Page 50 - Road Safety Megazine 2010
P. 50
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ትራፊክ ደንቦች ላይ ያልነበረ እና በአዲሱ ደንብ 395/2009
የተካተተው የእግረኛ መንገድ ተጠቃሚን መንገድ አጠቃቀም
የተመለከተ ነው፡፡ በደንቡ ውስጥ በእግረኞች የሚፈጸሙ
ጥፋቶች ተብለው የተዘረዘሩት፡- ተገቢውን ጥንቃቄ ሳያደርግ
መንገድ ያቋረጠ፣ ለተሽከርካሪ በተፈቀደ መንገድ ላይ ያለበቂ
ምክንያት የቆመ /የሄደ/፣ የእግረኛ መንገድ በሌለበት መንገድ
ላይ ቀኝ ጠርዙን ይዞ የተጓዘ፣ ለእግረኛ መንገድ ተብሎ
ከተከለለ መንገድ ውጪ የተጓዘ፣ በእግረኛ መሄጃ መንገድ
ላይ ንግድ ያከናወነ ወይም ቁሳቁስ ያስቀመጠ (በማንኛውም
ሁኔታ ለእግረኛ እንቅስቃሴ እንቅፋት የሆነ)፣ በብረትም ሆነ
በግንብ ተለይተው የታጠሩ መንገዶችን ዘሎ ያቋረጠ፣ በጆሮ
ማዳመጫ የተለያዩ ድምጾችን እያዳመጠ መንገድ ያቋረጠ
እና ‘ለእግረኛ ክልክል ነው’ የሚል ምልክት ባለበት መንገድ
ወይም እግረኛ እንዳያቋርጥ በተከለከለበት የማሳለጫ
ወይም የቀለበት መንገድ ያቋረጠ ናቸው፡፡ ለእነዚህ የጥፋት
አይነቶች የገንዘብ የቅጣት መጠን ዝቅተኛው አርባ ብር ሲሆን
ከፍተኛው የቅጣት መጠን 80 ብር ይሆናል፡፡
ትራንስፖርት ትራፊክ የታዩ ክፍተቶችን በመድፈን፣ የደንቡ እልልታና ዋይታ
በአጠቃላይ የዚህ ደንብ ዓላማ ከዚህ በፊት በመንገድ
ድንጋጌዎችን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ በማድረግ በሀገራችን (በዳንኤል አበበ)
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የመንገድ ትራፊክ
አደጋ መቀነስ ነው፡፡ በመሆኑም የወጣውን ህግ ተግባራዊ ጅፋሬ ሙሉን ያየ ማንኛውም ሰው “ይህች ሴት ወረ-
ከማድረግ በፊት ለህብረተሰቡ ማሳወቅ እና ማስገንዘብ ግቡ ናት” ማለቱ አይቀርም፡፡ ባስ ሲልም የሆድዋ ትልቅነት
ቀዳሚ ስራ መሆን አለበት፡፡ “መንታ ይሆን እንዴ የያዘችው?” ሊያስብል ሁሉ ይችላል፡፡
እርስዋ ግና ድካም አልጎበኛትም፡፡ እናም እንደ ልማድዋ ወደ
ዋነው ቁም ነገር ግን ህጉን ተግባራዊ በማድረግ እና ገበያ ወጥታለች፡፡ በሆድዋ ውስጥ የሚንፈራገጠውን ልጅዋን
በመቅጣት ብቻ ህብረተሰቡን ማስተማር እና ለውጥ እንቅስቃሴ በእጅዋ እያደመጠች በዝግታ ታዘግማለች፡፡
ይመጣል ብሎ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የተግባቦት
ዘዴዎች በመጠቀም ህብረተሰቡን ግንዛቤ በማስጨበጥ ቀኑ ብራ ነው፡፡ መንገዱ ለእግረኛ ተብሎ የተሰራ ባይኖረውም
የባህሪ ለውጥ እንዲመጣ መስራት ነው፡፡ የመንገድ ትራፊክ ጅፋሬ የግራ መስመርዋን መያዝ አልዘነጋችም፡፡ ድንገት
ፍሰቱን የተሳለጠ፣ ሰላማዊ እና ደህነነቱ የተጠበቀ በማድረግ አንድ አይሱዙ መኪና ከኋላዋ ይመጣል፡፡ ሮጣ ልታመልጠው
የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ አትችልም፡፡ ዕድልም አልሰጣት፡፡ የልጅዋ እንቅስቃሴ
ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የፈጠረላት የህልም የሚመስል ፈገግታ የሰፈነበት ፊትዋ
እና መላው የህብረተሰብ ክፍል በደንቡ ላይ የተደነገጉትን በቅፅበት በድንጋጤ ተለወጠ፡፡ ጅፋሬ በአይሱዙው ተገጨች፡፡
ህጎች በሙሉ ተግባራዊ በማድረግ የሀገራችንን መልካም በሃገራችን ነፍሰ-ጡር ትከበራለች፡፡ ወንበርና መንገድ
ገፅታ ጭምር እያበላሸ ያለውን የመንገድ የትራፊክ አደጋ ይለቀቅላታል፡፡ በሆድዋ የያዘችው “ንጉስ ይሁን ንግስት
ለመቀነስ የነቃ ታሳትፎ በማድረግ የዜግነት ግዴታቸውን አይታወቅም” ይባላልና፡፡ ይህን ባለማድረግ ያፈነገጠ ሲገኝ
እንዲወጡ እና የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት እንደ ጨካኝ፣ እንደ ነውረኛ ይቆጠራል፡፡ ጅፋሬን ያጋጠማት
ኤጀንሲ የሚያከናውናቸውን የመንገድ ደህንነት ስራዎች ከዚህም የባሰው ነበር፡፡
በማገዝ የትራፊክ አደጋን እንግታ መልዕክታችን ነው፡፡
እንኳንስ ሆድዋ የገፋ የ9 ወር ነፍሰ-ጡር ይቅርና ጤነኛና
ጠንካራ የሚመስልም ሰው በመኪና ተገጨ ሲባል
የሚፈጥረው የመሰቀቅ ስሜት ግልፅ ነው፡፡ ያውም በአይሱዙ!
የአደጋው ክፋት ገና በማህፀን ላሉት እንኳን የሚራራ
አልሆነም፡፡ እናቶች ምሳ አሲዘው ወደ ትምህርት የላኳቸው
ልጆቻቸው አልተመለሱም! ስራ ብሎ ከቤቱ የወጣ ትንታግ
47 PB