Page 44 - Road Safety Megazine 2010
P. 44

የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

        አንድ አሽከርካሪ የሚወስደው የአልኮል መጠን በጨመረ ቁጥር                          ከ0.30 እስከ 0.39  የመፍዝዝ እና የመደንዘዝ ስሜት፣
        በአንጎል ፣ በአካል (በሰውነት) እና በስነልቦና ላይ የሚያስከትለው              5     ሚሊ ግራም         ቀዶ ጥገና እንደሚደረግለት ሰው
        ተፅእኖ  በዛው  መጠን  እየጨመረ  እንደሚሄድ  የአለም  ጤና                                      እራስን የመሳት እና ምናልባትም ሞትን
        ድርጅት  ጠጥቶ  ማሽከርከርን  አስመልቶ  በ2007  ባዘጋጀው                                      ሊያስከትል የሚችል ሁኔታ ሊፈጠር
        ማኑዋል (Drinking and Driving: a road safety manual)                            ይችላል
        ላይ በዝርዝር አስፍሯል፡፡ በማንዋሉ  እንደተቀመጠው የአልኮል
        መጠጥ መጠን ከ0.01 እስከ 0.40 ሚሊ ግራም በደም ውስጥ                         ከ0.40 እና ከዛ    አእምሮውን መሳት፣ ለመተንፈስ መቸገር
        ሲገኝ የሚያስከትላቸው የጉዳት መጠንና አይነቶች በስድስት                     6     በላይ ሚሊ ግራም ወይም የመጨረሻው ደረጃ የእስትንፋስ
        ተከፍለው ተቀምጠዋል፡፡                                                               መቋረጥ (ሞትን) ሊያስከትል የሚችል
                                                                                     ሁኔታ ለፈጠር ይችላል

        እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት የተለያዩ ደረጃዎች በሰውነት ውስጥ  በአሽከርካሪዎች  የማሽከርከር  ሁኔታ  ላይ  የሚፈጠሩ
        የአልል  መጠን  ሲጨምር  የሚመጡ  ጫናዎችን  ተከትሎ  ተፅእኖዎችም መጠነ ሰፊ ናቸው፡፡

                 የደም ውስጥ      የሚያስከትለው የጉዳት መጠንና ዓይነት           አንድ  አሽከርካሪ  በሚያሽከረክርበት  ወቅት  ሊያሟላቸው
         ተ.ቁ   የሚገኝ የአልኮል        (የሚፈጠረው ጫና እና የሚታዩ             ከጀሚገቡ  ነገሮች  ውስጥ  የባህሪ፣  የስነልቦና  እና  አካላዊ
                   መጠን                   ለውጦች)                  ዝግጅቶች (ዝግጁነት) ፣  መነቃቃት፣ መረጃን የመሰብሰብና
                              የልብ የመተንፈስ ሀይል መጨመር፣              የመተርጎም ሂደት እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
                              የማዕከላዊ አንጎል ስራውን መቀነስ፣
         1     ከ.01 እስከ 0.05   ተለዋወጭ የባህሪ ለውጥ ማምጣት፣
               ሚሊ ግራም         የመወሰን ስሜትን መቀነስ፣ የማየት፣            ዝግጁነት
                              የመስማት እና ሌሎች ስሜቶችን ቀዝቃዛ           የብስለት፣  የችሎታ፣  የትምህርት  እና  የመነሳሳት  ድምር
                              ወይም ዘገምተኛ የማድረግ ሁኔታዎች             ውጤት  ሲሆን  የዝጁነት  መገለጫው  ከማሽከርከር  በፊት
                              ናቸው፡፡                             ሊጤኑ  ከሚገባቸው  ጉዳዮች  መካከል  በመጀመሪያ  ደረጃ
                              በአጠቃላይ የሁሉም አካላዊ ክፍሎች             ለማሽከርከር ጤነኛ መሆንን ማረጋገጥ ነው፡፡ ይህም ማለት
                                                                አንድ አሽከርካሪ ማሽከርከር ከመጀመሩ በፊት የህመም እና
                              መደንዘዝ፣ የአትኩሮት እና ንቃተ              የድካም ስሜት እንደማይሰማው እርግጠኛ መሆን አለበት፡
                              ህሊና መቀነስ፣ ለክስተቶች ወይም
         2     ከ0.06 እስከ 0.10  ሁነቶች ዘገምተኛ ምላሽ መስጠት፣             ፡ ምክንያቱም ህመም የማስተዋል፤ የመወሰን ችሎታን እና
                                                                አካላዊ ቅልጥፍናን የሚቀንስ በመሆኑ ነው፡፡ እነዚህ ስሜቶች
               ሚሊ ግራም         የአንጎል ውሳኔዎችን ከሰዉነት                አንድ  አሽከርካሪ  ከማሽከርከሩ  በፊት  መፈተሽ  ያለበትን
                              አካላት ጋር የማቀናጀት ስራ ዘገምተኛ           ነገር መፈተሽ እና ማስተካከል የሚገባውን ነገር ማስተካከል
                              መሆን፣ የጡንቻዎች ጥንካሬ መቀነስ፣            የዝግጁነት  መገለጫዎች  ናቸው፡፡  ለምሳሌ  የተሽከርካሪ
                              ትክክለኛ ውሳኔ የመስጠት ችሎታ               ጎማ፣  ስፖኪዮ፣  ፍሬን፣  ፍሪሲዮን  እና  ሌሎች  የተሽከርካሪ
                              መቀነስ፣የመናደድ እና የመደበት               አካላትና  እና  ቴክኒካዊ  ነገሮች  ችግር  የሌለባቸው  መሆኑን
                              (የድብርት) ትክክለኛ የአማሪኛ               ማሽከርከር  ከመጀመሩ  በፊት  መረጋገጥ  ወይም  መፈተሽ
                              ቃሉ መደበት ነው የድባት ስሜቶች              የሚገባቸው  ነገሮች  ናቸው፡፡  ሌላው  የዝግጁነት  መገለጫ
                              መጨመር እንዲሁም ትዕግስት የማጣት             የመንገድ ፤ የአየር እና የትራፊክ ሁኔታ በማሽከርከር ወይም
                              ሁኔታዎች ናቸው                         በአሽከርካሪው  ላይ  ሊፈጥር  የሚችለውን  ችግር  መገመት

                              አፋጠኝ ምላሽ የመስጠት ሁኔታ                ነው፡፡
         3                    መዳከም፣ አጠቃይ የአካላዊ እንቅስቃሴ
               ከ0.11 እስከ 0.15   መዛል እና ሚዛንን  (Balance) መሳት፣
               ሚሊ ግራም         የእይታ ሀይል መቀነስ፣ በንግግር              መነቃቃት
                              የመንተባተብ እና የማስመለስ (Vomit-         ባህሪን በመምራት እና ቀጣይነት ያለው በማድረግ ወደ ግብ
                              ing) ሁኔታዎች ይከሰታሉ                  የሚያመራ ሂደት ነው፡፡ውጤታመ ስራ ለመስራት ከፍተኛ

                              የስሜት ህዋሳት መዳከም፣ ሌሎች               ተነሳሽነት እና ፍላጎት ያለው ሰው ችግሮች ቢያጋጥሙትም
         4     ከ0.16 እስከ 0.29   ውጫዊ እንቅስቃሴዎችን በአግባቡ             በጊዜ  ሂደት  እንደሚፈቱ  በመተማመን  ለተሸለ  ውጤት
               ሚሊ ግራም         አለመረደት (አለመገንዘብ)፣ የድካም            ይተጋል፡፡ ንቁ እና ተነሳሽነት ያለው አሽከርካሪ በማንኛውም
                              ስሜት እና ተንገዳግዶ የመውደቅ               የትራፊክ  ሁኔታ  ውስጥ  የሚወስደው  ውሳኔ  እና  እርምጃ
                              ሁኔታም ሊፈጠር ይችላል                    ፈጣን ነው፡፡ የተሻለውን አማራጭ ጠንቅቆ ያውቃል፡፡  ሆኖም
                                                                ግን አልኮልነት ያለውን መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከረክር ሰው


           41                                                                                                                                                                                                                             PB
   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48   49