Page 46 - Road Safety Megazine 2010
P. 46

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        መዘንጋት፣  የትራፊክ  ምልክት  እና  ማመላከቻዎችን                        አልኮል ጠጥቶ የሚያሽከረክር አሽከርካሪን
        መዘንጋት  እና  አለማክበር፣  ወዘተ  ተጠቃሾ  ናቸው፡፡ከዚሁ
        ጋር ተያይዞ ጠጥቶ ማሽከርከር ለአደጋ እንደሚያጋልጥ ሁሉ                                 እንዴት ማወቅ ይቻላል?
        ጠጥቶ  ብስክሌት  መንዳት፣  ጠጥቶ  በተሽከርካሪ  መሳፈር                  አልኮልነት  ያለውን  መጠጥ  ጠጥቶ  የሚያሽከረክር  አሽከርካሪ
        እና  በተሽከርካሪ  መንገድ  ላይ  መንቀሳቀስ  ለትራፊክ  አደጋ              ከሚያሳያቸው  ባህሪያቶች  ውስጥ  ረድፉን  ጠብቆ  ያለመጓዝ፣
        መከሰት  እና  ለአደጋው  ጉዳት  መባባስ  የሚኖራቸው  ሚና                 በከፍተኛ      ፍጥነት     ማሽከርከር፣      በዝግታ      ማሽከርከር፣
        ከፍተኛ  ነው፡፡  ምክንያቱም  የአልኮል  መጠጥ  በደማችን                  ተሽከርካሪውን  ሲያዞር  ሰፊ  ቦታ  መጠቀም  (አስፍቶ  ማዞር)፣
        ውስጥ  በፍጥነት  በመሰራጨት  የአዕምሮአችንን  መደበኛ                    ፍጥነት መቀነስ እና በማይታመን ሁኔታ ፍጥነት መጨመር፣
        የሆኑ ተግባራት የሚቀንስ ሲሆን በዋናነት ውሳኔ የመስጠት                    ከጎንና  ከፊት  ለፊት  ያለን  ተሽከርካሪ  በጣም  ተጠግቶ
        ብቃትን  እና  አጠቃላይ  ስሜት  እና  ባህሪ  ላይም  ተፅዕኖ               ማሽከርከር፣  በግድየለሽነት  እና  ምልክት  ሳያሳዩ  መቅደም፣
                                                               የተሸከርካሪውን የፊት መብራት በአግባቡ ሳያበሩ ማሽከርከር፣
        ስለሚያደርስ ተገቢውን የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ጥንቃቄ                    የተሽከርካሪውን መሪ የመቆጣጠር ብቃት ማጣት፣ ረድፍን ይዞ
        እንዳይወስዱ ያደርጋቸዋል፡፡                                      ማሽከርከር ያለመቻል እና ለትራፊክ ምልክት እና ህጎች ተገዥ

                                                               አለመሆን ተጠቃሾች ናቸው፡፡
        የአልኮል  መጠጥ  የወሰዱ  ሰዎች  ለትራፊክ  አደጋ  ተጋላጭ
        ከመሆናቸው  በላይ  ጉዳቱ  ከደረሰባቸው  በኃላም  የጉደቱ                  እነዚህን  እና  ሌሎች  ተያያዥ  ችግሮችን  ለመከላከል  እና
        መጠን እንዲባባስ እና እንዲወሳሰብ ያደርጋል፣ የመጀመሪያ                    ለመቆጣጠር  እንዲቻል  የአዲስ  አበባ  መንገድ  ትራፊክ
        ደረጃ የህክምና እርዳታ ሂደት ላይ የሚያስከትላቸው አሉታዊ                   ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር እየሰራ
        ተፅዕኖዎችም አሉ፡፡                                           ይገኛል፡፡  በዚሁ  መሰረት  ከ2009  ዓ.ም  ጀምሮ  ተግባራዊ
        አሽከርካሪዎች፣  እግረኞች  እንዲሁም  ተሳፋሪዎች  አልኮል  የተደረገው  የአልኮል  መጠጥ  መቆጣጠሪያ  መሳሪያ  (Alco-
        ጠጥተው  የትራፊክ  አደጋ  ሲደርስባቸው  በዋናነት  ሊከሰቱ  hol  tester  )  ስራ  ላይ  እንዲውል  ተደርጓል፡፡  በ  2009  በጀት
        የሚችሉ ጉዳቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡                                 ዓመት  ከመጋቢት  20/2009  ዓም  እሰከ  ሰኔ  30/2009  ዓም
          ”    አደጋው  የደረሰበት  ሰው  አልኮል  ጠጥቶ  ከሆነ                ጠጥቶ  ማሽከርከርን  ለመቀነስ    በተጀምረዉ  ዘመቻ  32,000
             የሚደረግለትን  የመጀመሪያ  ደረጃ  የህክምና  እርዳታ                ተሽከርካሪዎች ላይ ምርመራ ተደርጎ 498 አሽከርካሪዎች በህግ
             እና ምርመራ   ውስብስብ ያደርገዋል፣ በጭንቅለት ላይ                 ከተቀመጠዉ  መጠን  በላይ  አልኮል  ጠጥተው  ሲያሽከረክሩ
             የሚደርስበትን  ጉዳት    ጉዳቱን  በደንብ  እንዳይገነዘብ             በመገኘታቸው  ህጋዊ  እርምጃ  የተወሰደባቸዉ  ሲሆን  1,110
             ያደርገዋል (ቀልድ ይመስለዋል)፣                              አሽከርካሪዎች  አልኮል  ጠጥተው  ነገር  ግን  መጠኑ  በህግ
          ”    ጉዳቱ የደረሰበትን የአካል ክፍል በአግባቡ አለማዋቅ                ከተቀመጠ በታች በመሆኑ ማስጠንቀቂያ አዘል ምክሮች  እና
                                                               የመንገድ ደህንነት ትምህርት እንዲሰጣቸው ተደርጓል።
             እና ለህክምና ባለሙያዎች አለማሳወቅ፤ የሚሰማውን
             ህመም  በደንብ  አለመረዳት  ለህክምና  ባለሙያዎች
             በአግባቡ አለማስረዳት ፣                                   የጠጥቶ ማሽከርከር ቁጥጥሩ በ2010 ዓ.ም ተጠናክሮ የቀጠለ
                                                               ሲሆን ባለፉት ዘጠኝ ወራት  በተደረገው የደንብ ማስከበር ስራ
          ”    አልኮሉ ለተጎጂው በሚሰጡ መድኃኒቶች ላይ ተፅእኖ                  56,220 አሽከርካሪዎች ላይ  ፍተሻ ተደርጎ 892 አሽከርካሪዎች
             ማሳደር  (ለምሳሌ፣  ለህመም  ማስታጋሻ  የሚወሰዱ                  ከተቀመጠው  መስፈርት  በላይ  ጠጥተው  ሲያሽከረክሩ
             መድሃኒቶች በአግባቡ እንዳይሰሩ ማድረግ)፣                        በመገኘታቸው ክስ ተመስርቶባቸው እንዲቀጡ የተደርገ ሲሆን
          ”    ለተጎጂው የቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው ከሆነ የቀዶ                 2,216  አአሽከርካሪዎች  አልኮል  ጠጥተው  ነገር  ግን  መጠኑ
             ህክምናውን ሂደት ውስብስብ እና አስቸጋሪ ያደርጋል፤                  በህግ ከተቀመጠ በታች በመሆኑ አስፈላጊዉ  ምክር፣ የደህንነት
             ምክንያቱም  የማደንዘዣ  መርፌ  ለመስጠት  አደገኛ  ትምህርቶች እና  ማስጠንቃቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡
             ስለሚሆን፣
          ”    አደጋው  ተጎጂው  በፊት  የነበረውን  ስር  የሰደዱ  አልኮልነት  ያለውን  መጠጥ  ጠጥተው  የሚያሽከረክሩ
             ህመሞች  የማባባስ  ሁኔታ  ይኖረዋል፤  (በተለይ  የልብ  አሽከርካሪዎች ላይ እየተደረገ ባለው ክትትል እና ቁጥጥር ጥሩ
             ህመም፣  የደም  መርጋት  ችግር  ያለባቸው፣  በጀርም  ለውጦች  እየተመዘገቡ  ቢሆንም  እየደረሰ  ካለው  የመንገድ
             የሚተላለፉ በሽታዎች) ወዘተ፣                                ትራፊክ አደጋ አንፃር ብዙ መስራት ይጠበቃል፡፡ በተለይ በጠጥቶ

          ”    በህክምና ውጤታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር  ማሽከርከር  ጋር  የተያያዙ  አደጋዎችን  እና  ጉዳቶችን  ትርጉም
             ከመቻሉም  በላይ  ከጉዳታቸው  ለመዳን  ለህክምናው                  ባለው መልኩ ለመቅረፍ እና ለማስቀረት የሁሉም ዜጎች ድርሻ
             የሚወስድባቸው ጊዜ ሊረዝም ይችላል፡፡                           ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉም ዜጋ ጠጥቶ ማሽከርከርን
                                                               ብቻ ሳይሆን ጠጥቶ በተሽከርካሪ መሳፈር እና በመንገድ ላይ
                                                               መጓዙ ላይም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ የበኩሉን አስተዋፅኦ
                                                               እንዲያበረክት  የአዲስ  አበባ  መንገድ  ትራፊክ  ማኔጅመንት
                                                               ኤጀንሲ መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡


           43                                                                                                                                                                                                                             PB
   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51