Page 41 - Road Safety Megazine 2010
P. 41
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ያገኘኋትን የአልፈርድ ሮቢንሰንን ታሪክ ማንሳቴ ያለ ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በየእድሜ ደረጃቸው ስለመንገድ
አይደለም፡፡ በከተማችን አዲስ አበባም አካፋይ መንገዶችን ደህንነትና ስለመንገድ ትራፊክ አደጋ አስከፊነት እንዲሁም
አሽከርካሪም ሆን እግረኛ በጋራ የምንጠቀማቸው ናቸው፡ ተያያዥ ችግሮች ጭምር ግንዛቤ የሚሰጥባቸው ተቋም
፡ በተለይ እነዚህ አካፋይ መንገዶች በትራፊክ መብራት በመሆን ደህንነቱ የተጠበቀ ዜጋ እንዲፈጠር መስራት
ታግዘው አገልግሎት በማይሰጡባቸው ቦታዎች ወይም አለባቸው ሲል የአለም የጤና ድርጅት በ2004 ሪፖርቱ
ትራፊክ ፖሊሶች ከሌሉ በስተቀር እግረኞች ወደ ተለያዩ ገልጿል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት የመንገድ
አቅጣጫዎች የሚሻገሩት የአሽከርካሪዎች በጎ ፈቃድ ሲሆን ደህንነት ትምህርትን በስርዓተ ት/ት በማካተት ስለመንገድ
ብቻ ነው፡፡ ደህንነት ትምህርት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ይህ ደግሞ ተማሪዎች
ስለመንገድ ትራፊክ አደጋ አስከፊነት በተለያዩ መድረኮች
ከጉዟቸው ገታ ብለው እግረኞች እንዲሻገሩ ፋታ የሚሰጡ በመገኘት ንግግር እንዲያደርጉ /የመንገድ ደህንነት
አሽከርካሪዎች የመኖራቸውን ያህል መንገዱ የሚያገለግለው አምባሳደር/ እንዲሆኑ እድል ይፈጥርላቸዋል፡፡
እነሱን ብቻ የሆነ ይመስል እግረኛ ሲያዩ የሚበሳጩ
አሽከርካሪዎችን ታዝባችሁ ይሆናል፡፡ ታዲያ እንደ አልፈርድ በተፈጠረላቸውም አድል አማካይነት በተለያየ የእድሜ ክልል
ሮቢንሰን ላሉ አከፋፋይ መንገዶችን በተለይ እድሜያቸው በሚገኙ አቻዎቻቸው ብሎም በወላጆቻቸው ላይ ተጽእኖ
ዝቅተኛ የሆኑ ተማሪዎችን ደህንነታቸው ተጠብቆ እንዲሻገሩ እስከመፍጠር የሚደርሱ ይሆናሉ፡፡ በተግባር ታናናሾቻቸው
ከሚያገለግሉ ጋር መተባበር አይገባም ትላላችሁ? ይህን ደህንነታቸው ተጠብቆ መንገድ እንዲሻገሩ የሚረዱ
ለማድረግ መንገድ እየተሻገሩ ያሉ እግረኞችን የራስዎ ወገን ተማሪዎችንም የምናፈራው ከትምህርት ቤቶች ነው፡፡
አድርገው ማሰብ ብቻ በቂዎ ነው፡፡ እነዚህን ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብና በተግባር በማስተማር
ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ቀጣዩን ጠንቃቃ
በከተማችን አዲስ አበባም በእድሜ የበለጸጉ ወይም ትውልድ ለማፍራት መሰረት የሚጥል ነው፡፡
ከመደበኛ ስራቸው በጡረታ የተገለሉም አይሁኑ እንጂ
ወጣቶች የመንገድ ትራፊኩን ደህንነት ለመጠበቅ ከ/School-traffic- wardens- Ireland, citizens in-
በማስተናበር ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ ታዲያ እነዚህ formation 2015 ባገኘነው መረጃ መሰረት አየርላንድ
ወጣቶች ስራዎቻቸውን ሲያከናውኑ በምቹ ሁኔታ ውስጥ ውስጥ ትምህርት ቤቶች አቅራቢያ በሚገኙ አከፋፋይ
ሆነው ነው ለማለት ያስቸግራል፡፡ በአብዛኛው ስራዎቻቸውን መንገዶች በእድሜም ይሁን በትምህርት ደረጃቸው ከፍ
የሚያደንቁና የሚተባበሯቸው አሽከርካሪዎች እንዲሁም ካሉ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተውጣጡ ተማሪዎች
ሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች የመኖራቸውን ያህል ለታናናሾቻቸው ትራፊክ የማስተናበር አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
አልፎ አልፎ ግን በአስተናባሪዎቹ የሚነገራቸውን ፈጽሞ ተማሪዎቹ በቡድን ስድስት ስድስት እየሆኑ በመንገዱ ግራና
የማያዳምጡ በራሳቸው አለም ውስጥ ብቻ ሆነው የሚጓዙ ቀኝ በመሆን ተሽከርካሪ እንዲቆም በማድረግ ተማሪዎች
አሽከርካሪዎችንም ሆነ እግረኞች ማስተዋል ብርቅ አይደለም፡ እንዲሻገሩ ያደርጓቸዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ ተማሪዎቹ ሙሉ
፡ በሙሉ ተሻግረው ወደ እግረኛ መንገድ እስኪገቡ ድረስ
አረጋዊው ሎሊፖፕ አልፈርድ ሮቢንሰን እንዳለው ትራፊክን ቆመው ይቆያሉ፡፡ አስተናባሪዎቹ ተሽከርካሪዎች ጉዟቸውን
ማስተናበር ቀላል አይደለም፡፡ ትእግስት ይጠይቃል፡፡ የኋላ እንዲቀጥሉ ከማድረጋቸው በፊት ያልተሻገረ ተማሪ መኖር
ኋላ ግን እግረኛውም ሆነ አሽከርካሪው የነዚህን የመንገድ አለመኖሩን እና መንገዱ ነጻ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
አስተናባሪዎች አገልግሎት ሲረዳ የሚነገረውን አዳምጦ
የሚተገብር ይሆናል፡፡ ክብርና ፍቅሩንም ይሰጣቸዋል፡፡ አሽከርካሪዎች እነዚህን የትምህርት ቤት ትራፊክ
አስተናባሪዎች ካላዩ በስተቀር ለምሳሌ ረዳት ትራፊክ ፖሊሶቹ
ተማሪዎች በትምህርታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ቀዳሚና በአንዳች የሚጋርዳቸው ነገር ተከልለው ከእይታ ውጪ ከሆኑ
መሰረታዊው ነገር ከቤት ወደ ትምህርት ቤት በሚጓዙበት ተሽከርካሪዎቻቸውን አያቆሙላቸውም፡፡
ወቅት ደህንነታቸው መጠበቁ ነው፡፡ የተለያዩ ያደጉ ሀገራት አየርላንድ ውስጥ እግረኞችን ለማሻገር ተሽከርካሪዎችን
ልምዶች እንደሚያሳዩት ስለ መንገድ ደህንነት ለማስተማርና የማስቆም ስልጣን በሕግ የተሰጣቸው የትራፊክ ፖሊሶችና
የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ደግሞ ትምህርት ቤቶች እነዚህ ረዳት ተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች ናቸው፡፡
የማይተካ ሚና አላቸው፡፡
ረዳት ተማሪ ትራፊኮቹ ተግባራቸውን የሚያከናውኑት ጠዋት
የዓለም የጤና ድርጅት ባደረገው ጥናት ካደጉት ሀገራት ላይ፤ በምሳ ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ተማሪዎች ወደ ትምህርት
የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው የማህበረሰቡን ግንዛቤ ቤታቸው በሚሄዱበትና ከትምህርት ቤታቸው ወደ ቤታቸው
በማሳደግ የመንገድ ትራፊክ አደጋውን መከላከል ይቻላል፡፡ በሚመለሱባቸው ሰዓታት ላይ ነው፡፡
38 PB