ሳያንስ ሰዎች እንዴት ድምጼን ከፍ አድርጌ ስነግራቸው እንኳ አይሰሙኝም፤ ኧረ
እ ንደ ሚ ያሽ ከረ ክሩ እንዲያውም አይቀበሉኝም፡፡ የሚያማርሩህ ብዙ ናቸው፡፡
ሳይ ማመን ያቅተኛል፡ እዚያ ከመንገድ ዳር ቆሜ የምለፋው ለነሱ ደህንነት እንደሆነ
፡ እያንዳንዱ አሽከርካሪ እንኳን አይገነዘቡም ነበር፡፡ ደግነቱ እኔም ብቻዬን ሰሚ
መንገዱ የሱ ብቻ አጥቼ አልቀረሁም፤ ከ14 አመታት በኋላ ግን ሰዎች ያውቁኝ
የሆነ ይመስለዋል፡ ጀምረዋል፡፡ አብዛኛዎቹ እግረኞች ቆም ብለው ሰላምታ
፡ ሎሊፖፕ በነበርኩ ይሰጡኛል፡፡ አሽከርካሪዎች ሲያልፉ እጃቸውን በመወዝወዝ
ጊዜ ያሳለፍኳቸውን ሰላምታ ይሰጡኛል፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ መግባባት ጀምረናል፡
ጊዜያት መለስ ፡ አቤት! መጀመሪያ ላይ ግን አብሻቂ ነበር፡፡”
ብዬ ሳስታውሰው
ሎሊፖፖቹ በተግባር ላይ ይገርመኛል፡፡” ውድ አንባቢያን “ከ/BBC NEWS TALES FROM REAL
(ከድህረ ገጽ የተገኘ ምስል) አልፈርድ ሮቢንሰን ቀጠለ፡ LIFE‚ EVERY THURSDAY 12 June, 2003/ ከድህረገጽ
37 PB