Page 57 - Road Safety Megazine 2010
P. 57
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
እና ማስጠበቅ፤
ከተሸከርካሪ ነጻ ቀን ፕሮግራም ተግባራዊ ማድረግ፤
በትምህርት ቤቶች አከባቢ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት
ፕሮግራም መመስረት እና መተግበር፤
በቀለበት መንገድ እና በቀላል ባቡር የእግረኞች
መሸጋገሪያ ድልድይ ፍላጎት መለየት እና መገንባት፤
በግንዛቤ ስራዎች የተደገፈ ወሳኝ የትራፊክ ሕጎች
ማስከበር
በመንገድ ደህንነት ስራ የተሰማሩ ሙያተኞችን
እና የፖለቲካ አመራሩን በመንገድ ደህንነት የተሻለ
ግንዛቤእንዲኖራቸው ለማድረግ የአቅም ግንባታ
ስራዎች ማከናወን፤
የመንገድ ተጠቃሚዎችን የመንገድ አጠቃቀም ባህል
ማሳደግ፤
በብዙሀን እና በማህበረሰብ የመገናኛ ዘዴዎች
በመጠቀም በአራቱም የአደጋ መንስኤዎች ላይ
የግንዛቤ ስራዎች መስራት፤
በሁሉም የትምህርት ደረጃ ተግባራዊ የሚሆን
የመንገድ ደህንነት የትምህርት ስርዓት መቅረጽ፤
ሕግ ማስከበር
ጠጥቶ ማሽከርከር ላይ የትራፊክ ህግን ማስከበር፤
ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ትኩረትን ያደረገ
የትራፊክ ህግ ማስከበር፤
የተሸከርካሪ ቀበቶ እና የሕጻናት የአደጋ መከላከያ
ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ላይ የትራፊክ ህግ ማስከበር፤
በሄልሜት አጠቃቀም ላይ የትራፊክ ህግ ማስከበር፤
የአሽከርካሪውን ትኩረት በሚያውኩ የትራፊክ ህጎች
ላይ የትራፊክ ህግ ማስከበር፤
ለእግረኞች ቅድሚያ በመስጠት
(ምንጭ፤ የአዲስ አበባ ከተማየመንገድ ትራፊክ ደህንነት ስትራቴጂ ለስትራቴጂው ስኬት የበኩላችንን እንወጣ!
የመተግበሪያ ዕቅድ 2010-2012)
54 PB