Page 53 - Road Safety Megazine 2010
P. 53

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ



        መሆን  አለመሆኑን  እንዲሁም  የከተሞችን  አቅጣጫ  እና
        ርቀት የሚገለፁ ናቸው፡፡

                        የትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክት

                        የትራፊክ  እንቅስቃሴዎች  በሚበዛባቸው
                        አካባቢዎች፣         በመገናኛ       መንገዶች
                        እንዲሁም        የትራፊክ       ማስተላለፊያ
                        መብራቶች በማይሰሩበት ወቅት የትራፊክ
                        እንቅስቃሴ  የተቃና  እና  ከአደጋ  ነጻ
                        እንዲሆን በትራፊክ ፖሊስ የእጅ ምልክቶች
                        እንዲተኩ ይደረጋሉ፡፡














































                                “የትራፊክ ምልክት እና ማመላከቻዎችን

                                 በማክበር የትራፊክ አደጋን እንከላከል!”
















           50                                                                                                                                                                                                                             PB
   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57   58