Page 49 - Road Safety Megazine 2010
P. 49
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ላሉ የክልል ትራንስፖርት መስረያ ቤቶች ወይም ለፌደራል
በቀድሞ ደንብ የጥፋት ነጥብ ድምር ከ21 እስከ 27 ሲደርስ ትራንስፖርት ባለስልጣን ቅሬታውን ማቅረብ እንደሚችል
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያሰርዛል የሚለው ተደንግጓል፡፡በነዚህ አካላት ውሳኔ ካልረካ ቅጣቱን ከከፈለ
ቀርቶ በምትኩ የጥፋት ነጥቡ ከ22 እስከ 27 ሲደርስ ለ6 ወር በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ለሚኒስትሩ በማቅረብ
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ይታገድና በባለስልጣኑ ቅጣቱ እንዲነሳለት ወይም ተገቢ የሆነ እርምጃ እንዲወሰንለት
የሚሰጠውን የተሃድሶ ስልጠና እና የማሽከርከር ብቃት መጠየቅ እንደሚቻል ተደንግጓል፡፡
ማረጋገጥ ስልጠና እንዲወስድ ይደረጋል፡፡ በአዲሱ ደንብ
የጥፋት ነጥብ ድምር 28 ሲደርስ የአሽከርካሪ ብቃት በአዲሱ ደንብ የትራፊክ ተቆጣጣሪ የቁጥጥር ተግባሩን
ማረጋገጫ ፈቃድ ለአንድ ዓመት የሚያሳግድ ሆኖ ከዓመት ሲያከናውን የሚፈፅማቸው ጥፋቶች እና የሚወሰድበት
በኋላ በባለስልጣኑ የሚሰጠውን የተሃድሶ ስልጠና እና እርምጃ በሁለት የተከፈለ ሲሆን የመጀመሪያው የጥፋት
የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጥ ስልጠና እንዲወስድ ተደርጎ አይነት ለመንገድ ተጠቃሚዎች እና ለደንብ ተላላፊዎች
አሽከርካሪው ፈቃዱን መልሶ ማግኘት ይችላል፡፡ ሙያው የሚጠይቀውን ተገቢውን አክብሮት ያላሳየ፣
ያመናጨቀ ወይም የተሳደበ፣ በማናቸውም ምክንያት
አንዴ የተፈጸመ ጥፋት በሪከርድነት ተይዞ የሚቆይበት ጊዜን አድልዎ የፈፀመ፣ በዚህ ደንብ ከተደነገገው ውጪ በተለይም
አስመልክቶ በተደረገው ማሻሻያ በአንድ ጥፋት የተመዘገበ ጥፋተኛ ባልሆነ የመንገድ ተጠቃሚ ላይ ያለአግባብ የደንብ
ነጥብ ተደምሮ ለሚያስቀጣ ተጨማሪ ቅጣት ፀንቶ የሚቆየው መተላለፍ ቅጣትን የወሰነ እንደሆነ አግባብነት ባለው ሕግና
በመጀመሪያው ደንብ ሁለት ዓመት የነበረ ሲሆን ማሻሻያ በዲስፕሊን የሚጠየቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የፅሁፍ
በተደረገበት በአዲሱ ደንብ ወደ አንድ አመት ዝቅ እንዲል የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሰጠዋል፡፡ ሁለተኛው የጥፋት
ተደርጓል ፡፡ ለምሳሌ አንድ አሽከርካሪ ሰኔ 1/2010 ዓ.ም አይነት ጉቦ የተቀበለ ወይም የጠየቀ እንደሆነ ወይም በአንድ
ለጥፋቱ ነጥብ የሚያዝበት አደጋ ቢያደርስ የተመዘገበው አመት ጊዜ ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር አንድ ከተገለጹት
ነጥብ በሪከርድነት ተመዝግቦ የሚቀመጠው እስከ ግንቦት ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ እንደሆነ አግባብነት ባለው ህግ
30/2011 ዓ.ም ብቻ ይሆናል፡፡ ስለዚህ አሽከርካሪው ከሰኔ በወንጀልና በዲሲፕሊን የሚጠየቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ
1/2011 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርሰው አደጋ እንደ አዲስ ከትራፊክ ተቆጣጣሪነት ኃላፊነቱ እንዲነሳ ይደረጋል፡፡
የሚመዘገብ ይሆናል፡፡
በዚሁ ደንብ ላይ አዲስ የተጨመረ የመንገድ ትራፊክ ህግ
ከቅጣት ጋር በተያያዘም ማንኛውም አሽከርካሪ በዚህ ቢጫ ሳጥን (yellow box) የሚባል ነው፡፡ የቢጫ ሳጥን
ደንብ መሰረት የተጣለበትን የገንዘብ ቅጣት ሳይከፍል መልዕክት ይዘትም ‘መሀል ላይ ሳትቆም ልታለፈው የምትችል
ለሚያዘገይባቸው ጊዜያት ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት መሆኑን ካላረጋገጥክ በስተቀር ቢጫ ቀለም ወደተቀባበት
እንደሚጣልበት እና በተጨማሪም በሪከርድነት የሚያዝ የመንገድ ክፍል መግባት የለብህም’ ሲሆን ወደ ቢጫው
የቅጣት ነጥብ እንደሚጣልበት ተደንግጓል፡፡ በዚሁ መሰረት መስመር ከመግባትህ በፊት ከሁሉም አቅጣጫ ተሽከርካሪ
እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የተጣለበትን ቅጣት የሚከፍል አለመኖሩን ማረጋገጥ አለብህ የሚል ነው፡፡
አሽከርካሪ የተጣለበትን የቅጣት መጠን ብቻ የሚከፍል
ሲሆን ምንም ተጨማሪ የቅጣት ነጥብ አይጣልበትም፡፡ ይህ ደንብ ሌሎች የደንብ መተላለፍ ጥፋት አይነቶችን እና
ከ11 እስከ 30 ቀናት ውስጥ ቅጣቱን የሚፈፅም ሰው ከ11ኛ ደንቡን መተላለፍ የሚያስከትሏቸውን የቅጣት መጠናቸውን
ቀን ጀምሮ ላሉት እያንዳንዱ ቀናት የቅጣቱ 5% መጠን ጭምር በዝርዝር ያካተተ ነው፡፡ በደንብ መተላላፍ የጥፋት
እየተጨመረበት የሚቀጣ ሆኖ በተጨማሪም ሁለት ነጥብ አይነቶች ዝርዝር ስር በዋናነት የተካተቱት እንስሳትን በመንገድ
በቅጣት የሚጣልበት ይሆናል፡፡ ከ30 ቀናት በላይ አዘግይቶ ላይ ስለመንዳት፣ የእንስሳት ጠባቂ መውሰድ ስለሚገባው
ቅጣቱን የሚፈጽም አሽከርካሪ ከ11ኛው ቀን ጀምሮ ላሉት ጥንቃቄ፣ በእጅ እየተገፉ ስለሚሽከረከሩ ጋሪዎች፣ የመጫወቻ
ለእያንዳንዱ ቀናት የቅጣቱ 5% መጠን በተጨማሪ የሚቀጣ ተሽከርካሪዎች፣ የብስክሌት እንቅስቃሴ፣ የመንገድ ምልክትን
ሆኖ በተጨማሪነት ሶስት የነጥብ ቅጣት የሚጣልበት መሆኑ በተመለከተ፣ ተሽከርካሪን የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ
በደንቡ ላይ ተደንግጓል፡፡ ፈቃድ ለሌለው ሰው መስጠት፣ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ
ፈቃድ ሳይኖረው ተሽከርካሪ የሚያሽከረክር እንዲሁም ጉዳት
ከዚህ ባሻገር በደንብ ቁጥር 395/2009 አዲስ የተካተተው የሚያደርሱትን የተመለከቱ ናቸው፡፡ ይኸውም ዝቅተኛው
አላግባብ በትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የሚጣሉ ቅጣቶችን መቶ ብር የሚያስቀጣ ሲሆን ከፍተኛው እስከ ሰባት ሺ ብር
ለማረም የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱ ነው፡፡ ለዚሁም የገንዘብ ቅጣት የሚያስቀጡ ህጎችም ተካተውበታል፡፡
የትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ያለአግባብ የትራፊክ ቅጣት
ጥሎብኛል የሚል አሽከርካሪ ቅሬታዉን በየደረጃው ለሚገኝ ሌላው ከዚህ በፊት በነበሩት የመንገድ ትራንስፖርት
ተቋም፣ ለትራፊክ ተቆጣጣሪ አሰሪ መስሪያ ቤት፣ በየደረጃው
46 PB