Page 60 - Road Safety Megazine 2010
P. 60
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
፡ ቦሌ ቢር ጋርደን፣ ሾላ፣ ሳሪስ፣ ሸበሌ፣ ፒያሳ ራስ መኮንን ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አሹ ተናግረዋል፡፡
ድልድይ የመሳሰሉ አካባቢዎች ላይም የስማርት ፓርኪንግ
ግንባታዎች በሂደት ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ወቅት ሥራ ላይ ያሉ ፈቃድ ተሰጥቷቸው የፓርኪንግ
አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉ ድርጅቶች ከ10 የማይበልጡና
ይህን ችግር በዘላቂነት እንዲፈታ የሕግ ክፍተቱን የሚለይ፣ የማስተናገድ አቅማቸው ከ400 ተሽከርካሪ የዘለለ አይደለም፡
በተቋማት መካከል ያለውን የመናበብ ችግር እና በፓርኪንግ ፡ በመንግስት አካል ተገንብተው አሁን በሥራ ላይ የሚገኙ
እጥረት ምክንያት እየደረሰ ያለውን ኪሳራ በማጥናት ዘላቂ ሁለት ስማርት ፓረኪንጎች ቢኖሩም የማስተናገድ አቅማቸው
የሆነ መፍትሔ ሊሰጥ የሚችል ጥልቅ ከ200 ተሽከርካሪ አይበልጥም፡፡
ጥናት እንዲጠና ኤጀንሲው ከአዲስ አበባ መንግስት በፓርኪንግ
ዩኒቨርሲቲ ጋር ውል አስሯል፡፡ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ለአንድ
መሰረተ ልማት ዘርፍ ሜትሮፖሊታን ከተማ ወሳኝና
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ለሚሰማሩ ግለሰቦችና ትልቁ የትራንስፖርት መሰረተ
ኤጀንሲ የትራፊክ ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ድርጅቶች የተለያዩ ልማት አካል ነው፡፡ የቦታ እጥረት፣
ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሹ ስንታየሁ የማቆሚያ ግንባታ ወጪ (park-
እንደገለጹት የግል ዘርፉ መዋዕለ ማበረታቻዎችን ማድረግ ing infrastructure cost) መናር፣
ንዋዩን በፓርኪንግ መሰረተ ልማት የሚጠበቅበት ሲሆን እንደ እንደ ሌሎቹ የግንባታ ዘርፎች
ላይ በማውጣት በዘላቂነት ከፓርኪንግ ቀረጥ ቅነሳ፣ የግንባታ በአጭር ጊዜ አትራፊ አለመሆኑ
አገልግሎት በሚሰበሰበው ገቢ ወጪውን የግሉ ዘርፍ በቀላሉ ወደ ማልማቱ
እንዲሸፍን ለማድረግ የግሉ ባለሃብት ቦታዎችን በነጻ ከማቅረብ እንዳይገባ ሲገፉት ቆይቷል ያሉት
በዘርፉ እንዲሰማራ ፐብሊክ ፕራይቬት ጀምሮ፤ ወጥነት ያላቸውን አቶ አሹ በከተማዋ የሚታየውን
ፓርትነርሺፕ አካሄድ ለመተግበር የሕግ ማዕቀፎች ማዘጋጀት፤ የፓርኪንግ እጥረት ከምንጩ
ኤጀንሲው በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ለመቀነስ ሁላችንም የባለድርሻ
ተናግረዋል፡፡ በዘርፉ የሕግ ማዕቀፎችን የተለያዩ የሕንፃ ባለቤቶች አካላቶች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ
ለማጸደቅም ኤጀንሲው በሂደት ላይ ይገኛል ለማቆሚያ የተሰራውን ማበርከት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡
ብለዋል፡፡ ቦታ ለተለያዩ አገልግሎት
ያዋሉትን ከማረም ጀምሮ መንግስት በፓርኪንግ መሰረተ
የፓርኪንግ አገልግሎት ለሃገራችን ልማት ዘርፍ ለሚሰማሩ
አዲስ እንደመሆኑ ኤጀንሲው ዘርፉን የተለያዩ የማስተካከያ ግለሰቦችና ድርጅቶች የተለያዩ
ለማስተዋወቅ የተለያዩ ሥራዎችን እርምጃዎችን በመውሰድ ማበረታቻዎችን ማድረግ
በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ለማሳያነት የሚጠበቅበት ሲሆን እንደ ቀረጥ
እንዲሆን መገናኛ የሚገኘው ስማርት ይጠበቅበታል፡፡ ቅነሳ፣ የግንባታ ቦታዎችን በነጻ
ፓርኪን (Tower Parking System) ከማቅረብ ጀምሮ፤ ወጥነት
ከ140 በላይ አሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ሲኖረው ያላቸውን የሕግ ማዕቀፎች ማዘጋጀት፤ የተለያዩ የሕንፃ
የመሬት ዋጋና የተለያዩ ወጪዎችን ከግምት ሳይገባ ከ42 ባለቤቶች ለማቆሚያ የተሰራውን ቦታ ለተለያዩ አገልግሎት
ሚሊየን ብር በላይ ኤጀንሲው አውጥቶበታል፡፡ በተጨማሪም ያዋሉትን ከማረም ጀምሮ የተለያዩ የማስተካከያ
በራስ መኮንን ድልድይ (ፒያሳ) አከባቢ ከ200 በላይ እርምጃዎችን በመውሰድ ይጠበቅበታል፡፡
ተሽከርካሪዎችን እንዲያስተናግድ ታስቦ ከ105 ሚሊየን ብር
በላይ በጀት ተይዞለት በመገንባት ላይ የሚገኘው ፓርኪንግ የሕንጻ ባለቤቶች ደንበኞቻቸው እንዳይንገላቱና ለተለያዩ
(Rotary Parking System) የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ ወጪ ቅጣቶች እንዳይዳረጉ እንዲሁም ሃገራዊ ኃላፊነታችንን
በመንግስት በጀት ላይ ከፍተኛ ጫና የሚፈጥር ሲሆን ከመወጣት አንጻር ለመኪና ማቆሚያ የተፈቀዱላቸው
እየተሰራ የሚገኘው ቴክኖሎጂውን በሃገሪቱ ለማስተዋወቅና ቦታዎችን ለታለመለት ዓላማ ማዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡
የግል ዘርፉ እንዲሰማራበት ታስቦ ነው፡፡ አሽከርካሪዎችም የችግሩን ሁኔታ በመረዳት በመንገድ ዳር
በተፈቀዱ ቦታዎች ላይ ብቻ ተሽከርካሪዎቻችንን ስናቆም
“በአሁኑ ወቅት ምን ያህል ተሽከርካሪ ማቆሚያ በከተማዋ በአግባቡ በተሰመረው የማቆሚያ ሳጥን (Parking box)
እንደሚገኝና በቀጣይም ምን ያህል ማቆሚያ እንደሚያስፈልግ ውስጥ በማቆም፤ ከተለያዩ ሕገ ወጥ የማሽከርከር ልምዳችን
ራሱን የቻለ ጥናት የሚያስፈልገው ሲሆን በጥቅሉ ግን በመታቀብ ለከተማዋ የትራፊክ ፍሰት የበኩላችንን ድርሻ
ከተማዋ ተሽከርካሪ ማቆሚያ አላት ለማለት የሚያስደፍር መወጣት ይጠበቅብናል፡፡
አይደለም፡፡ ከፍተኛ እጥረት አለና፡፡” ሲሉ የኤጀንሲ የትራፊክ
57 PB