Page 55 - Road Safety Megazine 2010
P. 55

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        የትራፊክ  አደጋ  ሞትና  አደጋ  እንዳያደርስ  የጋራ  ሃላፊነት  የተሻሻሉ  የትራፊክ  ምልክቶችና  የደህንነት  ካሜራዎች
        እንደሚወስዱ ያስቀምጣል፡፡የመንገድ ደህንነት ስርአት ዘዴ  እንዲኖሩ ማድረግን ያካትታል፡፡
        እንደሚገልጸው የመንገድ ተጠቃሚ አካላት የሆኑት በሙሉ
        ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል ይላል፡፡                                ጀርመን
                                                               የጀርመን  ትራንስፖርት  ሃላፊዎች  በትምህርት  ቤትና
        ሉታኒያ                                                   በሆሰፒታሎች  አቅራቢያ  በሰአት  30  ኪሎሜትር  የፍጥነት
        ይቺ  የአውሮፓ  ሀገር  የከፋ  የትራፊክ  አደጋ  የሚያጋጥማት  ወሰን ተግባር ላይ የሚያውለውን የህግ ለውጥ እንዲጸድቅ
        የነበረች ሲሆን አሁን ላይ ግን የአደጋውን መጠን እየቀነሰች  አድርገዋል፡፡  እስከ  አሁንም  ድረስ  ይህ  የፍጥነት  ወሰን
        ትገኛለች፡፡  እ.ኤ.አ  ከ2001  እስከ  2010  በትራፊክ  አደጋ  በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ ተግባር ላይ እየዋለ ነው፡፡ የዚህ ህግ
        የሚደርሰውን  የሞት ቁጥር 58 በመቶ ከ2010 እስከ 2016  መሻሻል  ከፍተኛ  የአደጋ  መጠን  እንዳለባቸው  በተረጋገጡ
        ባሉ  አመታት  ደግሞ  37  በመቶ  እንዲቀንስ  አድርጋለች፡ ቦታዎች  ላይ  ውጤታማ  ሆኖ  ተገኝቷል፡፡  ከፍጥነት  ወሰኑ
        ፡  ሉታንያ  ቪዥን  ዜሮን  በእቅዷ  በማካተትና  በተለይም  በተጨማሪ  የህግ  ለውጡ  በከተማ  አካባቢ  አዋኪ  የድምጽ
        የመንገድ  ተጠቃሚዎችን  ባህሪ  በማሻሻል  እንዲሁም  መጠንን  መቀነስንም  ያካተተ  ነው፡፡  በተመሳሳይ  መልኩ
        ደህንነታቸው  የተጠበቀ  ተሽከርካሪዎችን  በማስተዋወቅ  30 ኪሎ ሜትር በሰአት የፍጥነት ወሰን በመላው አውሮፓ
        አስተማማኝ የመሰረተ ልማት ዝርጋታን በማስፋፋት የተሻለ  እውቅናን እያገኘ መጥቷል፡፡
        አፈጻጻም ካስመዘገቡ ሃገራት መካከል ተካታለች፡፡
                                                               ፈረንሳይ
        ከሌሎች አውሮፓ ሀገራት በላቀ ሁኔታ በጠጥቶ ማሽከርከር                     ፈረንሳይ የደህንነት ክልሎችን በ ሶስት እጥፍ ማሳደግ የሚችል
        ላይ  ጠንከር  ያለ  ህግን  ተግባራዊ  አድርጋለች፡፡    ለጀማሪ             የፍጥነት ተቆጣጣሪ ካሜራዎችን የመትከል ሰፊ ፕሮግራም
        አሽከርካሪዎች  በደም ውስጥ ሊገኝ የሚችል የአልኮል መጠን                   ጀምራለች፡፡ ይህም የሀገሪቱን የመንገድ ደህንነት ለማሻሻል
        ከ  0.2%  እንዳይበልጥ  ለሌሎች  አሽከርካሪዎች  ደግሞ  ከ               እየተወሰዱ  ካሉ  በርካታ  እርምጃዎች  መካከል  አንዱ  ነው፡፡
        0.4% ከፍ እንዳይል  ደንግጋለች፡፡  እንዲሁም እድሜያቸው ከ                በሃገሪቱ ያሉትን በስራ ላይ ያሉ 4,200 የፍጥነት ተቆጣጣሪ
        18 አመት በታች የሆኑ ሳይክሊስቶች የጭንቅላት መከላከያ                    ካሜራዎችን  ቁጥር  ወደ  4,700  በማሳደግ  በተለያዩ  ድብቅ
        ሄልሜት  ማድረግ  አስገዳጅ  ህግ  ሆኖ  ሆኖ  እየተተገበረ                 ቦታዎች በመትከል ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛሉ፡፡
        እንዲገኝ አድርጋለች፡፡  ከዚሁ ጎን ለጎን ሉታንያ ተገቢ የሆኑ
        የደንብ  ማስከበር  ህጎችን    ማለትም  በተገቢው  የፍጥነት                የዚህ  ዋና  አላማም  አሽከርካሪዎች  በስራ  ላይ  ያሉ
        ወሰን  ማሽከርከር፣  የደህንነት    ቀበቶ  ማሰር  እና  ጠጥቶ              መቆጣጠሪያ         ካሜራዎች        አስቸጋሪ      ሁኔታ     ውስጥ
        አለማሽከርከር  ላይ  የግንዛቤ  ትምህርትን  አጽንኦት  ሰጥታ                ስለሚከታቸውና  በማንኛውም  ሁኔታ  አግባቡን  በጠበቀ
        እየሰራች ነው፡፡                                             ፍጥነት እንዲያሽከረክሩ ነው፡፡ በዚችው ሀገር የመንገድ ላይ
                                                               ምልክቶችን  በመጠቀም  የካሜራዎች  መኖርን  የሚያሳስብ
        ስፔን                                                    ፖሊሲ እስከ አሁን ድረስም አልተቀየረም፡፡
        በአውሮፓ  ውስጥ ካሉ ሀገራት በመንገድ ትራፊክ ምክንያት
        የሚሞቱ  ዜጎቿን  ቁጥር  በከፍተኛ  ደረጃ  ከቀነሱ  ሀገራት                ዘ ኔዘርላድስ
        መካከል  አንዷ  ስፔን  ናት፡፡  እ.ኤ.አ  ከ2004  ከነበረው              በኔዘርላንድስ    ለብስክሌተኞች  ብቻ  የተሰናዳ  መንገድ
        የመንገድ  ላይ    የሞት አደጋ  መጠንን በ2013 በ 64 በመቶ              ሲኖር  በመንገዱ  ላይ  ሌሎች  ተሸከርካሪዎች    እንዲጓዙ
        በታች አስመዝግባለች፡፡ ይህ አስደናቂ ውጤት የተመዘገበው                    ይፈቀድላቸዋል፡፡ ለመኪናዎቹ የሚፈቀደው የፍጥነት ወሰን
        የቅጣት ነጥብ ስርአትን በማስተዋወቅ፣ ሰፊ የሆነ የደህንነት                  በሰአት 30 ኪሎ ሜትር ነው፡፡ በሃገሪቱ የሳይክሎች መንገድ
        ካሜራን ዝርጋታ እና በትራፊክ ጥሰት ላይ የጠነከረ እርምጃ                   በቀይ ቀለም ተለይቶ ይቀባል፡፡ በአብዛኛው እነዚህ የብስክሌት
        መውሰዷን ተከትሎ ነው፡፡                                        መንገዶች አነስተኛ የትራፊክ ፍሰት በሚገኝባቸው መኖሪያ

                                                               ቤቶች አካባቢ በብዛት ይገኛሉ፡፡ይህ አይነት መሰረተ ልማት
        ቀድሞ የነበረውን አደንዛዥ እጽ ተጠቅሞ የማሽከርከር ችግር                   እንዲህ ተጋላጭ ለሆኑ የመንገድ ተጠቃሚዎች ደህንነታቸው
        ለማስቀረት ስፔን የህግ ማሻሻያ በማድረግ አዲስ የቁጥጥር                    እንዲጠበቅ  በእጅጉ  ይረዳል፡፡  (ምንጭ፤  የአውሮፓ  ህብረት
        ስርአትን  አስተዋውቃለች፡፡  በ2014  ብቻ  በ  70,000                safer roads for all ከተሰኘ ጽሁፍ የተገኘ)
        አሽከርካሪዎች ላይ የአደንዛዥ ዕጽ ምርመራ አድርጋለች፡፡
        በ2016  የሚደርሰውን  የትራፊክ  አደጋ  ሞት  አለመቀነስን
        ተከትሎ በ 2017 ጠንካራ እርምጃዎችን የሚወስድ አፋጣኝ
        የተግባር  እቅድ  አስተዋውቃለች፡፡  ይህም  በመንገዶቿ  ላይ


           52                                                                                                                                                                                                                             PB
   50   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60