Page 54 - Road Safety Megazine 2010
P. 54
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
የትራፊክ አደጋን የመቀነስ
ምርጥ ተሞክሮ
(በታገል በቀለ) መፍትሄዎችን ማምጣት፣የሲቪክ ማህበረሰቡን፤ የህዝብና
የግል ተወናያንን በማስተባበር በመንገድ አጠቃቀም ላይ
እንደ የአለም ጤና ድርጅት ምልከታ ከሆነ እ.ኤ.አ በ2017 የባህሪ ለውጥ ማምጣትና በተጨማሪም በመሰረተ ልማትና
ዝቅተኛ እና መካከለኛ የኢኮኖሚ ገቢ ባላቸው ሀገራት በተሽከርካሪዎች ደህንነት ላይ አበክሮ መስራትን ያካትታል፡
ባብዛኛው ህዝብ በከተማ ውስጥ የሚኖር ነው፡፡ ይህንን ፡ ከላይ የተዘረዘሩትን ስልቶች ተግባራዊ በማድረግ ስዊድን፣
የከተማ መስፋፋት ከግምት ውስጥ በማስገባት አብዛኛው ስፔን፣ሉታንያ፣ ጀርመን፣ፈረንሳይ እና ዘ ኔዘርላነድስን በወፍ
በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የመንገድ ዝርጋታ አቅማቸውን በረር እንመለከታቸዋለን፡፡
በማሳደግ ላይ ተጠምደዋል፡፡ በነዚሁ ሀገራት ውስጥ ፈጣን
የከተማ መስፋፋት በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ብዙ ፈተናዎችን ስዊድን፣ ቪሽን ዜሮ ፖሊሲ
እየደቀነ ይገኛል፡፡ በሀገራቱም በከተማ የሚኖረው ህዝብ ስዊድን ከአውሮፓ ሀገራት የመንገድ ትራፊክ አደጋን
በፍጥነት በመጨመር ላይ ነው፡ የከተሞች መስፋፋትና በመቀነስ የላቀ አፈጻጸም ካስመዘገቡ ሀገራት አንዷ ናት፡
የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መጨመርን ተከትሎ የመንገድ ፡ በህብረቱ በትራፊክ አደጋ ከተቀመጠው አማካይ የሞት
ትራፊክ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል፡፡ በዚሁ መጠን ዝቅተኛ የሆነውን የሞት መጠን አስመዝግባለች፣፣
ምክንያት ብዙዎች መንገድ ላይ በሚደርሱ የትራፊክ በስዊድን እጅግ አስደናቂ የመንገድ ደህንነት ፖሊሲ ተብሎ
አደጋዎች ለሞትና የአካል ጉዳት ከመዳረጋቸውም ባሻገር የሚወሰደው ቪዥን ዜሮ ፖሊሲ የሚባለው ነው፡፡
ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ ይገባሉ፡፡
የቪዥን ፖሊሲው ማንም ሰው የመንገድ
በአደጉ ሃገራት የመንገድ ትራፊክ አደጋው ትራንስፖርት በሚጠቀምበት
ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ እንዳላቸው ሀገራት ዜሮ ፖሊሲ ሰአት የከፋ የትራፊክ
ባይበዛም አልፎ አልፎ መከሰቱ አልቀረም፡፡ በሰው ልጅ ስህተት አደጋ እንዳይደርስበት
አብዛኛው አደጋ የሚያያዘው ከግለሰብ የሚል ሃሳብን የያዘ
አሽከርካሪዎች ጋር እንደሆነ ጥናቶች ምክንያት አደጋ ሊደርስ ነው፡፡ ቪዥን ዜሮ
ያሳያሉ፡፡ እነዚህ ሀገራት የተለያዩ ቢችልም አደጋው ሞት ስነምግባርን
እርምጃዎችን በመውሰድ አደጋውን መሰረት ያደረገ
ለመቀነስ የቻሉ ሲሆን ከነዚህም ሃገራት የሚያስከትል እንዳይሆን ሲሆን በመንገድ
መካከል የአውሮፓ ሀገራት ተጠቃሾች ሁሉም የመንገድ ተጠቃሚ ደህንነት ላይ
ናቸው፡፡ አዲስ አቅጣጫን
ኃላፊነት መውሰድ በማስቀመጥ ለችግሩ
የአውሮፓ ህብረት በመንገድ ደህንነት እንዳለበት አጽንኦት መፍትሄ ማምጣት
ስራ ላይ አተኩሮ በመስራትና የትራፊክ ነው፡፡ ይህ አዲስ አሰራር
አደጋን በመቀነስ ረጅም መንገድ ተጉዘው ይሰጣል፡፡ የሰዎችን ለአደጋ ተጋላጭነት
አስደናቂ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ባለፉት ከግምት በማስገባት ሰዎችን
አስር አመታት በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የሞት ከሞትና ከጉዳት ለመከላከል አጠቃላይ
መጠን ከ50% በላይ ለመቀነስ ችለዋል፡፡ ይህንን ስኬት የመንገድ ትራንስፖርት ስርአትን የዘረጋ ነው፡፡ ሰዎች ስህተትን
ለማግኘት ከሰሩባቸው መንገዶች መካከል የህብረተሰቡን እንደሚሰሩና ለአደጋም ተጋላጭ እንደሆኑ ተቀብሎ የመንገድ
የግንዛቤ ደረጃ በትምህርት ማሳደግ፣የደንብ ማስከበር ስርአቱን የዘረጉትና መንገድ ተጠቃሚዎች የሚደርሰውን
ስራን በስፋት መስራት፣አዳዲስና ፈጠራ የታከለባቸው
51 PB