Page 58 - Road Safety Megazine 2010
P. 58
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
የቅርብ ሩቅ . . .
(በፍቅረማርያም ተስፋዬ) አዲስ አበባ ለመድረስ ግን 45 ደቂቃ፡፡ ችግሩ ምንድነው
ስል ራሴን ጠየቅሁ? በእግሬ እንኳን ብጓዝ ከዚህ በላይ
ጎንደር ከተማ የሄድኩበትን ሥራ ሳልጨርስ ወደ አዲስ የሚጠይቅ ርቀት አይመስለኝም፡፡ ታዲያ አዲስ አበባ ውስጥ
አበባ በአስቸኳይ እንድመለስ ከቤተሰቤ ጥሪ ይደርሰኛል፡ መንቀሳቀስ ይሄንን ያክል አማራሪ ሆኗል? እንግዲህ የእኔን
፡ በመሆኑም የአውሮፕላን ትኬት ቆርጬ ቀኑን በጉጉት ገጠመኝ ነው ያወጋዋችሁ፤ ከዚህ የባሰ ገጠመኝ ያላቸውን
መጠበቅ ጀምረኩ፡፡ በግምት ከጥዋቱ 2፡00 አከባቢ ጎንደር ቤቱ ይቁጠራቸው፡፡
አፄ ቴዎድሮስ ኤርፖርት ተገኝተን ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ አየር
መንገድ የሆነውን ካናዳ ሰራሽ ቦምባርዲየር በመጠባበቅ በእርግጥ በሰማይ በራሪና በምድር ተሽከርካሪን ፍጥነት
ላይ እንገኛለን፡፡ የእለቱ ተረኛ የሴት ፓይለት ሰዓቷን አክብራ ማነጻጸር የሚቻል ባይሆንም ከጎንደር አዲስ አበባ እና ከቦሌ
ከተፍ አለች፡፡ እንደኛ ሀገር ውስጥ “የወንዶች ሥራ” ብለን ፒያሳ ለመድረስ የሚወስደውን ጊዜ በእጅጉ የሰፋ መሆኑ
በምናስበው ቦታ ላይ ሴቶችን ማየታችን ደንቆናል፡፡ ግን በውስጣችን አንዳች ነገር ሳያጭር አይቀርም፡፡ ለዚህ
መሰሉ የትራፊክ ፍሰት ችግርና መጨናነቅ መንስኤዎች
ጓዛችንን ሸክፈን በበረራ አስተናጋጇ ረዳትነት ወንበራችንን ምንድን ናቸው? ብዙ ምክንያቶችን መጥቀስ የሚቻል
ይዘን ልክ ከረፋዱ 4፡00 ላይ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ተጀመረ፡ ቢሆንም ለጊዜው ትኩረት ማድረግ የፈለግነው የመንገድ
፡ በጥሩ ባለሞያ ተዳምጦ ለፈትል እንደተዘጋጀ ጥጥ አጠቃቀማችን ላይ የሚስተዋለውን ችግር ነው፡፡ ያለንን
ውብ የሆነውን የበልግ ደመና አቆልቁለን እየተመለከትን የመንገድ መሰረተ ልማት በአግባቡ መጠቀም ካልቻልን ችግሩ
የሃገራችንን ጋራና ሸንተረር አቆልቁለን እያማተርን ፈጣሪ ከዚህም በላይ ሊወሳሰብ ይችላል፡፡ የሚገርመው ከካሳንቺስ-
ምድርን የፈጠረበትን ጥበብ እጹብ ድንቅ እያልን ጉዞዋችንን ፒያሳ ድረስ ያለውን መንገድ አስተውላችሁት ከሆነ በብዛት
ቀጠልን፡፡ ሳላውቀው ተመስጦ ውስጥ ገብቼ ኖሮ አብራሪዋ መሄጃና መመለሻ መንገዶቹ እያንዳንዳቸው ባለ ሶስት
ፓይለት “ክቡራን ተሳፋሪዎቻችን ወደ አዲስ አበባ አየር ክልል መስመር (three lane) ናቸው፡፡ አንዱ መስመር የማቆሚያ
እየደረስን ስለሆነ እባካችሁን ቀበቷችሁን እሰሩ” አለችን፡፡ ወይ (ፓርኪንግ) አገልግሎት የሚውል መስመር ነው፡፡ ሁለተኛው
ግሩም! ሰዓቴን ተመለከትኩ አውሮፕላኑ ሲያርፍ አናቱ ላይ መስመር ደግሞ ትራፊክ ፖሊስ ሳይኖር ሳይኖር አውቶብስና
4፡45 ሆነ፡፡ ከጎንደር አዲስ አበባ በሰማይ በ45 ደቂቃ ውስጥ ታክሲዎች የሚያወርዱበትና የሚጭኑበት ቆመው
ደረስን፡፡ የሚጠሩበት መስመር እንደሆነ ሁላችንም የተቀበልነው
እውነታ ነው፡፡ እንግዲህ በቀረችው አንድ መስመር ላይ ነው
ከአየር መንገዱ ወጥቼ መዳረሻዬ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ ሆኖም ከካሳንቺስ-ፒያሳ ለመድረስ 1፡20 ደቂቃ የፈጀብን፡፡ ለዚህ
አንድም ታክሲ የፒያሳን ስም የሚጠራ አልነበረም፡፡ ያለኝ ነው ዋናው ችግር የመንገድ አጠቃቀማችን ነው ያልነው፡
አማራጭ ከቦሌ-ዑራኤል-ካሳንቺስ በሚሉት አቆራርጬ ፡ የሚሻለው የተለያዩ አማራጭ መንገዶችን መገንባት፣
ለመሔድ ወደ አንዱ ታክሲ ገባሁ፡፡ እንደኔው የቸገራቸው የትራፊክ ማኔጅመንቱን ማሻሻል፣ የመንገድ ላይ ፓርኪንግ
ተሳፋሪዎች ተቸግረው ኖሮ በፍጥነት ታክሲው ሞልቶ ሥርዓት እንዲይዝ ማድረግ የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ
ተንቀሳቀስን፡፡ ካሳንቺስ ለመድረስ 25 ደቂቃ ወሰደብን፡፡ የሞላ የሌሎች ሃገራት ተሞክሮ ያሳያል፡፡
ታክሲ “ፒያሳ! ፒያሳ! የሞላ አንድ ሰው! …” በሚለው ታክሲ
ዘው ብዬ ገብቼ ጉዞው ተጀመረ፡፡ ከካሳንቺስ ቶታል-መነሃሪያ በ2000 ዓ.ም. የከተማዋ የመሬት ፕላን በአዲስ መልክ
ሆቴል- ግቢ ገብርኤል በግምት ከ1.5 ኪ.ሜ. አይበልጥም በሚከለስበት ጊዜ ለበርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች እንዲያገለግል
ለመድረስ ከ30 ደቂያ በላይ ፈጀብን፤ ቤተሰብ ምን ችግር የታሰበው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በከተማዋ ዳርቻ ነበር
አጋጥሟቸው ይሆን የሚለው ጭንቀቴ እየጨመረ መጥቷል፡ ፡፡ ነገር ግን የተለያዩ መንግስታዊም ሆኑ የግል አገልግሎት
፡ ቤተ መንግስቱን እንደተሻገርን ከትራፊክ ጭንቅንቁ ተንፈስ ሰጪ ተቋማት በሙሉ የሚገኙት በከተማዋ መሀከለኛ ቦታ
አልን፡፡ አራት ኪሎ በውስጥ ለውስጥ በቱሪስት ሆቴል አድርገን ነው፡፡ ይህም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተሽከርካሪ ጠዋት
ራስ መኮንን-ፒያሳ ለመድረስ ሌላ ተጨማሪ ግማሽ ሰዓት ወደ መሃል ከተማ፤ ማታ ደግሞ ወደ ውጪ ለመውጣት
ወሰደብን፡፡ ይህ ማለት ከቦሌ-ካሳንቺስ-ፒያሣ ለመድረስ እልህ አስጨራሽ የትራፊክ መጨናነቅ መፈጠር ጀመረ፡፡
በድምሩ 1፡20 ደቂቃ የሚጠይቅ መንገድ ነው? ከጎንደር ለማሳያነትም የአያት፣ የአስኮ፣ የጀሞ፣ የጃክሮስ መስመሮች
ጠዋት ወደ ሥራ መግቢያ ማታ ወደመውጪያ መስመሮች
55 PB