Page 25 - Road Safety Megazine 2010
P. 25
የአዲስ አበባ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ሄልሜትን የማያደርጉ ሞተረኞች
በሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ሊወስዱ የሚገባቸው በአደጋ ወቅት የሚደርስባቸው የጭንቅላት አደጋ
ጥንቃቄዎች:- ከሚጠቀሙት ጋር ሲነጻጸር በ 3 እጥፍ የላቀ ነው፡፡ በአንዳንድ
[ ሕግና ስርአትን አክብሮ ማሽከርከር ዝቅተኛ የኢኮኖሚ ገቢ ባላቸው ሀገሮች ሄልሜትን ሙሉ
[ ተገቢውን የጭንቅላት መከላከያ ቆብ /ሄልሜት/ ለሙሉ አለማድረግ ሁኔታ ሲኖር ሄልሜት የመጠቀም ህግ
አድርጎ ማሽከርከር ፣ (ተሳፋሪዎችም እንዲጠቀሙ በአግባቡ በሚተገበርባቸው ሀገሮች ግን በተቃራኒው ነው::
ማድረግ) ከፍተኛ የኢኮኖሚ ገቢ ባላቸው ሀገራት ሄልሜትን መጠቀም
[ የፍጥነት ወሰንን አክብሮ ማሽከርከር በስፋት ተግባራዊ ቢሆንም በአንዳንድ ሀገራት የተጠቃሚው
ቁጥር እየቀነሰ እንደመጣ መረጃዎች ያሳያሉ::
[ በማንኛውም ሁኔታ ለእግረኛ ቅድሚያ መስጠት
[ የሞተር ሳይክሉን የቴክኒክ ብቃትና ደህንነት በመሆኑም በሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች የራስ ቅል ላይ
በየጊዜው ማረጋገጥ በተለይም የፍሬቻና የፊት በሚደርሰው አደጋ ለሞት፣ ለከባድ የአካል ጉዳት ከመዳረግም
መብራት፣የጎን መስታዎቶችና ጎማ መፈተሽ በላይ ለአሰቃቂ የአእምሮ ህመም እየዳረጋቸው ይገኛል፡፡ ሞተር
[ የመንገድ ላይ የትራፊክ ምልክትና ማመላከቻዎችን ሳይክልን የመጠቀም ባህል በተለይም ዝቅተኛና መካከለኛ
በአግባቡ ተጠቅሞ ማሽከርከር የኢኮኖሚ ገቢ ባላቸው ሀገሮች እያደገ የመጣ ሲሆን በተለይ
[ ትዕግስተኛ፣ አካላዊና ስነልቦናዊ ንቃት ያለው የእስያ ሃገራት በሰፊው ይጠቀሳሉ፡፡ የአለም የጤና ድርጅት
እንዲሁም ሃላፊነት የሚሰማው ሆኖ መገኘት መረጃ እንደሚያሳየው በሞተር ሳይክል የትራፊክ አደጋ
[ አስፈላጊውን የጎን መብራት በመጠቀም ጉዞ የተነሳ ወደ ሆስፒታል ከሚወሰዱት እሩብ ያህሉ ተጎጂዎች
መጀመር አደገኛ የጭንቅላት አደጋ የሚደርስባቸው ናቸው፡፡
[ ፍጥነትን ቀንሶና ፍሬቻን አብርቶ እንዲሁም ተገቢ
የማቆሚያ ስፍራ ላይ ማቆም ዝቅተኛ የኢኮኖሚ ገቢ ባላቸው ሀገራት ሞተር ሳይክልን
[ የትራፊክ መብራትን አለመጣስ ከሚጠቀሙት አዋቂዎች መካከል ግማሽ ያህሉ ሄልሜትን
[ የመንገድ ሁኔታ ለማሽከርከር ምቹ መሆኑን በአግባቡ አይጠቀሙም:: በነዚህ ሀገራት ህጻናት ተሳፋሪዎች
ማረጋገጥ ሄልሜት አይጠቀሙም ወይም በአስተማማኝ ሁኔታ ከአደጋ
የማይከላከላቸውን የአዋቂዎች ሄልሜት ያደርጋሉ:: እርግጥ
ህግን ከማስከበር አንጻር ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችና ነው ባደጉት ሀገራት የሚፈበረኩት ሄልሜቶች ሞቃት የአየር
የባለድርሻ አካላት ሚና ሁኔታ ባላቸው ሀገራት ላይ በተገቢው ሁኔታ ጥቅም ላይ
[ ከሕግ ውጪ በሚያሽከረክሩ ሞተረኞች ላይ ላይውሉ ይችላሉ::
ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ መውሰድ
[ ሕገ-ወጥ የመንጃ ፍቃድ ይዘው በሚያሽከረክሩ የጭንቅላት መከላከያ ቆብን ( ሄልሜት) መጠቀም
ለምን አስፈለገ?
ሞተረኞች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ
[ አሽከርካሪዎች አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ሄልሜትን በአግባቡ
መጠቀማቸው ጭንቅላት ላይ ሊደርስ የሚችል አደጋን
ክህሎት ያላቸውና ስልጠና የወሰዱ መሆናቸውን ይቀንሳል:: የጭንቅላት መከላከያ ቆብን መጠቀም ሊደርስ
ማረጋገጥ የሚችልን የጭንቅላት ጉዳት ከ 20 በመቶ እስከ 45 በመቶ
[ በሞተር ሳይክሎች አጠቃቀም አይነትና ደረጃ ሊቀንስ ይችላል፡
እንዲሁም የጭንቅላት መከላከያ ቆቦችን/ሄልሜት/ ፡ ሞተር ሳይክል
ላይ ደንብ እና መመሪዎችን የማዘጋጀት ወይም በ ሚበ ዛ ባ ቸው
እንዲሻሻሉ ማድረግ፣ ለፖሊሲ ማሻሻያ ግብአትና ዝቅተኛ የኢኮኖሚ
የአደጋ መጠንን ለመቀነስ የሚያግዙ እና ሞተር ገቢ ባላቸው ሀገራት
ሳይክልን የተመለከተ አስተማማኝ እና ወቅታዊ ሄልሜትን መጠቀም
የመረጃ አያያዝ ስርአት መዘርጋት አስገዳጅ የሚያደርጉ
ህጎች መኖር የግድ
የጭንቅላት መከላከያ ቆቦ (ሄልሜት) ይላል::
ዓለምአቀፋዊ እውነታዎች
ሄልሜትን አለመጠቀም ወይም በአግባቡ አለማድረግ ለምሳሌ በእስያዋ
በትራፊክ አደጋ ምክንያት የሚደርሰውን ጉዳትና አደጋ ሀገር ማሌዥያ
ሄልሜትን የማድረግ
22 PB