Page 30 - Road Safety Megazine 2010
P. 30
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
ትኩረት-አልባ አሽከርካሪ (the
inattentive driver)
እንደዚህ አይነት አሽከርካሪ አይኖቹን
ከፊትለፊቱ ባለ መንገድ ላይ ብቻ ይተክላል፤
ሆኖም በሃሳብ ጭልጥ ያለ ነው፣ በሀሳብ
ስለሚወሰድ በሚያሽከረክርበት ወቅት
አይኑ ካረፈበት መንገድ ውጪ ምንም ነገር
አያስተውልም፡፡ ስለዚህ ድንገት መንገድ
ላይ ሊያጋጥሙት ስለሚችሉ ነገሮች
ትኩረት አይኖረውም፡፡
ጠንቃቃ አሽከርካሪ (good driv-
er)
ማንኛችንም ከላይ ከተገለጹት የአሽከርካሪ
ባህሪያት ቢያንስ አንዱ ይኖረን ይሆናል፡፡
ጠንቃቃ አሽከርካሪ ግን እነዚህን ባህሪያት
በመገንዘብ ተጨማሪ ጥንቃቄዎችንና በኩልና በዙሪያቸው ያለውን ሁኔታ በውስጥ ስፖኪዎና
ተፈጥሮአዊ እውቀቱን በመጠቀም ነገሮችን ያመዛዝናል፡ በውጪ ባሉ የመመልከቻ መስታወት በሰአቱ በትኩረት
፡ ጠንቃቃ አሽከርካሪ በስራ ወቅት ትኩረቱን በመንገድ ሳያቋርጡ ይከታተላሉ፡፡ ትኩረታቸውን ማሽከረከሩ ላይ
ላይ ብቻ ያደርጋል፤ በዙሪያው ያለ እንቅስቃሴን ይቃኛል፡፡ ብቻ ያውላሉ፡፡
በተጨማሪም ትህትናና አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር መርሁ አርቆ አስተዋይነት፡- አደጋን በመከላከል
ነው፡፡
የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ሌሎች ተሸከርካሪዎች
ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ ብለው የሚያስቡ ናቸው፡፡ ታዲያ
አደጋን ተከላክሎ የሚያሽከረክር አሽከርካሪ አደጋን ለመከላከል ቀድመው ማድረግ ስላለባቸው ነገር
ሊኖሩት የሚገቡ ነጥቦች ያውቃሉ፡፡ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት የመኪናውን
አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር የተለየ ስልጠና መውሰድ የጤና ሁኔታ ያረጋግጣሉ፤ በጉዞ ወቅትም የደህንነት
አይጠይቅም፡፡ አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር ለህይወታችን ቀበቶ ማድረግን አይዘነጉም፡፡
አስፈላጊ ከሆኑና በየዕለቱ ከምናከናውናቸው ተግባራት አንዱ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ፡- ጠንቃቃ
ነው፡፡ ይሁን እንጂ ትኩረት ካልሰጠነው ህይወታችንን ያሳጣል፤ አሽከርካሪዎች አስተውሎታቸውንና እውቀታቸው
ከፍተኛ ጉዳትም ያደርስብናል፡፡ ውድ አንባብያን የሚከተሉት በመጠቀም በጥበብ የተሞላ ውሳኔ መስጠት ይችላሉ፡
አደጋን ተከላክሎ ለማሽርከር የሚረዱ ነገር ግን በአብዛኛው ፡ ከሌሎች አሽከርካሪዎች የሚደርስባቸውን ጫናና
በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ትኩረት የነፈግናቸው ናቸው፡፡ ፈተና በመቋቋም ካሰቡበት ቦታ በደህና ይደርሳሉ፡
ልዩ ትኩረት፡- አደጋን በመከላለል የሚያሽከረክሩ ፡ ሲያሽከረክሩ የፍጥነት ወሰኑን ጠብቀው ነው፡፡
አሽከርካሪዎች የትራፊክ እንቅስቃሴውን በንቃት በማንኛውም የትራፊክ ሁኔታ ከፍጥነት ወሰን በላይ
ይቃኛሉ፤ አካላዊና አእምሯዊ ዝግጁነታቸው አደጋን ሳይሆን በጥንቃቄ መጓዝ ምርጫቸው ነው፡፡ሌሎች
ተከላክሎ ለማሽከርከር የሚያስችላቸው መሆኑን አሽከርካሪዎች ሞገደኛ በሚሆኑበት ወቅት እንኳን
በመረዳት ራሳቸውን ለዚህ ያዘጋጃሉ፡፡ ስለሆነም ከፊት ትህትና አይለያቸውም፡፡
ለፊታቸውና በዙሪያቸው ያለውን የተሸከርካሪ ሁኔታ ክህሎት፡- አደጋን ተከላክሎ የሚያሽከረክሩ
በተሸከርካሪው የፊትና የኋላ መስታወት ይቃኛሉ፤ አሽከርካሪዎች ክህሎታቸውን በየጊዜው ያሳድጋሉ ፡
ትኩረታቸውን ሁሉ አደጋን ተከላክሎ በማሽከርከር ላይ ፡ሰው አየኝ አላየኝ በማለት የመንገድ ትራፊክ ህግን
ብቻ ያደርጋሉ፡፡ አይጥሱም፡፡ እንዴት መንገድ ላይ መታጠፍ፣ ማርሽ
ንቁነት፡- አደጋን በመከላከል የሚነዱ አሽከርካሪዎች መቀየር፣ ፍሬን መያዝና ሌላን መኪናን ማለፍ
የትራፊክ ሁኔታዎችንና እንዴት አካለዊና አእምሮአዊ እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ የመኪናቸውን
ሁኔታዎች አነዳዳቸውን እንደሚወስነው ትኩረት የሞተር ችግር ምልክቶች በመለየት ጥንቃቄ ያደርጋሉ፡
የሚሰጡ ናቸው፡፡ ስለሆነም ከፊት ለፊታቸው፣ በጎን ፡ ጎማን የመቀየርና ቀለል ያሉ ችግሮችን ዘውትር እየለዩ
አስቸኳይ ጥገና ያደርጋሉ፡፡
27 PB