Page 52 - Road Safety Megazine 2010
P. 52

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
                            ምልክትና





                            ማመላከቻዎች









                            (በያምሮት ንጉሤ)
                                                                                  የሚቆጣጠሩ                  የመንገድ
                            የህግ    ጥሰቶች      ለትራፊክ       አደጋ                      ምልክቶች፡-    ቅርጻቸው  ክብ  ሆኖ
                            መከሰት ዓይነተኛ ምክንያቶች ናቸው፡
                            ፡  በተለይም  አሽከርካሪዎች  የትራፊክ                             ዙሪያቸው  ቀይ  ቀለም  የተቀቡ  እና
                            ደንብን  በተለያየ  መልኩ  ሲጥሱት                                መደባቸው  ነጭ  ሲሆን  የሚከለክሉ፣
                                                                                  የሚያስገድዱ እና ቅድሚያ የሚያሰጡ
                            ይስተዋላል፡፡ ለአብነት ያህል ከፍጥነት
                                                                                  በመባል  በሶስት  ይከፈላሉ፡፡  በምልክቱ
                            ወሰን  በላይ  ማሽከርከር፣  መቆም             ላይ  የተመለከቱትን  ማድረግ  የተከለከለ  ሲሆን  አንድ
                            በማይፈቀድበት  ስፍራ  ተሸከርካሪ
                            ማቆም፣       ቅድሚያ        ለሚሰጠው       አሽከርካሪ  አነዚህን  ምልክቶች  ጥሶ  ሲገኝ  በመመሪያ  እና
                            ተሸከርካሪ  ቅድሚያ  አለመስጠት  እና           ደንብ  መሰረት  የሚቀጣ  ይሆናል፡፡  ይህም  ከሚያስጠነቅቁ
                                                               የመንገድ ምልክቶች ልዩ ያደርጋቸዋል፡፡
                            የትራፊክ ምልክት እና ማመላከቻዎችን
                            አለማክበር በዋናነት ተጠቀዘሽ ናቸው፡
                                                                                   የሚከለክሉ  የመንገድ  ላይ

                            ለመሆኑ  የትራፊክ  ምልክት  እና                                  ምልክቶች
                            ማመላከቻዎች ስንል ምን ማለታችን                                   እነዚህ  ምልክቶች  ባሉበት  ሁሉ
        ነው ? የትራፊክ ምልክቶች እና ማመላከቻዎች በአለም አቀፍ                                       በምልክቱ        ላይ     የተመለከቱትን
        ደረጃ አንድ አይነት በመሆኑ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ወጥነት                                        ማድረግ  የተከለከለ  ነው፡፡  ቅድሚያ
        ያለው መግባቢያ ቋንቋ ሆነው አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡                                         የሚያሰጡ  የመንገድ  ላይ  ምልክቶች
        ፡ ልዩ ልዩ ቅርጽ ኖሮዋቸው በመንገድ ዳር ላይ የሚተከሉ፣                                       ደግሞ  የሚያስተላልፉት  መልእክት
        የመንገድ  ላይ  ቅብ  መስመሮች  ወይም  ቀስቶች  ሆነው  ቅድሚያ ስጥ ወይም ቅድሚያ አለህ የሚል ነው፡፡ ቅርጻቸው
        በአመላካችነት፣ በማስጠንቀቂያነት እና ለአስገዳጅነት ጥቅም  ክብ፣ መደባቸው ሰማያዊ ሆኖ የሚያስተላልፉት መልእክት
        ላይ ይውላሉ፡፡                                              በነጭ  ቀለም  በተሰራ  ስእል፣  ቀስት  ወይም  ጽሁፍ  ሲሆን
                                                               የሚያስገድዱ የመንገድ ላይ ምልክቶች ናቸው፡፡ የአደባባዩን
                        የሚያስጠነቅቁ                  የመንገድ        ቀኝ ብቻ በመያዝ አሽከርክር፣ በመንገዱ ላይ የተፈቀደ አነስተኛ
                        ምልክቶች                                  ፍጥነት መጨረሻ፣ ቀስቱ ለሚያመለክተው አቅጣጫ በኩል
                                                               ባለው ማቆሚያ ክልል ውስጥ ብቻ አቁም እና የመሳሰሉት
                        አሽከርካሪዎች  በሚያሽከረክሩበት  ወቅት              መረጃዎች  በሚያስገድዱ  የመንገድ  ዳር  ምልክቶች  ላይ
                        ስለሚያጋጥማቸው  የመንገድ  ሁኔታ                  እናገኛለን፡፡
                        አስቀድመው         እንዲያውቁና        ጥንቃቄ
                        እንዲያደርጉ የሚረዱ ሲሆኑ ቅርጻቸውም
                        በአብዛኛው  ሶስት  ማዕዘን  ሆኖ  ዙሪያው                                መረጃ  ሰጪ  የመንገድ  ዳር
                        በቀይ  የተቀባ  ነው፡፡  እነዚህ  ምልክቶች                               ምልክቶች
        በአብዛኛው  ተጠንቅቀህ  እለፍ፣  የሚያንሸራትት  መንገድ                                        መረጃ ሰጪ የመንገድ ዳር ምልክቶች
        ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን ቀንስ፣ በመንገድ ላይ አስቸጋሪ                                        አገልግሎት  የምናገኝባቸው  ቦታዎች-
        ቁልቁለት  ስለሚያጋጥምህ  ፍጥነትህን  በመቀነስ    እለፍ                                      የስልክ  አገልግሎት፣  የነዳጅ  ማደያ፣
        እና  የመሳሰሉት  አሽከርካሪውን  የሚያስጠነቅቁ  መረጃዎች                                      የመኪና       ማቆሚያ        በአካባቢው
        ናቸው፡፡                                                                      መኖራቸውን                የሚጠቁሙ፣
                                                                                   የመንገዱን ቅድመ ሁኔታ፣ ዘላቂ



           49                                                                                                                                                                                                                             PB
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57