Page 39 - Road Safety Megazine 2010
P. 39
ቸልተኝነት የትራፊክ ደንብን ያለማክበር አዝማሚያ ነው፡፡
ጠጥተው ተሸከርካሪ መንገድ ላይ ሲገቡ፤ በፍጥነት (በሩጫ) አዬ መጠጥ!?
ሌላው እግረኞች ተሸከረካሪን ተከልለው ሲያቋርጡ፤ መጠጥ
መንገድ ሲያቋረጡ፤ በዝናብ ወቅት ተሸፋፍኖ እና በዣንጥላ
ተከልለው ሲሻገሩ፤ የጆሮ ማዳመጫን በሁለት ጆሮ አድርገው (በዳንኤል አበበ)
ሲሄዱ ለአደጋ ይጋለጣሉ፡፡ ግራ ቀኝ አማትረው (አይተው) በከተማችን የመንገድ ትራፊክ አደጋ
የመሻገር ልምድ የላቸውም፡፡ ስለዚህ በተገቢው ቦታ ከሚያስከትሉ መንስኤዎች አንዱ
የማቋረጥ (የመሻገር) ልምዳቸው አናሳ ከመሆኑም በላይ ከመጠን በላይ የአልኮል መጠጥ
በተለምዶ ወይም ባመቻቸው አቅጣጫ በተለይ ደግሞ ጠጥቶ ማሽከርከር ነው፡፡ ይህን ድርጊት
የታጠረን የእግረኛ መከለያ አጥር በመዝለል የሚሻገሩ ለመቆጣጠር የሚያስችል የአልኮል መጠን መቆጣጠሪያ(Al-
ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡ cohol tester) መሳሪያ በመጠቀም ሰፊ ስራ እየተሰራ
ይገኛል፡፡ በደም ውሰጥ የሚገኝ የአልኮል መጠን መለኪያ
ኢንስፔክተር ቢንያም የአንድ አባትና ልጅ ላይ የደረሰን መሳሪያ ለአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊሶች በብዛት የተሰራጨ
ክስተት እንደ ገጠመኝ ያነሱት አሳዛኝና ልብ የሚነካ ታሪክ ሲሆን አሽከርካሪዎች የወሰዱትን የአልኮል መጠን በመለካት
ነው፡፡ የኸውም እኔ ልቅደም እኔ ልቅደም በሚል ሲጓተቱ ልጁ ቁጥጥርና ክትትል ይደረጋል፡፡ በዚሁ መሰረት አንድ ሰው
የመኪና አደጋ ይደርስበትና ወዲያው ህይወቱ ያልፋል፡፡ ይህንን በደንቡ መሰረት ማሽከርከር የሚከለከለው በትንፋሽ
አሳዛኝ መሪር እውነት የተመለከቱት አባት ራስን በመሳት ምርመራ ወቅት የአልኮል መጠኑ 0.4 ሚሊ ግራምና በላይ
የአዕምሮ ህመም እንዳጋጠማቸው እና ብቻቸውን ማውራት ከሚተነፍሰው አየር ውስጥ ሲገኝ ነው፡፡
እንደጀመሩ ያየሁት አጋጣሚ መቼም የሚረሳ አይደለም
ሲሉ አጋርተውናል፡፡ ከዚሁ ከእግረኛ መንገድ አጠቃቀም ጋር እስኪ በዚሁ ጠጥቶ ማሽከርከርን አስመልክቶ ወደተፈጠረ
በተያያዘ የእግረኛን መንገድ የሚዘጉ እንደ ህገወጥ ንግድ፣ አንድ ገጠመኝ እናምራ፡፡ አንድ ሰው ወደ አንድ መጠጥ
የግንባታ ዕቃዎች ተረፈ ምርቶችና የመሳሰሉ አዋኪ ነገሮች ቤት ጎራ ይልና ጥግብ እስኪል አልኮል ይወስዳል፡፡ ወዳጆቹ
አሁንም ድረስ ያልተፈቱ ችግሮች ስለሆኑ የሚመለከተው ከመጠጥ ቤት ጥቂት ፈቀቅ ብሎ ወደ ሚገኘው መኖሪያው
አካል መፍትሄ ሊሰጣቸው ይገባል፡፡ እንዲያደርሱት ይወተውቱታል፡፡ አሻፈረኝ ይላቸውና ወጥቶ
መኪናውን አስነስቶ ጥቂት እንደ ሄደ ፖሊሶች መስመር
እግረኞችም በበኩላቸው በጥንቃቄ በመጓዝ እራሣቸውን ጠብቆ አለማሽከርከሩን አስተውለው በመኪናቸው
ከትራፊክ አደጋ መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን ተከታትለው ያስቆሙትና አስወርደውት የአልኮል መጠጥ
በደንብ ተላላፊ እግረኞች የቅጣት መመሪያው ተግባራዊ ፍተሻ ሊያደርጉለት ሲሉ የፖሊስ የመገናኛ ሬድዮናቸው
ቢሆን መልካም ነው በሚል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ባሉበት አካባቢ የዝርፊያ ወንጀል እየተፈፀመ መሆኑን
ያረዳቸዋል፡፡ አንደኛው ፖሊስ ለጠጭው አሽከርካሪ የትም
በመጨረሻም በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች በተለይም ውልፍት እንዳይል አስጠንቅቆት ዝርፊያ ተፈፀመ ወደ
መገናኛ አካባቢ ትራፊክ በማስተናበር የተሰማሩ በጎ ፈቃደኛ ተባሉበት ቤት በሩጫ ይገሰግሳሉ፡፡ አሽከርካሪው ቢጠብቅም
ወጣቶችን በዚሁ በእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ላይ ፖሊሶቹ እንዳሉት ቶሎ አልተመለሱለትም፡፡ በመጨረሻ ወደ
አነጋግረናቸዋል፡፡ እንደ በጎ ፈቃደኛ አስተናባሪዎቹ ገለፃ ቤቱ በረረ፡፡
ብዙዎቹ እግረኞች በችኮላ የመሻገር ፍላጎት፤ ጉዟቸው
ላይ ብቻ ትኩረት ያለማድረግ እና የቸልተኝነት ችግር እቤቱ ሲደርስ ለሚስቱ “ማንም ቢፈልገኝ ጉንፋን አሞት
ይስተዋልባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በተሸከርካሪዎች መሀል ቀኑን ሙሉ ተኝቶ ነው የዋለው በይ” ይላታል፡፡ ከሠዓታት
እየተሹለከለኩ የመሻገር ከተሸከርካሪ ጋር የመጋፋት እና በኋላ ፖሊሶቹ የሰውዬውን በር አንኳኩተው ያስከፍቱና “አቶ
ፍሰቱን ጥሶ የመግባት እንዲሁም የእግረኛ መከለያ አጥር እገሌ እዚህ ነው የሚኖረው” ሲሉ ይጠይቋታል፡፡ ሚስትየው
ዘሎ የማለፍ ችግሮችም አሉ፡፡ በተለይ ደግሞ በትክክለኛ “አዎን`` ስትል ትመልሳለች፡፡ ፖሊሶቹ እንድትጠራላቸው
ቦታ በአግባቡ ያለመሻገር ሁኔታም አለ፡፡ በመሆኑም ሲነግሩዋት “ጉንፋን አሞት ቀኑን ሁሉ ከአልጋው አልተነሳም”
የተጀመረውን የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ በሰፊው መስራት ትላቸዋለች፡፡ ይሁንና ፖሊሶቹ የሰውዬው የመንጃ ፍቃድ
ተጨማሪ አስተናባሪዎችን መመደብ እና ደንብ የሚተላለፉ በእጃቸው ነበርና መኪናውን እንድታሳያቸው ይጠይቋታል፡
እግረኞችን የመቅጣት ሥርዓት ተግባራዊ መሆን አለበት፡፡ ፡ ባለቤትዋ መኪናውን ወደሚያቆምበት ትወስዳቸዋለች፡፡
የቆመውን መኪና ስታይ ሚስትየው በድንጋጤ ትጮሀለች፡፡
መኪናው የባልተቤትዋ ሳይሆን የፖሊስ መኪና ነበር፡፡
36 PB