Page 61 - Road Safety Megazine 2010
P. 61
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
(በልደቷ ተስፋዬ)
ጥግ ጥጉን ይዘው ከተቀመጡት ሰዎች መካከል ብዙዎቹ ሴቶች ህይወት ከፀፀት የጸዳ አይደለም፡፡ የፀፀት ምክንያቱ ደግሞ
አንገታቸውን አቀርቅረዋል፤ ከፊት ለፊት እድሜያቸው ቢበዛ ብዙ ነው፡፡ የሰው ልጅ በወሰነው ውሳኔ፣ ባመለጡት መልካም
አምስት እና አራት የሚሆኑ የሚያማምሩ ህጻናት እንዲሁም አጋጣሚዎች፣ በከንቱ ባባከነው ጊዜ፣ በተፈጠሩ መጥፎ
የአባታቸው ፎቶዎች በተለያየ ዲዛይን ተሰርቶ ዙሪያውን አጋጣሚዎች፣ በውድቀቱ፣ ለሰው ልጅ ህይወት መጥፋት
ሻማ እየበራ ተቀምጧል፡፡ ፎቶዎቹን እየተመለከቱ ልባቸው ምክንያት በመሆኑ እና በሌሎች በርካታ ነገሮች ሊጸጸት
የተነካ ሴቶች እንባቸውን ያጎርፉታል፡፡ ወንዶቹ ደግሞ ገሚሱ ይችላል፡፡
እጃቸውን አጣምረው ጣራ ጣራውን ይመለከታሉ፤ ገሚሱ
ጭንቅላታቸውን በቁጭት ከግራ ቀኝ ይወዘውዛሉ፤ ልባቸው ምነው ይህንን አድርጌው ቢሆን ኖሮ፣ ምነው ያንን
ተሰብሮ አቀርቅረው የሚያነቡ ወንዶችም ይታያሉ፡፡ ባላደረግኩት፣ ወዘተ እያለ መጨነቁ የተለመደ ነው፡፡ ክፋቱ
ፀፀት ከሰው ልጅ አእምሮ የማይጠፋ መሆኑ ነው፡፡ የሰው
ከኣካል እንቅስቃሴና ከሳግ ድምጽ በቀር ቤቱ ለአፍታ ልጅ በወሰነው ውሳኔ፣ በሰራው ሥህተት እና ባጠፋው ጥፋት
በዝምታ ተውጧል፡፡ አንድ ሽማግሌ ከተቀመጡበት ለመነሳት ራሱን ጥፋተኛ ያደርጋል፤ ማንነቱንም ይጠላል፡፡ “እኔ መጥፎ
ምርኩዛቸውን ለመደገፍ እያመቻቹ በሚያስገመግም ድምጽ ሰው ነኝ” ብሎ ይደመድማል፡፡
“ቀድሞ ሰኞ ያለመሆን ነው፡፡” ሲሉ ዝምታውን ሰበሩት፡
፡ የሽማግሌውን ንግግር ትጠብቅ ይመስል ቀበል አድርጋ “ፀፀት” በቀጣይ ለሚደረግ ውሳኔ እና ለሚወሰን እርምጃ
“ወንድም ጋሼ ምነው በቀረብህ” እያለች ታለቅስ ጀመር፤ መነሻ እንጂ በመጥፎ ስሜትነቱ ብቻ የማይታይ መሆኑ
የሟች ታናሽ እህት ናት የተባለች ወጣት፡፡ ቀኑን ሙሉ ስትጮህ በጥናት ተረጋግጧል፡፡ ጥናቱን ያካሄደው ኒል ጄ ሮየስ (Neal
በመዋሏ ነው መሰል ድምጿ ተዘግቷል፡፡ “አንዴውኑ የሆነ J.Roese) የተባለ የስነ ልቦና ተመራማሪ ዌስተን ዩኒቨርሲቲ
ሆኗል መበርታት ነው፡፡ ምን ይደረጋል!” ሲሉ ደገሙ እንያው ውስጥ “ባደረገው ጥናት በተለይ በአሜሪካ ባህል ሰዎች ፀፀት
ሽማግሌ፡፡ ማንም መልስ የሰጣቸው አልነበረም፡፡ ሁሉም ሰው ባሳረፈባቸው ዱላ ህመም ምክንያት ለተሻለ ነገር እንዲሁም
ከራሱ ጋር ንግግር ጀምሯል፡፡ “ይህ ዘግናኝ ድንገተኛ ክስተት ለለውጥ እንዲተጉ የሚያነቃቃቸው እና ከስህተታቸው
የተፈጠረው እኔ ላይ ቢሆንስ ኖሮ?” እያለ እራሱን የሚጠይቅ እንዲማሩ የሚያነሳሳቸው መሆኑን ደርሶበታል፡፡
ይመስላል፡፡ ጥያቄው በኔም አእምሮ ውስጥ ይመላለስ ነበር፡፡
“ባለቤቴንና ልጆቼን ባላሰብኩት ድንገተኛ አደጋ ባጣቸውስ? አሁን ባለንበት ክፍለ ዘመን በየትኛውም ዓለም የሚገኝን
ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ፤ አምላኬን እንዳያደርገው ተማጸንኩት፡ ሕዝብ ለከፍተኛ ፀፀት እየዳረጉ ከመጡ መንስኤዎች እና
፡ ምነው በቀረበት አልኩ እኔም እንደእህቱ፡፡ ሰው ቀስ በቀስ አስከፊ ክስተቶች ውስጥ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ምክንያት
ንግግር ጀምሯል፡፡ ካሰቡትና ካለሙት ሳይደርሱ ሩቅ አስበው እንደወጡ የቀሩ፤
ለከባድ የአካል ጉዳት የተዳረጉ ሰዎች እና በንብረት ላይ
ከአጠገቤ የተቀመጡ ሁለት ሰዎች ስለተፈጠረው ነገር እየደረሰ ያለው ውድመት ነው፡፡
አንስተው ወሬ ጀምረዋል፡፡ እኔም የተናጋሪውን አይን አይን
በማየት አዳምጥ ጀመር፡፡ “እንደወትሮው ሁሉ ልጆቹን የዓለም የጤና ድርጅት አደጋው እያስከተለ ያለውን ጉዳት
ከትምህርት ቤት አድርሶ ወደስራው ሊገባ ነበር” አሉ የሟቹ ለመለየት ባደረገው ጥናት የመንገድ ትራፊክ አደጋ እስካሁን
ሀሳብ፤ “መኪናውን አስነስቶ ብዙም ሳይጓዝ ድንገት እየከነፈ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ውስጥ በ9ኛ ደረጃ
ከሚመጣ ከባድ መኪና ጋር ተጋጨ፤ ከነልጆቹ በከንቱ እንደሚገኝ አረጋግጧል፡፡ አደጋው በየዓመቱ ከ1.3 ሚሊዮን
አስቀረው፤ መልካም ሰው ነበር፤ ምን ዋጋ አለው?” ሲሉ በላይ ሰዎችን ለሞት፤ ከ 30-50 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ደግሞ
ቁጭታቸውን እግረመንገዳቸውን ገለጹ ተናጋሪው፡፡ ቀደም ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ይዳርጋል፡፡ ከ600 ቢሊዮን ዶላር
በሎ የሰማሁት ቢሆንም እንደ አዲስ ነበር ያዳመጥኳቸው፡ በላይ የሚገመት ንብረትም በዚሁ በመንገድ ትራፊክ አደጋ
፡ ከንፈሬን በመምጠጥ የተሰማኝን ሀዘን ገለጽኩ፡፡ ከንፈር ምክንያት ይወድማል፡፡ በተለይ በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች
መምጠጥ ምንም ጥቅም እንደሌለው ልቤ በደንብ ከዓመታዊ ምርት /GDP/ ላይ ከ1-3% ጉዳት የሚደርሰው
ያውቀዋል፡፡ ምን ማድረግ አለብኝ ስል ራሴን ጠየቅኩ፤ ብእሬን በዚሁ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ነው፡፡
ካስቀመጥኩበት አነሳሁና ከወረቀት ጋር አዋደድኳቸው፡፡
58 PB