Page 48 - Road Safety Megazine 2010
P. 48

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
        ክልሎች  እና የከተማ አስተዳደሮች ቴክኖሎጂን በመጠቀም
        የጥፋት  ሪከርዶችን  መያዝ  የሚያስችል  ሁሉን  አቀፍ  ወጥ  በመጀመሪያው  የጥፋት  እርከን  ውስጥ  አንዲካተቱ
        የመረጃ ማዕከል አለመኖሩ ተጠቃሽ ናቸው፡፡                             የተደረጉትና  በተናጠል  ሲፈጸሙ  በገንዘብ  የሚያስቀጡ
                                                               መሆናቸው  እንደተጠበቀ  ሆኖ  የጥፋት  ነጥብ  ሪከርድ
        በአዲሱ የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ  እንዳይያዝባቸው  የተደረጉ  ጥፋቶች  በአብዛኛው  ከመንገድ
        ቁጥር 395/2009 ማሻሻያ ከተደረገባቸው ነገሮች አንደኛው  መሰረተ  ልማት  አለመሟላት  ምክንያት  ሊፈጸሙ  የሚችሉ
        በአሽከርካሪዎች የሚፈፀሙ ጥፋቶች እና የጥፋቶቹን እርከን  ወይም ለአደጋ መከሰት ያላቸው አስተዋጽኦ አነስተኛ የሆኑ
        በተመለከተ  ቀደምሲል  በደንብ  ቁጥር  208/2003  ላይ  ጥፋቶች መሆናቸው በተደረጉ ጥናቶች እና ከሚመለከታቸው
        ጥፋቶቹ  በ6  እርከን  ተከፋፍለው  ዝቅተኛው  ሁለት  ነጥብ  ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረጉ ውይይቶች የተረጋገጡ ናቸው፡
        እና  ከፍተኛው  ሰባት  ነጥብ  እንዲይዝ  ተደርጎ  የነበረው  ፡  ከላይ  በስድስቱም  የጥፋት  እርከኖች  ስር  የተዘረዘሩት
        በተደረገው  ማሻሻያ  ጥፋቶቹ  በ5  እርከን  ተከፋፍለው  ለጥፋቱ የሚመዘገብ ነጥብ እና ለጥፋቶቹ የሚከፈል የገንዘብ
        እንዲቀመጡ በማድረግ ዝቅተኛው (2ኛ እርከን) አንድ ነጥብ  ቅጣት  መጠን  ወይም  የሚወሰድ  እርምጃ  አሽከርካሪዎቹ
        እና ከፍተኛው (5ኛ እርከን) አራት ነጥብ እንዲይዝ ተደርጓል፡                ለመጀመሪያ  ጊዜ  ጥፋቱን  ፈፅመው  ሲገኙ  ሲሆን  ጥፋቱ
        ፡ ሆኖም ግን በተጨማሪነት በነባሩ ደንብ ላይ ያልነበረ ጥፋት  ለሁለተኛ ጊዜ እና ከዚያ በላይ በተደጋጋሚ ሲፈፀም ለጥፋቱ
        የሚመዘገብባቸው  አዳዲስ  የጥፋት  አይነቶች  በማሻሻያ  የሚመዘገበው ነጥብም ሆነ ለጥፋቱ የሚከፈለው የገንዘብ
        ደንብ ቁጥር 395/2009 ላይ እንደ አዲስ እርከን ስድስት ሆኖ  ቅጣት መጠን ወይም የሚወሰድ እርምጃ እየጨመረ ይሄዳል፡
        የተጨመረ  ሲሆን  በሰው  አካል  ላይ  ከባድ  ጉዳት  ያደረሱና  ለሁለተኛ ጊዜና ከዚያ በላይ ጥፋት ሲፈጸም  የሚመዘገብ
        የሰው ህይወት ያጠፉትን አሽከርካሪዎች  ብቻ የሚመለከት   ነጥብ  እና  ለጥፋቱ  የሚከፈል  የገንዘብ  ቅጣት  መጠን
        ይሆናል፡፡  የአዲሱ  ደንብ  የጥፋት  እርከኖች  ለጥፋቱ  ወይም የሚወሰድ እርምጃ
        የሚመዘገቡ ነጥቦች እና የቅጣት መጠን ወይም የሚወሰድ
        እርምጃ ቀጥሎ ባለው ሰንጠራዥ ውስጥ ተቀምጧል፡፡                                   ለጥፋቱ         ለጥፋቱ የሚከፈል የገንዘብ ቅጣት
                                                                ተ.ቁ     የሚመዘገብ           መጠን/የሚወሰድ እርምጃ/
                                                                          ነጥብ
        የደንብ ቁጥር 395/2009 የጥፋት እርከኖች፣ ለጥፋቶቹ
        የሚመዘገብ  ነጥብ  እና  የቅጣት  መጠን  ወይም                         1.         2-6       300 ብር
        የሚወሰድ እርምጃ ተ.ቁ               የጥፋቱ እርከን                  2.         7-11      350 ብር
        ለጥፋቱ የሚመዘገብ ነጥብ   ለጥፋቱ                      የሚከፈል       3.        12-16      400 ብር
        የገንዘብ ቅጣት መጠን /የሚወሰድ እርምጃ/
                                                                                     ለ3/ሶስት/ወር     የአሽከርካሪ     ብቃት
                                                                4.        17-21      ማረጋገጫ  ፍቃድ  ይታገድና  የተሃድሶ
                                                                                     ስልጠና እንዲወስድ ይደረጋል
                             ለጥፋቱ         ለጥፋቱ የሚከፈል                                 ለ6/ስድስት/ወር     የአሽከርካሪ    ብቃት
                 የጥፋቱ
         ተ.ቁ               የሚመዘገብ  የገንዘብ ቅጣት መጠን/               5.        22-27      ማረጋገጫ  ፍቃድ  ይታገድና  የተሃድሶ
                 እርከን
                              ነጥብ        የሚወሰድ እርምጃ/                                 ስልጠና እንዲወስድ ይደረጋል
                                                                                     የአሽከርካሪ  ብቃት  ማረጋገጫ  ፍቃድ
               1ኛ  የጥፋት         0                    100 ብር
         1.                                                                          ይታገዳል፣ ከአንድ ዓመት በኃላ የተሃድሶ
               እርከን                                             6.      28 እና በላይ    ስልጠና  ከወሰደ  በኃላ  ፈቃዱን  መልሶ
               2ኛ  የጥፋት         1                    150 ብር                          ማግኘት ይቻላል
         2.
               እርከን
               3ኛ  የጥፋት         2                   200 ብር
         3.                                                    ሌላው  ማሻሻያ  የተደረገበት  በቀድሞው  ደንብ  208/2003
               እርከን                                            የአንድ  አሽከርካሪ  የጥፋት  ነጥብ  ድምር  ከ14  እስከ  17
               4ኛ  የጥፋት         3                    250 ብር
         4.                                                    ሲደርስ  የአሽከርካሪ  ብቃት  ማረጋገጫ  ፈቃድ  ለ6  ወር
               እርከን                                            የሚታገድበት  የነበረ  ሲሆን  በአሁኑ  ደንብ  395/2009
               5ኛ  የጥፋት         4                    300ብር
         5.                                                    መሰረት  የጥፋት  ነጥብ  ድምሩ  እስከ  16  ከሆነ  የገንዘብ
               እርከን
               6ኛ  የጥፋት        22       ለስድስት ወር የአሽከርካሪ       ቅጣት  ብቻ  የሚጣልበት  ይሆናል፡፡  በበፊቱ  የጥፋት  ነጥብ
         6.    እርከን    1ኛ                ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ         ድምሩ ከ17 እስከ 19 ሲደርስ የአሽከርካሪ ፈቃድ ማረጋገጫ
               ተራ ቁጥር                               ይታገዳል      ለአንድ አመት ይታገድ የነበረው ማሻሻያ በተደረገበት አዲሱ
               6ኛ  የጥፋት        28               ለአንድ ዓመት       ደንብ የጥፋት ነጥቡ ድምር ከ17 እስከ 21 ሲደርስ ለ3 ወር
               እርከን    2ኛ                    የአሽከርካሪ ብቃት       የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ይታገድና በባለስልጣኑ
         7.
               ተራ ቁጥር                         ማረጋገጫ ፍቃድ        የሚሰጠውን  የተሃድሶ  ስልጠና  እና  የማሽከርከር  ብቃት
                                                    ይታገዳል      ማረጋገጥ ስልጠና እንዲወስድ ይደረጋል፡፡


           45                                                                                                                                                                                                                             PB
   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52   53