Page 31 - Road Safety Megazine 2010
P. 31
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
አደጋን ተከላክሎ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ በእንቅርት ላይ
የደህንነት ቀበቶ በማሰር በአደጋ የመሞት አጋጣሚን
ከ50 ፐርሰንት በላይ ይቀንሳል፤ ጆሮ ደግፍ
ምግብ መመገብን፣ ራስን ማስዋብን፣ ልጆችን
ማጫወትን፣ ሞባይል ስልክ ማውራትንና መልዕክት
መላላክን እንዲሁም ሙዚቃ መቀያየርንና ሌሎች (በኑሩ ኢብራሂም)
ለመንገድ ትራፊክ አደጋ የሚያጋልጡ ድርጊቶችን
በማስወገድ ትኩረቱን በማሽከርከር ላይ ብቻ ያደርጋል፤ የትራፊክ አደጋ እንዲቀንስ ለማድረግ የመንገድ ደህንነቱን
ፊት ለፊቱ ያለውን ተሸከርካሪ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ከማረጋገጥ በተጨማሪ ፍሰቱን ማሻሻልም ሌላው
የኤጀንሲው ተቀዳሚ ተግባር ነው፡፡ ይኸውም ተጓዥ
አቅጣጫ በመቃኘት ያሽከረክራል፤ መንገደኞች፣ ባለሞተር ተሽከርካሪዎችና ሌሎች በመንገድ
ለሌሎች አሽከርካሪዎች እንዲታይ ሆኖ ያሽከረክራል፤ ላይ የሚንቀሳቀሱ የመንገድ ተጠቃሚዎች በሙሉ በተገቢው
ፍጥነት ለመንገድ ትራፊክ አደጋ ዋንኛ ምክንያት ሁኔታና ያለምንም ችግር መንቀሳቀስ የሚችሉበትን መንገድ
እንደሆነ አውቆ በትክክለኛ የፍጥነት ወሰን ያሽከረክራል፤ መፍጠር ነው።
ከሌሎች አሽከርካሪዎች ጋር ሊኖር የሚገባውን የ 3 የመንገድ ትራፊክ መጨናነቅ ሰዎች የፈለጉት ቦታ ባሰቡት
ሰከንድ ርቀት ጠብቆ የማሽከርከር ህግን ተግባራዊ ሰዓት እንዳይደርሱ በማድረግ፣ ስራቸው ላይ ጫና በመፍጠር
ያደርጋል፤ ላላስፈላጊ ወጪ ከመዳረጉና መሰል ችግሮችን ከመፍጠሩ
ሁል ግዜም ለእግረኞች ለብስክሊተኞችና ለሞተር በተጨማሪ ለትራፊክ አደጋ መከሰትም ዓይነተኛ መንስኤ
ሳይክል ተጠቃሚዎች ትክረት በመስጠት ያሽከረክራል፤ ነው። በከተማው የተለያዩ አካባቢዎች በሰፊው ለሚስተዋለው
በፍጹም ጠጥቶም ሆነ አደንዛዥ እጽ ወስዶ መጨናነቅ ያለው የመንገድ መሰረተ-ልማት አቅርቦት ከፍላጎቱ
ጋር አለመጣጣሙ እና አማራጭ /ተለዋጭ/ መንገዶች
አያሽከረክርም፤ አለመኖራቸው እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይሁን
ሁልጊዜም የመንገድ ትራፊክን አስመልክቶ እንጂ አሁን ላይ ያለውን መንገድ በአግባቡ አለመጠቀምም
የሚወጡ ህጎችንና መመሪያዎችን በማወቅ ተግባራዊ ለትራፈክ ፍሰቱ መጨናነቅ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖ
ያደርጋቸዋል፤ ይስተዋላል፡፡
በድካም ስሜት ውስጥ ሆኖ በፍጹም አያሽከረክርም፤ ለመንገድ ትራፊክ ፍሰት መጨናነቅ እንደምክንያት
በቂ እንቅልፍ/ እረፍት/ ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ከሚጠቀሱ ነገሮች መካከል መንገድ ላይ የሚከናወኑ ህገ
፤ተግባራዊም ያደርጋል፤ ወጥ እንቅስቃሴዎች በዋናነት ይጠቀሳሉ። የመንገድ ላይ
አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር አሰቃቂና ቀሳፊ ከሆነው ንግድ፣ መንገድ ላይ የሚሰሩ ጋራዦች፣ የመንገድ ላይ
የትራፊክ አደጋ ይታደጋል! ሱቆች፣ የመንገድ ላይ የመኪና እጥበቶች፣ የመንገድ ላይ
ጋዜጣና መጽሄት ሽያጮች፣ በእግረኛ መንገድ ላይ የሚተዉ
ተረፈ ምርቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ክፍት የሆኑ የፍሳሽ
ማስወገጃዎች እና ሌሎች ተግባራትን በምሳሌነት መጥቀስ
ይቻላል።
ህገ-ወጥ የመንገድ ላይ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ለመንገድ ፍሰት
መጨናነቅና ለትራፊክ አደጋ መጨመር ከፍተኛ አስተዋፅኦ
እያደረገ ይገኛል፡፡ ይህ ንግድ በአብዛኛው የሚከናወነው
ደግሞ ከስያሜው መረዳት እንደሚቻለው የተሽከርካሪ እና
እግረኛ መንገድ ላይ ስለሆነ የተሸከርካሪዎችና የመንገደኞች
መተላለፊያ በማወክ እግረኞች ለአደጋ ተጋላጭ እዲሆኑ
ያደርጋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ነጋዴዎቹ ከደንብ አስከባሪዎች
ጋር በሚያደርጉት የአዩኝ አላዩኝ ድብብቆሽና ለማምለጥ ሲሉ
በሚከሰተው ግርግር ምክንያት ራሳቸው ነጋዴዎችንም ሆኑ
28 PB