Page 36 - Road Safety Megazine 2010
P. 36
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
የእግረኞች
መንገድ አጠቃቀም
(በሰናይት ቢቃሞ) በተጨማሪም ከፍጥነት ወሰን በላይ እና ጠጥቶ ማሽከርከር
እንዲሁም የአሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክሎ ያለማሽከርከር
ዓለምን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ዕድገት ለማፋጠን ወይም የአሽከረርካሪዎች ልምድ እና ክህሎት ማነስ ለትራፊክ
የሰው ልጅ ከሚጠቀምባቸው የመገናኛ አውታሮች አደጋ መከሰት ምክንያቶች ናቸው፡፡
መካከል የመንገድ ትራንስፖርት ዘርፍ አንዱና ዋነኛው
የነው፡፡ በከተማችንም ሆነ በሀገራችን ቀዳሚውን ስፍራ እግረኞች መውሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
የሚይዘው መንገድ ተጠቃሚ እግረኛው ነው፡፡ አብዛኛው
የህብረተሰብ ክፍል የብዙሃን ትራንስፖርት ተጠቃሚ ቢሆንም እግረኞች አደጋ እንዳይደርስባቸው እንዲጓዙበት
ይብዛም ይነስ ጉዳዩን ሊሞላ በሚያደርጋቸው የእለት ተእለት በተዘጋጀላቸው የእግረኛ መንገድ ብቻ መጓዝ፤ የእግረኛ
እንቅስቃሴ ውስጥ በእግሩ የሚጓዝ በመሆኑ ሁሉም ሰው መንገድ ባልተሰራባቸው መንገዶች ደግሞ የመንገዱን ግራ
እግረኛ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ጠርዝ ይዘው መጓዝ፤ ፤አውቶማቲክ የድምፅ እና የምስል
ማመላከቻዎች መከተል እና በትክክለኛ ማቋረጫ ቦታ
ከተማችን አዲስ አበባ አጠቃላይ ነዋሪዎቿ ውስጥ 70% እግረኛ ብቻ መሻገር፤ እንዲሻገሩ አሽከርካሪው ቅድምያ የሰጣቸው
ሲሆን 26% የሚሆኑት የህዝብ ትራንስፖርት የሚጠቀሙ መሆኑን ጭምር ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
ናቸው፡፡ እንዲሁም ሌሎች ተሽከርካሪዎችን የሚጠቀሙ 4%
ብቻ ናቸው፡፡ በ2010ዓ.ም በትራፈክ አደጋ ከደረሰው የሞት አደጋ 60
በመቶ የሚሆነው የመኪና መንገድ ሲያቋርጡ ሲሆን 20%
ከተለመደው የእግር ጉዞ በተጨማሪ እግረኛ የተለያዩ ነገሮችን የሚሆኑት ደግሞ በመንገድ ዳር ቁመው(አየተራመደዱ)
ማለትም እንደ ዊልቸር፣ በሞተር ሀይል የሚሰራ ብስክሌት፣ ባሉበት እንደነበር መረጃዎች ጠቁማሉ፡፡ ስለሆነም እግረኞች
ከዘራ፣ ባለ አራት እግር የጉዞ ድጋፍ እና ስኬት ቦርድ ባሉ አደጋ እንዳይደርስባቸው መንገድ ሲሻገሩ በትክክለኛው ቦታ
ደጋፊዎች የሚጠቀሙ የአካል ጉዳተኞችንም ያጠቃልላል፡፡ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ በፍጥነት መሻገር ይኖርባቸዋል፡
፡
የእግረኛ ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭነት በተጨማሪም ያለ በቂ ምክንያት በመንገድ ዳር ያለመቆም
በ2010ዓ.ም በትራፊክ አደጋ ከደረሰው ሞት 70 በመቶ እና ሳይዘገዩ ቀጥተኛና አጭር በሆነ መስመር ማቋረጥ ይገባል፡
የሚሆነው በእግረኞች ላይ ያጋጠመ እንደሆነ መረጃዎች ፡ በተለይም እግረኞች የትራፊኩን ብዛትና ሁኔታ ሳያጣሩ
ይጠቁማሉ፡፡ እግረኛን ለትራፊክ አደጋ የሚያጋልጡ እና አደጋ እንደማያደርሱባቸው እርግጠኛ ሳይሆኑ ማቋረጥ
ምክንያቶች በርካታ ቢሆኑም የትኛውም አደጋ የፈጣሪ ቁጣ የለባቸውም፡፡ እግረኞች ሁል ጊዜ በተዘጋጀላቸው የእግረኛ
ሳይሆን ሰው ሰራሽና በሰዎች ስህተት እንዲሁም ከጥንቃቄ መንገድ ላይ ብቻ መጓዝና የእግረኛ መንገድ በሌለበት
ጉድለት የሚከሰት መሆኑ አንድ ያደርጋቸዋል፡፡ ቦታ ላይ በመንገዱ ተሽከርካሪ አለመኖሩን አረጋግጠው
የመንገዱን ግራ ጠርዝ ይዘው መጓዝ ይጠበቅባችዋል፡፡
እግረኞችን ለመንገድ ትራፊክ አደጋ ከሚያጋልጡ ነገሮች
መካከል የተሸከርከሪዎች ቁጥርና የአገልግሎታቸው ሌላው ከአንድ አቅጣጫ የሚመጣ ተሸከርካሪ ኋላ ወይም
ድግግሞሽ በከፍተኛ ደርጃ መጨመር፤ የእግረኞችን ፍላጎት አሽከርካሪው ሊያየው ከማይችልበት ከማንኛውም ስፍራ
እና ደህንነት ግምት ውስጥ ያላስገባ የመንገድ ዲዛይን፤ ተነስቶ መንገድ ማቋረጥ ለአደጋ ያጋልጣል፡፡ እግረኛ
የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም፤ የትራፊክ ህግ አለማክበር መንገድ ለማቋረጫ (መሻገርያ) ተብሎ የተሰራ ድልድይ ካለ
እና የመሳሰሉት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማቋረጫውን ወይም ድልድዩን ብቻ መጠቀም የግድ ይላል
አቅራቢያው ትራፊኩን የሚያስተናብሩ መደበኛ ትራፊክ
33 PB